+ All Categories
Home > Documents > ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

Date post: 15-Mar-2016
Category:
Upload: georgia-robertson
View: 216 times
Download: 1 times
Share this document with a friend
Description:
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ. የቦንድ ኢንቨስትመንት ማብራሪያ ሠነድ ቦንዱን በመግዛት በታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ አሻራዎን ያኑሩ. አጀንዳ. መግቢያ የህዳሴ ቦንድ ባህሪያት የቦንድ ዋጋ የቦንድ የክፍያ ጊዜ ቦንድ ለመግዛት መሟላት የሚገ ባቸው ሁኔታዎች የቦን ዱ ወለድ ቦንዱን ለመግዛት አማራጭ መንገዶች. መግቢያ. የ እድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ. የልማት አጀንዳ ድህንነት ከሀገራችን ማስወገድ - PowerPoint PPT Presentation
Popular Tags:
26
ታታታ ታታታታታታ ታታታ ታታታ የየየየ የየየየየየየየ ማማማማማ ማማማ ማማማማ ማማማማማ ማማማማ ማማማማማማ ማማማማ ማማማ ማማማማ ማማማማማ ማማማ
Transcript

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

የቦንድ ኢንቨስትመንት ማብራሪያሠነድቦንዱን በመግዛት በታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ አሻራዎን ያኑሩ

አጀንዳ

1. መግቢያ 2. የህዳሴ ቦንድ ባህሪያት

3. የቦንድ ዋጋ 4. የቦንድ የክፍያ ጊዜ

5. ቦንድ ለመግዛትመሟላት የሚገባቸውሁኔታዎች

6. የቦንዱ ወለድ

7. ቦንዱን ለመግዛት አማራጭመንገዶች

መግቢያ

የልማት አጀንዳ

ድህንነት ከሀገራችን ማስወገድ

ታዳሽ የኢነርጂ ምንጮት ለማልማትና የኢነርጂ መሠረት ልማት

የእድገትና የትራንስፎርሜሽንዕቅድ

መግቢያ

ለአገር ያለውጠቀሜታ

ቁጠባን ለማበረታታት

ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት

የገንዘብና ፋይናንስ ገበያ እንዲስፋፋ

ለአገር ያለውጠቀሜታ

መግቢያ

ለገዢዎች ያለውጠቀሜታ ገንዘብ ቆጥቦ ሀብት እንዲፈጥር ያደርገዋል

ከቀረጥ ነፃ የወለድ ገቢ ይገኝበታል

ቦንዱን በዋስትና አስይዞ ከሀገር ውስጥ ባንክ ገንዘብ መበደር ይቻላል

የህዳሴ ቦንድ ባህሪያት

• ወለድ የሚከፈልበት ኩፖን ቦንድ• ወለድ የማይከፈልበት ኩፖን ቦንድ

የቦንዱዓይነት

• ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቦንድ

የቦንዱ ስያሜ

የህዳሴ ቦንድ ባህሪያት

• ቦንዱ ለሽያጭ

የሚቀርብባቸ ው ቦታዎች

• የኢትየጵያ መንግሥት ለቦንዱሙሉ ዋስትና

ሰጥቶታል

• የቦንዱ ወኪል ሻጮች

• የቦንዱ ባለቤትና አቅራቢ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ

ኃይል ኮርፖሬሽን

የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣

በኤምባሲዎች/ ቆንስላዎች

የኢትየጵያ መንግሥት

• የቦንዱ የጊዜ ገደብ ሲያበቃ፡፡ ቦንዱ

የሚከፈልበት ጊዜ

• በየግማሽ ዓመቱ የቦንድ ወለድ

የሚከፈለው

• ከቦንዱ ግዢ የሚገኝ የወለድ ገቢ ከግብር ነፃ ነው የገቢ ግብር

የህዳሴ ቦንድ ባህሪያት

የባንክ ብድር- • ከቦንዱ ግዢ የሚገኝ የወለድ ገቢ ከግብር

ነፃ ነው

የቦንድ ዋጋ

ቦንድ / ኩፖንዋጋ 50 100 300 500

1,000 $3,000 5,000 10,000

ዶላር ዩሮ ፓውንድ ስተርሊንግ

የቦንድ የክፍያ ጊዜ

የቦንዱ ዝቅተኛ የክፍያ ጊዜ 5 ዓመት ሲሆን ከፍተኛው ደግሞ

10 ዓመት ነው፡፡

ቦንድ ለመግዛትመሟላት የሚገባቸውሁኔታዎች

ቦንዱ የሚሸጠው ለኢትዮጵያዊ/ ት ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ/ ት ብቻ ቢሆንም የአባይ ተፋሰስ አገሮች ዜጎቻቸው ቦንዱን

ለመግዛት ፍላጎት ካላቸው መግዛት እንዲችሉ የተፈቀደ ነው፡፡

የቦን ዱወለድ

የወለድመጣኔ

የሚከፈለው የወለድ መጣኔ የቦንዱን የክፍያ ጊዜ ያገናዘበ ሆኖ

5 ዓመት የክፍያ ጊዜ ላለው---------------LIBOR+1.25 በመቶ

ከ6-7 ዓመት የክፍያ ጊዜ ላላቸው------- LIBOR+1.5 በመቶ

ከ8-10 ዓመት የክፍያ ጊዜ ላላቸው-------LIBOR+ 2.0 በመቶ

የቦን ዱ ወለድ መታሰብ የሚጀምረው ቦንዱ ከተገዛበት ቀን ጀምሮ ነው

የወለድአጠቃቀም

የክፍያውን ገንዘብ በስዊፍት /SWIFT/ ወደኢትዮ ጵያ ንግድ ባንክ ማስተላለፍ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የSWIFT ግንኙነት ካላቸው 4 ዐ ታላላቅ ባንኮች ጋር የcorrespondent banking ግንኙነት አለው፡፡

እነዚህን የ Correspondent banks በመጠቀም በዶላር ወይም ዩሮ ወይም ፓውንድ ስተርሊንግ 5 ዐዐ እና በላይ የሆነ የቦንድ ግዢ የሚፈፅም ከሆነ የመላኪያ ገንዘቡ ሙሉ በሙሉ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የሚሸፈን ይሆናል፡፡

ክፍያውን ለማከናወን የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች(steps) በመከተል በቀላሉመፈፀም ይቻላል - Step 1

የዶላር አካውንት አድራሻ

Name of bank: COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIAAccount Name : GRAND RENAISSANCE DAM BONDBranch Name : Foreign Transfer and NR/NT AccountsAccount Number : 0270255774200Swift Code : CBETETAA ADDIS ABEBA, ETHIOPIA

ቦንድ ገዢው በቅድሚያ የቦንድ ግዢ ቅፅ በመውሰድ ይሞላና ወደ አቅራቢያው ባንክ በመሄድ ገንዘቡን በሚከተለው አድራሻ መላክ

ይጠበቅበታል

1 OX STREET AUSTRALIA

YEABAY HIWOT ASMELASH

TARNEIT VIC3029 61 (0)422 860 239

AUSTRALIANNURSE

EP20030102TOKYO JAPAN

3,000 USD 5

YEABAY HIWOT ASMELASH

ክፍያውን ለማከናወን የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች

(steps) በመከተል በቀላሉመፈፀም ይቻላል - Step 2

ገዢው የሞላውን ቅፅ፤ ገንዘቡን የላከበትን ደረሰኝ ኮፒ: ከፓስፖርት ኮፒ: ወይም የኮሚዩኒቲ መታወቂያ ወይም የተወላጅነት ማረጋገጫ መታወቂያ ኮፒ ጋር አያይዞ ለኢትዮጵያ

ንግድ ባንክ ይልካል፡፡

ክፍያውን ለማከናወን የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች(steps) በመከተል በቀላሉመፈፀም ይቻላል - Step 3

የኢትዮ ጵያ ንግድ ባንክ መረጃው እንደደረሰው ገንዘቡ በትክክል ገቢ መደረጉን በማረጋገጥ ገዢው በመረጠው አድራሻ ቦንዱ እንዲደርሰው ያደርጋል፡፡ ገንዘቡ ስለመድረሱም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገዢው በኢሜይል አድራሻው ማረጋገጫ ይልክለታል፡፡ የገዢው ወይም

የህጋዊ ወኪሉ አድራሻ ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ኤምባሲ / ቆንሲላጽ/ ቤት / ልዩ መልዕክተኛ ጽ/ቤት ሊሆን ይችላል፡፡

የክፍያውን ገንዘብ በኤምባሲ / ቆንሲላ ጽ/ ቤት / ልዩ መልዕክተኛ ጽ/ቤት በኩል ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ማስተላለፍ

STEP 1 ገዢው ወደ ኤምባሲ ወይም ቆንሲላ ወይም ልዩ መልዕክተኛ

ጽ/ ቤት በመቅረብ የማመልከቻ ቅፅ ይሞላል፡፡

STEP 2 ገዢው ክፍያውን በኤምባሲ ወይም ቆንሲላ ወይም ልዩ

መልዕክተኛ ጽ/ ቤት ሲፈፅም ወዲያውኑ የቦንድ ኩፖን ከኤምባሲው ወይም ቆንሲላ ወይም ልዩ መልዕክተኛ ጽ/ ቤት

ያገኛል

በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ ባንኮች ውስጥ ከሚገኝ የውጭምንዛሪ ሒሳብ ክፍያውንመፈጸም

STEPS (1-3)1. ይህ የባንክ ሒሳብ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና

ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገር ውስጥ የሚከፍቱት የውጭ ምንዛሪ ሒሳብ ነው

2. ግዢው ከውጭ ምንዛሪው ሂሳብ ላይ ተቀናሽ ተደርጎ የሚከፈል ከሆነ ገዢው ከሂሳቡ እንዲቀነስ መስማማቱን የሚገልፅ የተፈረመ የክፍያ ትዕዛዝ በደብዳቤ ወይም በቼክ ለባንኩ መላክ ይኖርበታል

3. ከግለሰቡ የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ ክፍያው ከተፈፀመ በኋላ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቦንዱን ለገዢው በመረጠው አድራሻ

እንዲደርሰው ያደርጋል

ለመላኪያ የተከፈለ ገንዘብ ተመላሽ የሚሆንበትመንገድ

STEP 1 የቦንድ ግዢ ተፈፅሞ የመላኪያ ወጪ በኢ.ኤ.ኃ. ኮ ለሚሸፈንላቸው

የመላኪያው ወጪ በሚከተሉት አማራጮች ይፈፀማል

አማራጭ 1 የመላኪያ ወጪ ከቦንዱ ዋጋ ላይ ታሳቢ የተደረገ ከሆነ በዚህ

አማራጭ ባንኩ ወይም ኤምባሲው/ ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤቱ/ ቆንስላ ጽ/ ቤቱ ወይም የሐዋላ ድርጅቱ የመላኪያ ወጪውን ከቦንድ መግዣ ላይ ቀንሶ የሚልክ ስለሆነ የቦንድ ዋጋው የሚያዘው

የተቀነሰው ገንዘብ ተጨምሮለት ይሆናል

የህዳሴ ቦንድን ለሁለተኛ ወገን ስለማስተላለፍ

ቦንዱን ለሁለተኛ ወገን ማስተላለፍ የሚቻለው በውጭ ሀገር ለሚኖር ኢትዮጵያዊ/ ት ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ/ ት ነው

ገዢው ቦንዱን ለሁለተኛ ወገን በጀርባው ላይ በመፈረም ብቻ በውርስና በስጦታ ማስተላለፍ፣ ቦንዱን በዋስትና አስይዞ ከሀገር

ውስጥ ባንክ ገንዘብ መበደር ወይም ቦንዱን በሁለተኛ ገበያ(secondary market) ለሌላ ገዢ መሸጥ ይችላል፡፡

ቦንዱ የተላለፈለት ግለሰብ ሲፈልግ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኝ ንግድ ባንክ የቁጠባ ሂሳብ በብር ወይም በውጭ ምንዛሪ

ሊከፈትለት ይችላል

የህዳሴ ቦንድ በሁለተኛ ወገን ስም ስለመግዛት

የህዳሴ ቦንድን ለሌላ ሰው መግዛት ይቻላል

ለአቅመ አዳም/ ሔዋን ላልደረሱ ልጆች በወላጆቻቸው ወይም አሳዳጊዎቻቸው አማካኝነት በቦንዱ ላይ የልጁን/ ቷን ስም በመፃፍና

"ስለ" ብለው በመፈረም ቦንዱን መግዛት ይችላሉ

የህዳሴ ቦንድ የሽያጭ ክንውን የተሳካ እና የተቀላጠፈ ለማድረግ የተዘረጋ አሰራር

በቦንድ ግዢ የተሰበሰበው የውጭ ምንዛሪ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው የዶላር ሒሳብ ቁጥር 0270255774200 ፣ በዩሮ ሂሳብ ቁጥር

2070255950700 እንዲሁም በፓውንድ ስተርሊንግ ሂሳብ ቁጥር 0470255944000 ገቢ ይሆናል፡፡

በእያንዳንዱ ቦንድ ገዢ ስም የሂሳብ ቋት (subsidiary ledger) በቦንዱ አቅራቢ ወይም ወኪል ባንኩ ይከፈታል

የህዳሴ ቦንድ የዋና ገንዘብ (principal) የክፍያ ሁኔታ

ቦንድ የገዛ ሰው የቦንዱ የጊዜ ገደብ ሲጠናቀቅ ዋናውን ተመላሽ ገንዘብ፡-

• በውጭ ምንዛሪ ሊወስድ፣• በውጭ ምንዛሪ ወይም በብር በከፈተው/ በሚከፍተው ሂሳብ

ገቢ ሊያደርገው፣• ሌላ ተጨማሪ ቦንድ ሊገዛበት ፤ወይም• ከውጭ ለሚገቡ ዕቃዎች ክፍያ ሊፈፅምበት ይችላል፡፡

በተለየ ሁኔታ የሚስተናገዱ ገጠመኞች

ቦንዱ የጠፋበት/ የተሰረቀበት ሰው መጥፋቱን/ መሰረቁን እንዳወቀ በ24 ሰዓት ውስጥ ስለሁኔታው ፖሊስ ዘንድ ቀርቦ በማመልከት ማስረጃ መያዝ

ይኖርበታል፡፡ ቦንዱ የተሰረቀበት ወይም የጠፋበት ግለሰብ ከፖሊስ ያገኘውን ማስረጃ

ይዞ ኤምባሲው /ቆንስላ/ ልዩ መልዕክተኛ ጽ/ ቤት ዘንድ በመቅረብ በጠፋው ቦንድ ምትክ ሌላ ማስረጃ /ሠርተፍኬት/ መውሰድ ይችላል፡፡

ቦንዱ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ቢበላሽ ለኤምባሲው/ቆንሲላ/ ልዩ መልዕክተኛ ጽ/ ቤት ወይም ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በማሳወቅና የተበላሸውን ይዞ በመቅረብ በምትኩ ሌላ ማስረጃ /ሠርተፍኬት/

መውሰድ ይቻላል

ጥያቄ ናመልስ


Recommended