+ All Categories
Home > Documents > የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... ·...

የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... ·...

Date post: 12-Mar-2020
Category:
Upload: others
View: 22 times
Download: 2 times
Share this document with a friend
40
0 የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት የ2011 በጀት ዒመት መጀመሪያ ስዴስት ወራት የዕቅዴ አፇፃፀም ሪፖርት ታህሳስ 2011 ዒ.ም
Transcript
Page 1: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

0

የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት

ኢንስቲትዩት

የ2011 በጀት ዒመት መጀመሪያ ስዴስት ወራት የዕቅዴ

አፇፃፀም ሪፖርት

ታህሳስ 2011 ዒ.ም

Page 2: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

1

መግቢያ

አገራችንን በ2017 ዒ.ም መካከሇኛ ገቢ ካሊቸው አገሮች ተርታ ሇማሰሇፌ፣ ከ40 እስከ 50 ዒመታት ባለት ጊዜያት

ውስጥ ዯግሞ በኢንደስትሪ የዲበረች፣ በኢኮኖሚ የበሇጸገችና ሇዜጎቿ ከፌተኛ ገቢ የምታስገኝ ዯረጃ ሊይ ሇማዴረስ

የሚያስችለ የረጅምና የመካከሇኛ ጊዜ ራዕይ ተቀርጾ በተግባር በመተርጎም ይገኛለ፡፡ ይህን የሌማት ጉዞ በስኬት

ሇማጠናቀቅ የሚያስችለ ፖሉሲዎችና ስትራቴጂዎችም ተነዴፇው ሇሌማትና ዕዴገት አመቺ የሆኑ ሁኔታዎች

እንዱፇጠሩ የተዯረገ ሲሆን የኢኮኖሚውን ዕዴገትና ነባራዊ ሁኔታ መሰረት ያዯረጉ የሁሇተኛው የዕዴገትና

ትራንስፍርሜሽን ዕቅዴ ዘመን የአምስት ዒመታት ዕቅድችና ማስፇጸሚያ መርሀ-ግብሮችም ተዘጋጅተው ተግባራዊ

በመዯረግ ሊይ ናቸው፡፡

የማኑፊክቸሪንግ ዘርፈፊ በኢኮኖሚው መዋቅራዊ ሇውጥ ሇማምጣት እንዱያስችሌ በሁሇተኛው የዕትዕ ዘመን

የኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪውን አቅም አሟጦ ሇመጠቀም የሚያስችሌ አቅም የመፌጠር፣ ጥራት ያሇው የተጨማሪ

ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ ከውጭ የሚገቡ ስትራቴጂክ ምርቶችን በሀገር ውስጥ የመተካትና ዘርፈ ሇውጭ ገበያ

የሚያቀርባቸው ምርቶች በስብጥራቸው፣ በመጠንና በያዙት የእሴት መጠንም የመጨመር አቅጣጫ በማስቀመጥ

ዘርፇ-ብዙ እንቅስቃሴዎች በመዯረግ ሊይ ይገኛለ፡፡

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪ ሇሁለም የኢንደስትሪ ዘርፍች ዕዴገት መሠረት በመሆኑ በዕዴገትና

ትራንስፍርሜሽን ዕቅዴ ትኩረት ከተሰጣቸው ንዐስ ዘርፍች አንደ ዋነኛው ነው፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዒሊማ የሀገሪቱ

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪዎች ቴክኖልጂ ሌማትና ሽግግርን በማፊጠን ኢንደስትሪዎቹ ተወዲዲሪ

እንዱሆኑና ፇጣንና ቀጣይነት ያሇው ሌማት እንዱያስመዘግቡ የበኩለን ዴርሻ ሲወጣ ቆይቷሌ፡፡

የሁሇተኛው የዕዴገትና ትራንስፍርሜሽን ዕቅዴ የተቀመጡ የንዐስ ዘርፈን ግቦች ተፇጻሚ ሇማዴረግ ኢንስቲትዩቱ

የአምስት ዒመት /2008 - 2012/ ስትራቴጂያዊ ውጤት ተኮር ዕቅዴ (BSC) መሠረት የ2011 በጀት ዒመት

ዕቅዴና በ1ዏዏ ቀናት ሉተገበሩ የሚገባቸው ተግባራት ሊይ ያተኮረ ዕቅዴ ተዘጋጅቶ ወዯ ትግበራ ተገብቷሌ፡፡

በዚህም መሠረት የዘርፈን የ2011 በጀት ዒመት የግማሽ ዒመት ዕቅዴ አፇፃፀም ከቁሌፌና አበይት ተግባራ

ውጤትና ስኬት አንፃር፣ የመዯበኛ ሥራዎች ዋና ዋና ግቦችና የቁርኝት ኘሮጀክት አፇፃፀም እንዱሁም የክትትሌ፣

የግምገማና ዴጋፌ አፇፃፀም ተግዲሮቶችና የተወሰደ እርምጃዎችን የዲሰሰ ሪፖርት በዚህ ሰነዴ ቀርቧሌ፡፡

Page 3: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

2

1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery)

1.1. የቁሌፌ ተግባር አፇፃፀም

የሇውጥ ሠራዊት ግንባታና የ2ዏ11 በጀት ዒመት ዕቅዴ በተመሇከተ፡-

የሌማት ሠራዊት በ1ሇ5 አዯረጃጀት 33 የነበረውን በአዱስ መሌክ በ35 የሌማት ቡዴኖች በ15 ሴት እና 20

ወንዴ የቡዴን መሪዎች በማዋቀር የተቋሙን የ2ዏ1ዏ በጀት ዒመት አፇፃፀምና የ2ዏ11 ዕቅዴ ዙሪያ በሌማት

ሠራዊት፣ በማኔጅመንት፣ በተቋምና ከባሇዴርሻ አካሊት የጋር ውይይት ተዯርጎባቸው እንዱዲብሩና መግባባት

እንዱዯረስባቸው ተዯርጓሌ፡፡ በተቋም ዯረጃ የተዘጋጀው ዒመታዊ እቅዴም ከተቋም ግቦች ተመንዝሮ ወዯ የሥራ

ሂዯቱና ወዯ ሠራተኛው በማውረዴ ወዯ ትግበራ ተገብቷሌ፡፡

የግብዒት ማሟሊት እና አሠራርና አዯረጃጀት በተመሇከተ፡-

የበሊይ አመራሩ የ2ዏ11 የመጀመሪያው ሩብ ዒመት የግምገማ መዴረክ ከግብዒት ማሟሊት ጋር ተያይዞ

በአፇፃፀም ወቅት በተዯጋጋሚ የሚነሳው የሰው ሃይሌ፣የወርክሾኘ ግብዒት፣ የተሽከርካሪ አቅርቦትና ከቢሮ ጋር

የተያያዙ ጉዲዮች ናቸው፡፡ በዚህም መሠረት አዱስ የተሠራውን ቢሮ ሇስራ ዝግጁ የማዴረግ ስራ በመሠራት ሊይ

ሲሆን፣ 14 ወንዴና 18 ሴት በጠቅሊሊው 32 የሰው ሃይሌ እንዱቀጠር፣ የመ/ቤቱን የተሽከርካሪ ስምሪትና

አጠቃቀም ይበሌጥ ውጤታማና ወጪ ቆጣቢ እንዱሆን ጥረት በመዯረግ ሊይ ነው፡፡

የተገሌጋዮች ቻርተርና የቅሬታ አቀራረብ ሥርዒት በተመሇከተ፡-

በ2ዏ1ዏ ዒ.ም በአዱስ መሌክ በተዘጋጀው የዜጎች ቻርተር ሇተገሌጋዮች የሚሰጡ ስታንዲርዴ የወጣሊቸው

አገሌግልቶች በቁጥር የተሇዩ 23 ሲሆን በግማሽ ዒመቱ በስዴስት ወራ ውስጥ 367 አገሌግልቶች የተሰጡ ሲሆን

በስታንዲርደ መሠረት 1ዏ5፣ ከስታንዲርዴ ፇጥኖ የተሰጠ 147 እና ከስታንዲርዴ ዘግይቶ በመካከሇኛ 79፣ በዝቅተኛ

35 የተሰጠ ሲሆን አፇፃፀማቸውም በአማካይ 78.86 በመቶ ነው፡፡

የእቅዴና አፇጻጸም የምዘና ሥራዎች አተገባበር በተመሇከተ፡-

የ2ዏ1ዏ በጀት ዒመት አፇፃፀም በተቋም፣ በስራ ክፌሌ፣ በዲይሬክተር፣ በቡዴንና በፇፃሚ ዯረጃ የተመዘነ ሲሆን

ውጤቱም የተቋም 77.ዏ9 በመቶ ሲሆን የዲይሬክተር፣የቡዴንና የፇፃሚ ከአጠቃሊይ ከተመዘኑ 187 ሠራተኞች

ውስጥ በጣም ከፌተኛና ዝቅተኛ የላሇ ሲሆን 47 ከፌተኛ ቀሪዎቹ 14ዏ መካከሇኛ ዯረጃ ሊይ የሚገኙ ሲሆን

ከፌተኛ ውስጥ የገቡት 33 በመቶ መሆኑን ያመሊክታሌ፡፡

1.2. የተጠቃሇሇ የአበይት ተግባራት አፇፃፀም

የአገራችንን መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግር ሇማሳሇጥና የተጀመረውን ሁለ አቀፌ የሌማት እንቅስቃሴ ከዲር

ሇማዴረስ የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዐስ ዘርፌ ሌማት ከፌተኛ ዴርሻ ያሇበት መሆኑ ግሌፅ ነው፡፡ይህንን

አገራዊ ኃሊፉነቱን በብቃት መወጣት የሚያስችሌ“አገራችን በ2017 በአፌሪካ ቀዲሚ በዒሇም አቀፌ ተወዲዲሪ የሆነ

Page 4: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

3

ቀሊሌ የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪ በመገንባት፣ ሇከባዴ ኢንደስትሪ ሌማት መሠረት መጣሌ” የሚሌ

አገራዊ ራዕይን በመሰነቅ እንቅስቃሴ እየተዯረገ ይገኛሌ፡፡

ይህንን ራዕይ ዕውን ሇማዴረግ መንግሥት በብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪ ሌማት ዘርፌ ሇተሰማሩ

ኩባንያዎች ተመጣጣኝ የማበረታቻ ሥርዒቶችን ዘርግቶ ተግባራዊ በማዴረግ ሊይ የሚገኝ ሲሆን፣ ኢንቨስትመንቱ

እንዱስፊፊም ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማዘጋጀት እንዱተገበር ያሌተቋረጠ ጥረት በመዯረግ ሊይ ነው፡፡

የንዐስ ዘርፊንም ግብ ሇማሳካት የአገር ውስጥ ባሇሃብት ሊይ ትኩረት በማዴረግ ተገቢውን ክትትሌና ዴጋፌ

የማዴረግ ሥራዎችን እንዱከናወን ከመንግሥት በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት ተቋሙ በንዐስ ዘርፊ የተሠማሩ የአገር

ውስጥ ባሇሃብትን በመሇየት በ2ዏ11 በጀት ዒመት 30 የአገር ውስጥ ኘሮጀክቶች እንዱሁም ነባር አምራች

ኢንደስትሪዎች ውስጥ 85 የአገር ውስጥ አምራች ኢንደስትሪዎች በመሇየት ኢንቨስትመንትን ከማስፊፊት፣

ምርታማነትን ከማሳዯግና ህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ከማሳዯግ አኳያ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባሪትና የተገኙ

ውጤቶችና ስኬቶች እንዯሚከተሇው ተጠቃል ቀርቧሌ፡፡

ሠንጠረዥ1፡-የኢንቨስትመንት አቅምን ሇማሻሻሌ የአገር ውስጥ ባሇሃብት እንቅስቃሴ በተመሇከተ፡-

ተ. ቁ የምርት ዒይነት ወዯ ማምረት የተሸጋገሩ የአገር ውስጥ ኢንደስትሪዎች

2010 ዒ.ም. 2011 ዒ.ም

ኘሮጀክት ብዛት የማምረት አቅም ኘሮጀክት ብዛት የማምረት አቅም

1 መሠረታዊ ብረታ ብረት 2 18,000 ቶን 1 100,000ቶን

2 በማሽነሪና ኢኩዩኘመንት 2 2,4ዏዏ ቶን 3 28,12ዏ ቶን

3 ተሽከርካሪና ፊብሪኬሽን 3 2820 ቁጥር 3 9፣050 ቁጥር

4 ኤላክትሮኒክስ 3 118,578 ቁጥር 6 3,023,000 ቁጥር

በሠንጠረዥ1 እንዯተመሇከተው በበጀት ዒመቱ ስዴስት ወራት የአገር ውስጥ ባሇሃብት ብቻ የሆኑ ኢንደስትሪዎች

ከፕሮጀክት ወዯ ማምረት የተሸጋገሩ በቁጥር 13 ሲሆኑ ካሇፇው በጀት ዒመት ተመሣሣይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር

በኘሮጀክት ቁጥርና በማምረት አቅም ዕዴገትአሳይቷሌ፡፡

Page 5: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

4

የሰው ሃይሌ ሌማት በሚመሇከት

ኢንስቲትዩቱም በዋናነት ከተቋቋመበት ዒሊማ አንፃር ሇንዐስ ዘርፈ በቂ ዕውቀትና ክህልት ያሇው የሰው ሃይሌ

እንዱኖር የሚያስችሌ የክህልት ማዲበሪያ ስሌጠና መስጠት አንደ ሲሆን ያሇፇው በጀት ዒመትና የዘንዴሮ በጀት

ዒመት በንፅፅር ሲታይ በሚከተሇው ሠንጠረዥ ቀርቧሌ፡፡

ሠንጠረዥ2፡-

ተ.ቁ በቴክኒክና በማኔጅመንት አቅም

ማሳዯግ

ካይዘን በኢንደስትሪ - ዩኒቨርሲቲትስስሰር

ኢንትርንሺፕ ኤክስተርንሽፕ በትብብር

ወ ሴ ዴ የሥሌጠና

ዒይነት

ወ ሴ ዴ ወ ሴ ዴ ወ ሴ ዴ ወ ሴ ዴ

2010 311 83 394 10 866 280 1,146 1,090 293 1,383 17 11 28 353 412 765

2011 162 24 186 7+kaizen 148 16 164 906 36 5 41 278 120 398

ንፅፅር

በመቶኛ

- - (53) (20) - - (85) - - (34) - - 46 - - (47)

ከሠንጠረዥ2 መረዲት እንዯሚቻሇው የበጀት ዒመቱ አፇፃፀም ካሇፇው ተመሣሣይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የቴክኒክና የማኔጅመንት

ስሌጠና በዒይነት፣ በሰሌጣኝ ብዛት፣ በኢንተርንሽኘና በትብብር ስሌጠና እንዯ ቅዯም ተከተሊቸው 2ዏ በመቶ፣ 53 በመቶ፣ 34

በመቶና 47 በመቶ የቀነሰ ሲሆን በኤክስተርንሽኘ በ46 በመቶ ዕዴገት አሳይቷሌ፡፡ ሇአፇፃፀሙም መውረዴ በዋናነት ባሇፇው በጀት

ዒመት ክሌሌ ዴረስ በመሄዴ የሚሰጡ ስሌጠናዎች በአገሪቷ በተከሰተው አሇመረጋጋት በክሌሌ ስሌጠና መስጠት ምቹ አሇመሆን፣

በንዐስ ዘርፈ ኢንደስትሪዎች የቀረቡ የስሌጠና ፌሊጏት ማነስና በክሌሌና ከተማ መስተዲዴር በተዯረገው ዲሰሳ ጥናት ስሌጠና

ሇመስጠት የታቀዯው ሥራ ክሌልች በማዕከሌ ወዯ አዱስ አበባ መጥተው ሰሌጠና ሇመውሰዴ በጀት የላሊቸው መሆኑ በምክንያትነት

የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

የቴክኖልጂ ሌማት እና ምርምርን በተመሇከተ

ሠንጠረዥ3

በጀት

ዒመት

በኢንስቲትዩቱ የተከናወኑ በኢንደስትሪ ዩኒቨርስቲ ትስስር

የምርት ሌማት

የተጠናቀቁ ብዛት

የምርምር ሥራዎች ምርምር የተጀመረባቸው

ቀጠናዎች ብዛት

የምርምር

ሥራዎች ብዛት

የተጠናቀቁ ምርምር

ብዛት የተጀመሩ የተጠናቀቁ 2ዏ1ዏ 1 1 1 2 2 1

2ዏ11 4 5 2 4 11 4

ንፅፅር

በመቶኛ

300 4ዏዏ 1ዏዏ 1ዏዏ 45ዏ 3ዏዏ

Page 6: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

5

በ2011 በጀት ዒመት የምርምርና ስርፀት አቅም እንዱያዴግ፣ የምርምር ተግባር ውጤታማ እንዱሆንና

የኢንስቲትዩቱ ሥራዎች ምርምርን ማዕከሌ ያዯረገ የኢንደስትሪ ቴክኖልጂ አቅም የሚያሳዴግ የምርምር ሥራዎችን

በማከናወን በንዐስ ዘርፈ ያጋጠሙ ማነቆዎች፣ በምርት ሂዯት ሇሚከሰቱ ችግሮች፣ ጥራትን ማሻሻሌና አዲዱስ

የምርት ሌማቶች ዙሪያ በመስራት ተጨባጭ ሇውጥ በሚያመጡ ተግባራት ሊይ እንዱያተኩሩ ግሌፅ አቅጣጫና

ትኩረት ተሰጥቶት በተቋምና በኢንደስትሪ ዩኒቨርስቲ ትስስር የተጀመሩ የምርምር ሥራዎችና የተጠናቀቁ አፇፃፀም

ካሇፇው ተመሣሣይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከ1ዏዏ እስከ 5ዏዏ በመቶ ዕዴገት ያሳየና በቀጣይ የንዐስ ዘርፈን ችግር

በጥናትና በምርምር ሊይ በመመርኮዝ ዘሊቂ መፌትሄ ሇመስጠት ከፌተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋሌ፡፡

ከስራ ዕዴሌ ፇጠራ አንፃር

ሠንጠረዥ4

የኘሮጀክት ባሇቤት 2010 2011 ንፅፅር በመቶኛ

የአገር ውስጥ ባሇሀብት ኘሮጀክት 271 530 95.6

የውጭ ባሇሀብት ኘሮጀክት 485 210 (56.7)

በዴምሩ 756 740 (2.11)

በሠንጠረዥ4 በተዯረገው ንፅፅር በተሇይ በውጭ አገር ኘሮጀክት የዘንዴሮ በጀት ዒመት ክጥቅምት እስከ ታህሳስ

ያሇውን መረጃ ያሌተካተተ በመሆኑ ትክክሇኛ ውጤት የማያሳይ ቢሆንም በተሇይ ከአገር ውስጥ ኘሮጀክቶች ሇዜጎች

የተፇጠረው የሥራ ዕዴሌ 95.6 በመቶ ዕዴገት አሳይቷሌ፡፡

Page 7: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

6

2. የመዯበኛ ሥራዎች የውጤት ተኮር ሥርዒት የግማሽ ዒመት ዕቅዴ አፇፃፀም

ሠንጠረዥ5

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

የመንግሥት/የተገሌጋይ ዕይታ 25 በመቶኛ 15.385

ግብ1፡- የህብረተሰቡን ዘሊቂ

ተጠቃሚነት ማሳዯግ፣

5 በመቶኛ 4.625

አነስተኛ ፣መካከሇኛ እና ከፌተኛ

የአገር ውስጥ ኢንደስትሪዎችን ወዯ

ኢንቨስትመንት እንዱገቡና

እንዱሸጋገሩ በማዴረግ ሇህብረተሰቡ

የስራ ዕዴሌ የመፌጠር ስራ

ማከናወን፣

በመጀመሪያው ሩብ ዒመት በተቋሙ ከሚዯገፊ ከስዴስት የውጭ

ኘሮጀክቶች 121 ወንዴና 89 ሴት በዴምሩ 210 እንዱሁም፤

በኢንስቲትዩቱ የሚዯገፊ በኘሮጀክት ዯረጃ ያለ 19 የአገር

ውስጥ ባሇሃብቶች ተገቢውን ዴጋፌ በማዴረግ 311 ወንዴና

219 ሴት በጠቅሊሊው 530 የሥራ ዕዴሌ በዴምር 432 ወንዴና

308 ሴት በጠቅሊሊው 740 የሥራ ዕዴሌ ተፇጥራሌ፡፡

የተፇጠረ

የስራ

ዕዴሌ

በቁጥር

800 740 92.5 የተፇጠረው የስራ ዕዴሌ

ከኘሮጀክቶች የተገኙ

አዱስ የስራ ዕዴሌ

የሚገሌፅ ነው፡፡

ግብ 2፡- በማኑፊክቸሪንግ ዘርፌ

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ

ኢንደስትሪ የኢኮኖሚ ዴርሻን

ማሳዯግ፣

10 በመቶኛ 2.86

Page 8: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

7

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

ገቢ ምርቶችን የሚተኩ የሀገር ውስጥ

ምርቶችን በስፊት መመረታቸውን

መረጃዎች ከተሇያዩ ምንጮች

በማሰባሰብ የመተንተንና የማጠናቀር

ሥራዎች ማከናወን፣

በመጀመሪያው ሩብ ዒመት የውጭ ባሇሃብትን አፇፃፀም ጨምሮ

የተገኘው የ6 ወራት የምርት መጠን አፇፃፀም፡-

በመሠረታዊ ብረታ ብረት 7.273 ቢሉየን ብር፣

ተሽከርካሪና ፊብሪኬሽን 821.19 ሚሉየን ብር፣

በማሽነሪና ኢኩዩኘመንት 1.873 ቢሉየን ብር ፣

በኤላክትሪካሌና ኤላክትሮኒክስ በኤክስፖርት አፇፃፀም የተገኘውን

የምርት መጠን ጨምሮ 708 ሚሉየን ብር፣

በጠቅሊሊው 10.675 ቢሉየን ብር የምርት አፇፃፀም ተገኝቷሌ፡፡

ዝርዝር የምርት አፇፃፀም በአባሪ ሁሇት ቀርቧሌ፡፡

በቢሉየን

ብር

37.28 10.675 28.63 ሇአገር ውስጥ

ባሇሃብት የውጭ

ምንዛሬና የደቤ

ብዴር ያሇመፇቀዴ

ተፅዕኖ አሳዴራሌ፡፡

ከ85 አምራች

ዴርጅቶች ውስጥ

የተገኘው መረጃ

59 ብቻ በመሆኑ

በምርት አፇፃፀም

መረጃ ሊይ ክፌተት

መኖር

ግብ3፡- የሌማታዊ ባሇሀብቶች

እርካታን ማሳዯግ

10 በመቶኛ 7.78

በዜጎች ቻርተር መሠረት የሚሰጡ

ዴጋፌና አገሌግልቶች የሌማታዊ

ባሇሀብቱ እርካታ ማዯጉን መረጃዎችን

በመጠይቅ ማሰባሰብ የመተንተንና

የማጠናቀር ሥራዎች ማከናወን፣

በሚሰጡ አገሌግልቶች ዙሪያ ከንዐስ ዘርፌ ባሇሀብቶች በመጠይቅ

በተሰበሰበው መረጃ የእካታቸው ዯረጃ 78 በመቶ መሆኑን

ከዲሰሳው ማወቅ ተችሎሌ፡፡

በመቶኛ 100 78 78

የባሇሃብት እርካታ ከዜጏች ቻርተር አፇፃፀም አንጻር በስዴስት

ወራት ውስጥ 367 አገሌግልቶች የተሰጡ ሲሆን በስታንዲርደ

መሠረት 1ዏ5፣ ከስታንዲርዴ ፇጥኖ የተሰጠ 147 እና

ከስታንዲርደ ዘግይቶ በመካከሇኛ 79 በዝቅተኛ 35 የተሰጠ

ሲሆን አፇፃፀማቸውም በአማካይ 78.86 በመቶ መሆኑን

ያመሊክታሌ፡፡ ዝርዝር በአባሪ 3 ቀርቧሌ፡፡

በመቶኛ 1ዏዏ 78.86 78.86

Page 9: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

8

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

የሀብት ዕይታ 15 በመቶኛ 10.67

ግብ 4፡- የሀብት አጠቃቀምን

ማሻሻሌ

10 በመቶኛ 5.67

መንግሥት የሚመዯብ የፕሮግራም

በጀትን በታቀዯው መሠረት ሥራ ሊይ

በማዋሌ ስትራቴጂያዊ ግቦችን ማሳካት፣

የበጀትና የፉዚካሌ ስራ አፇፃፀመን

ውጤታማ ማዴረግ፣

የበጀትና የሀብት አጠቃቀም

የመንግሥትን አዋጆች፣ ዯንቦችና

መመሪያዎች የተከተሇ መሆኑን

ማረጋገጥ፣

የህጋዊነትና የክዋኔ ኦዱት በሰው

ሃብት ሌማትና አስተዲዯር ዙሪያ

ማከናወን፣

በግማሽ ዒመቱ በዕቅደ መሠረት ሇዯመወዝና ሇስራ ማስኬጃ

በመዯበኛ በጀት ብር 18170.58 ሇማውጣት ታቅዲ እስከ

ህዲር ወር 2011 በጀት ዒመት ዴረስ ብር 6.988 ሚሉየን

ወጪ ተዯርጓሌ፡፡

ሇቁርኝት ኘሮጀክት በግማሽ ዒመቱ ብር 9.7 ሚሉየን ብር

ሇማውጣት ታቅድ፡-

የሊብራቶሪና ወርክሾኘ መሣሪዎች ግዥ ዕቃዎቹን የመሇየት

ስራ ተከናውኖ የጨረታ ሰነደ በዝግጅት ሊይ በመሆኑ፣

የፊሲሉቲ ግንባታ ስራ የዱዛይን ስራ ሇማስጀመር በጨረታ

ሰነዴ ዝግጅት ሊይ መሆን፣

በረጅም ጊዜ ስሌጠና በሃገር ውስጥ ዩኒቨርስቲ ሇማስጀመር

የፊይናንስ ስምምነት ያሇመጠናቀቅና

ከቁርኝት አጋሩ በረጅም ጊዜ ስሌጠና ሇሚመጡ ባሇሙያዎች

የቆይታ ጊዜ ስምምነት ሊይ ባሇመዯረሱ

ምክንያት ምንም ዒይነት ወጪ አሌተዯረገም፡፡ ሇመዯበኛና

ሇቁርኝት የበጀት አፇፃፀሙም በአማካይ 25 በመቶ ነው፡፡

በመቶኛ

65

25

38.4

በባሇሙያዎች

አሇመሟሊትና ከግዥ

ጠያቂዎች ጋር

በተያያዘ ሠራተኛ

ቅጠር በመቆሙ

ማሟሊት ያሇመቻሌ

በIFMIS ስሌጠና

መጓተት የግዥ ሂዯቱ

በጊዜው ባሇመጠናቀቁ

Page 10: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

9

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

የፉዚካሌ አፇፃፀም 73.35 በመቶ እና የበጀት አፇፃፀም 25

በመቶ ጥምርታ አፇፃፀሙ

በመቶኛ 8ዏ፡5ዏ 73.3፡25 91.2፡5ዏ የበጀት አፇፃፀሙ ከሊይ

በተጠቀሰው ምክንያት

አፇፃፀሙ ዝቅ በማሇቱ

ጥምርታው አማካይ

አፇፃፀም 7ዏ.6 በመቶ

ነው

የፊይናንስ ኦዱት ስራ የ2ዏ1ዏ አራተኛ ሩብ ዒመትና

የቆጠራ ሪፖርት ተጠናቆ ሇሚመሇከተው ተዯራሽ

ተዯርጓሌ፡፡

በቁጥር 2 1 5ዏ ከIFMIS ጋር

በተያያዘ የ2ዏ11

መጀመሪያው ሩብ

ዒመት የፊይናንስ

ኦዱት ስራ

አሌተጠናቀቀም፡፡

Page 11: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

10

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

በሰው ሃብት የቅጥር፤ የዯረጃ እዴገት፤ስሌጠና እና የሠራተኞች

ኢንሹራንስ ሽፌን ዙሪያ የክዋኔና የህጋዊነት ኦዱት ተከናውኖ

በተገኙ ግኝቶች ዙሪያ ማሇትም፡-

የአገር ውስጥ ስሌጠና ,ኘሮግራም በማይሳተፊ ሠራተኞች

ሊይ የተጠያቂነት አሠራር እንዱዘረጋ በማዴረግ፤

የኢንሹራንስ ሽፊን የወጣውን ህግና የአፇፃፀም መመሪያ

ተከትል ኢንሹራንስ የሚያገኙ ሠራተኞች ዝርዝር ከሰው

ሃብት ሇኦዱትና ሇፊይናንስ በግሌፅ እንዱዯርስ በማዴረግ፣

በቅጥርና ዕዴገት አፇፃፀም ዙሪያ ረጅም ጊዜ

የሚወስደትን ስራ ወዯ ስታንዲርዴ በማምጣት

በግኝቶች ሊይ ተገቢው ማስተካከያ ተወስዶሌ፡፡

በቁጥር

2

2

100

ግብ5፡-የሀብት ምንጭን ማሳዯግ 5 በመቶኛ 5

በመንግሥት የሚመዯበውን በጀት

በቁጠባ ከመጠቀም በተጨማሪ

የተቀመጡትን ግቦች ሇማሳካትና

ሌማትን ሇማፊጠን የተሇያዩ የፕሮጀክት

ፕሮፖዛልችን በማዘጋጀት ከሌማት

አጋሮች የፊይናንስ፣ የቴክኒክና

የማቴሪያሌ ዴጋፌ ሇማፇሊሇግ ኘሮፖዛሌ

የማዘጋጀት ስራ ማከናወን፣

የጥሬ ብረት ማዕዴን ሌማት፣በኤላክትሪካሌና ኤላክትሮኒክስና

ሇተቋሙ ሇፊሲሉቲ ማሟያ ኘሮጀክቶችን በፊይናንስ ሇመዯገፌ

ቻይና ሇአፌሪካ ሌማት ከተመዯበው በጀት ዴጋፌ ሇማግኘት

የconcept note ተዘጋጅቶ ሇሚመሇከተው አካሌ ተዯራሽ

ተዯርጓሌ፡፡

በቁጥር 3 3 100

Page 12: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

11

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

የውስጥ አሠራር ዕይታ 40 በመቶኛ 29.64

ግብ6፡- የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ

ኢንደስትሪ ኢንቨስትመንትን

ማሳዯግ

5 በመቶኛ

3.44

በአማካይ ውጤቱ

68.72 በመቶ ነው

ወዯ ኢንቨስትመንት ሉገባባቸው የሚችለ

የብ.ብ.ኢንጀነሪንግ ምርቶች የቅዴመ-

አዋጭነት ጥናት ሰነዴ ማዘጋጀት፣

የቅዴመ አዋጭነት ጥናት

Food processing machine

Flat cold Rolled Iron/Steel Manufacturing፣

Flat Hot Rolled Iron/Steel Manufacturing እና

Arc welding machine ሊይ ሙለ ሇሙለ ተጠናቋሌ፡፡

የተዘጋጀ

የቅዴመ

አዋጭነት

ጥናት

በቁጥር

6 4 66.6 በረጅም ጊዜ

ትምህርትና በሠራተኛ

ፌሌሰት ሁሇቱ ጥናቶች

ሉጠናቀቁ አሌቻለም፡፡

አዲዱስ ኢንቨስትመንቶችን ሇመሳብ

የማስተዋወቂያ ስራዎችን መስራት

የፋዳራሌ ከተሞች የሥራ ዕዴሌ ፇጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ

የተጠኑ ዘጠኝ የቅዴመ አዋጭነት ጥናት እና ሇሁሇት የክሌሌ

ኢንቨስትመንት ቢሮዎች የተጠኑ 18 የቅዴመ አዋጭነት ጥናቶች

በየክሇለ ሇሚገኙ ባሇሃብቶች ሇማስተዋወቅ ጥናቶቹ በሶፌት ኮፒ

ተሠራጭተዋሌ፡፡

የተከናወነ

የማስተዋ

ወቅ ስራ

በቁጥር

1 5ዏ 50 በክሌሌ የኘሮሞሽን ስራ

ሇማከናወን ክሌልች

ሇዚሁ ስራ በጀት

የመዯቡ ባሇመሆናቸው

አፇፃፀም ዝቅ ሉሌ

ችሎሌ፡፡

Page 13: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

12

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

በኢንቨስትመንት ሂዯት ሊይ ሊለ

ኘሮጀክቶች ሶስት የቴክኖልጂ መረጣና

የቴክኖልጂ ዴርዴር፣ ሶሶት የዱዛይንና

የግንባታ ፕሊን ዝግጅት ዴጋፌ፣ ሶስት

የመሳሪያ ተከሊና አራት የኮሚሽኒንግ

አገሌግልት ዴጋፌ በመስጠት ስዴስት

ኘሮጀክቶችን ወዯ ማምረት

እንዱሸጋገሩ ማዴረግ

በኘሮጀክት ዯረጃ ያለ ሃያ ሁሇት የሃገር ውስጥ ባሇሃብቶችን

ኘሮጀክቶች አራት የቴክኖልጂ መረጣና የቴክኖልጂ ዴርዴር፣

ስዴስት የዱዛይንና የግንባታ ፕሊን ዝግጅት ዴጋፌ፣ ሶስት

የመሳሪያ ተከሊና አምስት የኮሚሽኒንግ አገሌግልት ዴጋፌ

በመስጠት አስራ አራት ኘሮጀክቶች ወዯ ማምረት እንዱሸጋገሩ

ተዯርጓሌ፡፡ የተሸጋገሩ ኢንደስትሪዎች ዝርዝር በአባሪ አራት

ተያይዟሌ፡፡

ወዯ

ማምረት

የተሸጋገሩ

ኘሮጀክቶች

በቁጥር

6 5 83.30 ወዯ ማምረት

ከተሸጋገሩ ፕሮጀክቶች

ኢንስቲትዩቱ ዴጋፌ

በመስጠት ያሸጋገራቸው

አምስት ሲሆኑ ቀሪዎቹን

የሁሇተኛ መዯብ ታሪፌ

ተጠቃሚ የተዯረጉ

ሲሆን ወዯ ማምረት

በራሳቸው የገቡ ናቸው፡፡

አፇፃፀሙም ከዕቅዴ

በሊይ ሲሆን

ከኢንስቲትዩቱ ከተሰጠ

ዴጋፌ አንፃር 83.3%

ነው፡፡

ከክሌሌና ከተማ መስተዲዴር ጋር

በመቀናጀት አነስተኛና መካከሇኛ

ኢንደስትሪዎችን ሇማጠናከር

በፌላክሴብሌ ወርክቮፖችና በአነስተኛና

መካከሇኛ ኢንደስትሪዎች ዙሪያ ዲሰሳ

በማዴረግ ኘሮፖዛሌ ማዘጋጀት፣

በሶስት የኢንስቲትዩቱ አመራሮች የሚመራ ቡዴን በማቋቋም

በዯቡብ፣ በኦሮሚያ፣ በትግራይ፣ በአፊር፣ በአማራና በሏረሬ ክሌሊዊ

መንግሥት እና በዴሬዯዋ እና በአዱስ አበባ ከተማ መስተዲዴር

ያለ አነስተኛና መካከሇኛ ማኑፊክቸሪንግ ኢንደስትሪ ሌማት

ኤጀንሲ፣ ቴክኒክ ኮላጅ፣ የንግዴና ኢንደስትሪ ቢሮዎች፣ በየክሌለ

የሚገኙ ፌላክሰብሌ ወርክሾኘና አነስተኛና መካከሇኛ

ኢንትፕራይዞችን በመጏብኘትና ከሚመሇከታቸው ጋር ውይይት

በማዴረግ የክፌተት ዲሰሳ ሪፖርት የተጠናቀረ ሲሆን የተሇዩት

ችግሮችም ቀርበዋሌ፡፡ ከቀረቡት ችግሮች ዋና ዋናዎቹም፡-

የክሌሌ ዴጋፌ ሰጭ አካሊት የአቅም ማነስ፣

የተዘጋጀ

ኘሮፖዛሌ

ብዛት

በቁጥር

2 1.5 75 ሇዲሰሳ ጥናቱ የሚሆኑ

መረጃዎችን

የማሰባሰብና ችግሮችን

የመሇየት ስራ ተከናውኖ

መነሻ ኘሮፖዛሌ በረቂቅ

ዯረጃ ተጠናቋሌ

Page 14: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

13

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

የባሇዴርሻ አካሊት ቅንጅታዊ ጉዴሇት፣

የሰሇጠነ የሰው ሃይሌ ያሇመኖር፣

የግብዒት አቅርቦትና የገበያ ትስስር ችግር፣

የፊይናንስ አቅርቦት ችግር፣

የኤላክትሪክ ኃይሌ አቅርቦት ችግር፣

የመስሪያ ቦታ ኪራይ ዋጋ መናር፣

የመስሪያ ቦታ እጦት፣

የምርታማነት ችግር በተሇይ ከተወዲዲሪነት አንፃር የምርት

ጥራት ዯረጃና ሠርተፌኬት ያሇመኖር፣

ማሽነሪዎች ሇረጅም ጊዜ ያሇስራ መቆምና የጥገና ክፌተት

ናቸው፡፡

ግብ7፡- የብ/ ብ/ እና ኢን/ ኢንደስትሪ

የአቅም አጠቃቀም፣ የምርት ጥራት፣

ስብጥርና ምርታማነት ማሳዯግ

6 በመቶኛ

4.92

ውጤቱ በአማካይ

82.23 በመቶ ነው

ሇንዐስ ዘርፊ ባሇሙያዎች

የማኔጅመንትና የቴክኒካሌ የፅንሰ

ሃሳብና የተግባር ስሌጠና መስጠት

በስምንት ዒይነት የቴክኒክና የማኔጅመንት ሥሌጠና ወ 310

እና ሴ 40 በዴምሩ 350 ሇንዐስ ዘርፊ ኢንደስትሪዎችና ባሇዴርሻ

አካሊት ስሌጠና የተሰጠ ሲሆን የሴቶች ዴርሻ 11.42 በመቶ

መሆኑን ያመሊክታሌ፡፡ የስሌጠና ዝርዝር በአባሪ አምስት ቀርቧሌ፡፡

ስሌጠና

ያገኙ

የንዐስ

ዘርፈ

ባሇሙያዎ

ች በቁጥር

420 350 83.33 ሇክሌሌና ከተማ

መስተዲዴር ባሇዴርሻ

አካሊት፣

ሇኢንተርኘራይዞችና

ፌላክሰብሌ ወርክሾኘ

በዲሰሳ መሠረት

ሇ120 ባሇሙያዎችና

የአመራር ስሌጠና

ሇንዐስ ዘርፊ ኢንደስትሪዎች፣ ሇክሌሌና ሇበሊይ አብ ኬብሌና ሇናስቺቭ ሇኢንደስትሪው አመራሮች በካይዘን ስሌጠና

70 33 47.14

Page 15: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

14

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

ከተማ መስተዲዴር አመራሮችና

ሱፐርቫይዘሮች የማኔጅመንት አቅም

ግንባታ ስሌጠና መስጠት፣

ፌሌስፌና ዙሪያ ሇወንዴ 24 ሇሴት 9 በጠቅሊሊው 33 አመራሮች

ስሌጠና ተሰጥቷሌ፡፡

ያገኙ

በቁጥር

በማዕከሌ በአ/አ

ሇመሰጠት ክሌልቹ

በጀት ችግር

ኢንስቲትዩቱ በ3ኛ ሩብ

ዒመት ወዯ ክሌሌ ሄድ

ሇመስጠት ኘሮግራም

በመያዙ አፇፃፀሙ ዝቅ

ሉሌ ችሎሌ፡፡

ሇንዐስ ዘርፊ ባሇሙያዎች የሙያ

ዯረጃቸውን በመመዘን ባሇሙያዎችን

ሠርቲፊይዴ ማዴረግ፣

በአራቱም የምዘና ዒይነት ማሇትም፡-

BMW (Basic metal work)

GMFA (General metal fabrication and assembly)

Machining

300 ወንዴና 47 ሴት በጠቅሊሊው 347 ተመዝነው 142 ወንዴና

23 ሴት በጠቅሊሊው 165 ብቁ ሆነው ሠርቲፊይዴ ሆነዋሌ፡፡

የተመዘኑ

ባሇሙያዎ

ች በቁጥር

413 403 97.57 ሠርቲፊይዴ

ሇማዴረግ

ከስታንዲርዴ በሊይ

በመታቀደ

አፇፃፀሙ ሊይ

ተፅእኖ አሳዴራሌ፡፡

ሠርቲፊይ

ዴ የሆኑ

ባሇሙያዎ

ች በቁጥር

248 175 70.56

Page 16: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

15

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

በንዐስ ዘርፊ ኢንደስትሪዎች ሇሴቶችና

ወጣቶች ምቹ የስራ ከባቢ እንዱፇጠር

ማዴረግ፣

በሰባት ኢንደስትሪዎች በአካሌ በመገኘት መጠይቅ በመበተን

ከተዯረገው ዲሰሳ ሇኢንደስትሪዎቹ ግንዛቤ የመፌጠር ስራ

በማከናወን በሊይ አብ አውቴሞቲቭ፣ ዯስ ጄኔራሌ ትሬዱንግ እና

ሮዲ ኢንጂነሪንግ ክትትሌና ዴጋፌ እየተዯረገሊቸው ይገኛሌ፡፡

የተዯገፊ

ኢንደስትሪ

ዎች

በቁጥር

4 3 75

ነባር ካይዘን የተገበሩ የንዐስ ዘርፊ

ኢንደስትሪዎች ክትትሌና ዴጋፌ

በማዴረግ ወዯ ቀጣይ ምዕራፌ

እንዱሸጋገሩ ማዴረግ

ከJICA ጋር እየተተገበረ ሊሇው የሶስት ኢንደስትሪዎች Hand

holding ኘሮጀክት ኢንደስትሪዎች ወዯ ዯረጃ ሁሇት የካይዘን

ትግበራ እንዱሸጋገሩ የሚያስገዴዴ በመሆኑ በቀጣይ በካይዘን

ኢንስቲትዩት እና በ JICA ትብብር ሇዯረጃ ሁሇት ዝግጅት

ትግበራ ዝግጁ አንዱሆኑና የካይዘን ኢንስቲትዩቱ በሁሇተኛ ዱግሪ

ተማሪዎች ፖይሇት ኘሮጀክት አንዱሆኑ ከተመረጡት መካከሌ ሇቢ

ኤንዴ ሲ አሌሙኒየም ፊብሪካ ወዯ ዯረጃ ሁሇት ትግበራ

ሇማስገባት ሇ54 ሠራተኞች የካይዘን ማነቃቂያ ስሌጠና

ተሰጥቷሌ፡፡

በተጨማሪም አዲማ ምስማርና ቆርቆሮ ፊብሪካ እና በዯስ

ጀነራሌ ትሬዱንግ በኢንስቲትዩቱና በካይዘን ኢንስቲትዩት

የመጀመሪያ ዙር የካይዘን ትግበራ በማጠናቀቅ ሇቀጣይ ዙር

ቅዴመ ዝግጅት በመዯረግ ሊይ ይገኛሌ፡፡

ወዯ

ቀጣይ

ምዕራፌ

የተሸጋገሩ

ኢንደስትሪ

ዎች

በቁጥር

3 3 100 ሁሇተኛው ዯረጃ

የማሸጋገር ስራ

ማነቃቂያ ስሌጠና

ከመስጠት አንፃር በቢ

እና ሲ አሌሙኒየም

ብቻ ተግባራዊ

የተዯረገ በመሆኑ

አፇፃፀሙ ዝቅ ሉሌ

ችሎሌ፡፡

በካይዘን አፇፃፀም

የተኘው ፊይዲ በዯስ

ጀነራሌ ትሬዱንግ

የብር 2ዏ2ዏዏዏ.ዏዏ

ትርፊማነት አና

በአካባቢ ጥበቃ ከዚህ

ቀዯም

Page 17: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

16

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

በማስጠንቀቂያ

ይዯርሳቸው የነበረው

በአሁኑ የዋንጫ

ተሸሊሚ ሆነዋሌ፡፡

አዲማ ምስማርና

ቆርቆሮ ፊብሪካ

451,200.00 ብር

ማትረፌ፣ ከ20-30

ዯቂቃ ይፇጅ

የነበረዉን የስቶር

ምሌሌስ ጊዜ ወዯ

25 ሰከንዴ

የማውረዴና ሰነዴ

ሇመፇሇግ እስከ 30

ዯቂቃ ይወስዴ የነበረ

ወዯ 5 ዯቂቃ

በማዉረዴ ጊዜ

ብክነትን ሇመቀነስ

ተችሎሌ፡፡

Page 18: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

17

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

ካይዘን የሚተገብሩ አዲዱስ

ኢንደስትሪዎችን ስሌጠና እና ዴጋፌ

በመስጠት ወዯ ትግበራ ማስገባት

በበሊይ አብ ኬብሌና በናስቹቭ ሇ197 አመራርና ሠራተኞች በሶስት

ዙር ስሌጠና በመስጠት 20 ሌቡዎችን በማዯራጀት ወዯ ትግበራ

ተገብቷሌ፡፡

ወዯ ትግበራ

የገቡ

ኢንደስትሪዎ

ች በቁጥር

2 2 100

የምርት ጥራትና ተወዲዲሪነትን

የሚያጎሇብቱ እና ጥናትን መሰረት

ያዯረጉ አዲዱስና የተሻሻለ ምርት

ጥራት ዯረጃ ፕሮፖዛልች ማዘጋጀት፣

ሇ12 (አስራሁሇት) ምርቶች አዱስ ዯረጃ እንዱወጣሊቸው የዯረጃ

ፕሮፖዛሌ ተዘጋጅቶ ሇዯረጃዎች አጄንሲ ተሌኳሌ፡፡

በቁጥር 14 12 85.7

የጥራት ፌተሻ አገሌግልት በኢ አበሊሽና

በአበሊሽ መስጠት፣

በኢ-አበሊሽ (NDT)ፌተሻ ሇሰባት ኬብሌ፣ ሇ234 የስቲሌ ስትራክቸር

ጆይንቶች፣ ሇአራት የGalvanizing Kettle ፓርቶች እና በአበሊሽ

ፌተሻ ሇአንዴ Plate በአጠቃሊይ 246 ፌተሻ ማዴረግ ተችሎሌ፡፡

በቁጥር 250 246 98.40

ግብ8፡- የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ

ቴክኖልጂ አቅም ማሳዯግና የሊቀ

ክህልት ያሇው የሰው ሃይሌ

ማፌራት

6 በመቶኛ

5.68 በአማካይ ውጤቱ

94.27 በመቶ ነው

በኢንደስትሪ ዩኒቨርስቲ ትስስር የንዐስ

ዘርፈን ችግር የሚፇቱ የጥናትና

የምርምር ሥራዎችን ከተሇያዩ

የትምህርት እና የምርምር ተቋማት

ጋር ማከናወን፣

ከስዴስቱ የቀጠና ትስስሮች ውስጥ በአራቱ የቀጠና ትስስሮች አስራ

አንዴ የምርምር ስራዎች እየተከናወኑ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ አራቱ

የምርምር ስራዎች መኖ ማቀነባበሪያ፣ጤፌ ማበጠሪያ፣ 3D

display (ሶፌትዌሮችን በመጠቀም ምርቶችን ማሳያ ዘዳ) እና

Plastic threshing machine ተጠናቀዋሌ፡፡ ቀሪዎቹ ሰባቱ

የምርምር ስራዎች ያለበት ዯረጃ በአማካይ 59.28 በመቶ ነው፡፡

የተከናወኑ

የምርምር

ስራዎች

በቁጥር

4 4.59 100

Page 19: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

18

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

ዝርዝር የምርምር ስራዎችና ያለበት ዯረጃ በአባሪ ስዴስት

ቀርቧሌ፡፡

ችግር ፇቺ የሆኑ የምርምር ስራዎችን

ሇማከናወን የምርት ዱዛይን ስራን

ማጠናቀቅ፣

የዝርግ ብረት መጠቅሇያ ማሽንና የጌጣጌጥ መስሪያ ማሽን

የዱዛይን ስራው ሙለ ሇሙለ ተጠናቆ ወዯ ምርት ክፌሌ

የተሸጋገረ ሲሆን የሸንኮራ ጭማቂ መስሪያ ማሽን፣ የላዘር ቀበቶ

መስሪያ ማሽን እና የአርት ሜታሌ መሥሪያ ማሽን 85 በመቶ

የዱዛይን ስራው ተጠናቋሌ፡፡

የተጠናቀቁ

የዱዛይን

ስራዎች

በቁጥር

5 4.55 91

ምርታማነት እና የምርት ስብጥርን

ሉያሳዴጉ የሚችለ የምርት ሌማት

ሥራዎችን ማከናወን፤

የጫማ ሶሌ ማሞቂያ (Heat Reactivater)፣የጫማ ሶሌ መቦረሻ

/Roughing and Polishing Machine/፣ዯስት ኮላክትር

/Dust Collector/ እና የኘሊስቲክ መፌጫ /Plastic Shredder

Machine/ የማምረት ስራው የተጠናቀቀ ሲሆን ቀሪዎቹ አምስቱ

የምርት ሌማት ስራዎች በአማካኝ 59.6 በመቶ ዯረጃ ሊይ

ይገኛለ፡፡ ዝርዝራቸውም በአባሪ ሰባት ቀርቧሌ፡፡

ተመርተው

የሚጠናቀ

ቁ የምርት

ሌማት

ስራዎች

5 4.59 91.8

ግብ 9፡-የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ዘርፌ

የአካባቢ ጥበቃ፣ ክብካቤንና የኃይሌ

አጠቃቀምን አቅም ማሳዯግ

5 በመቶኛ

4

Page 20: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

19

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

የአካባቢ ብክሇትን ሇመከሊከሌ የዯረቅ

ቆሻሻን መሌሶ ጥቅም ሊይ ሇማዋሌ፣

በኢነርጂ ኦዱትና ኢነርጂ ኢፌሸንሲ

እንዱሁም በአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማና

ትግበራ ዙሪያ ጥናት ሇማካሄዴ መነሻ

የሚሆን ኘሮፖዛሌ ማዘጋጀት

በብረታ ብረት ኢንደስትሪዎች የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማና ትግበራ

ጥናት፣የፋሮ ብረት አምራች ኢንደስትሪዎች የኢነርጂ ኦዱትና

ኢነርጂ ኢፌሸንሲ ትግበራ ጥናት እና የብረታ ብረት ኢንደስትሪዎች

ዯረቅ ቆሻሻ ሇኮንክሪት ምርት ግብዒት ማዋሌ ጥናት ኘሮፖዛሌ

ስራው 80 በመቶ ተጠናቋሌ፡፡ እንዱሁም

ሇምርምር

መነሻ

የሚሆን

ኘሮፖዛሌ

ሰነዴ

በቁጥር

3

2.4ዏ 8ዏ የኘሮፖዛለ ሥራ

በማኔጅመንት ዯረጃ

ተገምግም

የመጨረሻው ዯረጃ

የማጠናቀቅ ስራ

ይቀረዋሌ፡፡

ከዕቅዴ ውጭ Iron

slag treatment

development

project proposal

መነሻ የጥናት ስራው

ተጠናቋሌ፡፡

ግብ10፡- የግብዒት አቅርቦትን

ማሳዯግ

3 በመቶኛ

2.25

በሃገር ውስጥ የሚመረቱ የመሇዋወጫና

ኮምፖነንት እና የማሸነሪና

ኢኩዩኘመንት ዒይነት፣ አምራች

ኢንደስትሪዎችን የመሇየት፣ መረጃ

የማሰባሰብና ሰነዴ ማዘጋጀት

በሀገር ውስጥ የሚመረቱ የመሇዋወጫና ኮምፐነት የሚያመርቱ

15፣ ማሽነሪና ኢኩፕመንት የሚያመርቱ ከፌተኛ 7 መካከሇኛ 9

ኢንደስትሪዎችን የመሇየትና በሃገር ውስጥ የሚመረቱ

የመሇዋወጫና የማሽነሪ ዝርዝር የማዘጋጀት ስራ ተጠናቋሌ፡፡

የተዘጋጀ

ሰነዴ

በቁጥር

2 1.5 75 በአገር ውስጥ

የሚመረቱትን

መሇዋወጫና ማሸኖች

በስታንዲርዴ መሠረት

የሚመረቱ መሆናቸውን

የማረጋገጥና የማጣራት

ስራ ይቀራሌ፡፡

Page 21: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

20

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

ግብ11፡- የብረታ ብረትና

ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪዎችን የሃገር

ውስጥና የውጭ ንግዴ አቅም

ማሳዯግ

5 በመቶኛ

3.05

በአማካይ ውጤቱ

61.12 በመቶ ነው፡፡

አነስተኛ፤መካከሇኛ እና ከፌተኛ

እንደስትሪዎችን በምርትና ግብዒት

ማስተሳሰር

የቁርጥራጭ ብረታ ብረት አቅርቦት ሇ9 ኢንደስትሪዎች በግብዒትና

የገበያ ትስስር በሚመሇከት ሇሁሇት በአጠቃሊይ ሇ11

ኢንደስትሪዎች ትስስር ተዯርጓሌ በአራት ወር ውስጥ 1286 ቶን

ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ሇዘርፈ አቅሊጭ ኢንዱስትሪዎች ማቅረብ

ችሎሌ፡፡

የተሳሰሩ

ኢንደስትሪ

ዎች

በቁጥር

15 11 73.3 ከምርት ጋር በገበያ

ሇማስተሳሰር በክሌሌ

ዯረጃ የተጀመረው

እንቅስቃሴ በሂዯት ሊይ

የሚገኝ በመሆኑ ነው፡፡

ዘርፇ ብዙ የግብይት ዴጋፍችን

በመስጠት የሃገር ውስጥ የብረታ ብረትና

ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪዎች ውጤታማ

የወጪ ንግዴ ግብይት እንዱያዯርጉ

ማስቻሌ

በ36ተኛው የሱዲን ካርቱም ዒሇም አቀፌ ኤግዚቢሽን መሳተፌ

እንዱችለ 80 ኢንደስትሪዎች ጥያቄ ቀርቦሊቸው 5ቱ

ፌሊጏታቸውን ገሌፀዋሌ፡፡

2011 ዒ.ም በጀት ዒመት የሃገር ውስጥ ባሇሃብት ከሏምላ

እስከ ህዲር ወር 2011 የውጪ ንግዴ ዕቅዴ አፇፃፀም እስከ

ህዲር ወር 2ዏ11 ዴረስ ያሇው 1,195,547.00 የአሜሪካን

ድሊር ሲሆን ከዕቅዴ አንፃር ሲታይ 82.45 መሆኑን

ያመሊክታሌ፡፡ እንዱሁም ኤላትሪካሌና ኤላክትሮኒክስ ከሏምላ

እስከ ህዲር ወር 2011 የተያዘ ዕቅዴ ባይኖርም አንዴ ተቋም

3,692.00 የአሜሪካን ድሊር ኤክስፖርት አዴርጓሌ፡፡ በአጠቃሊይ

ከንዐስ ዘርፊ ስምንት ኢንደስትሪዎች 1,199,239.00

የአሜሪካን

ድሊር

በሚሉየን

2450 1199.23 48.94 አፇፃፀሙ የታህሳስ

ወርን ያሊካተተ

ከመሆኑም በሊይ

በኤክስፖርት ይሳተፊለ

ተብሇው ከታሰቡ

ዴርጅቶች በውጭ

ምንዛሬና በታርጋ ችግር

እንዱሁም ከገበያ ጋር

በተያያዘ ማነቆ

አፇፃፀሙ ዝቅ ሉሌ

ችሎሌ፡፡

Page 22: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

21

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

የአሜሪካ ድሊር ኤክስፖርት የተዯረገ ሲሆን ከዕቅደ አንፃር

አፇፃፀም 82.70 መሆኑን ያመሊክታሌ፡፡

ግብ 12፡- የጥናት፣ ዴጋፌ፣

ክትትሌና የአመራር ስርዒትን

ማሻሻሌ

4 በመቶኛ

1.36 በአማካይ ውጤቱ 34.5

በመቶ ነው

የኢንደስትሪ ሌማትን ሇማፊጠን

የሚረደ ፖሉሲዎች፣ ስትራቴጂዎችንና

መርሃግበሮችን ማዘጋጀትና በመንግስት

ሲፇቀዴ ተግባራዊ ማዴረግ /የአግሮ

ኢንደስትሪ ፖርክ ጥናትን በማሰባሰብ

ዝርዝር የዴጋፌ ዴርጊት መርሃ ግብር

ማዘጋጀት/፣

በዘርፈ የተጠኑ የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንደስትሪ የአዋጭነት ጥናት

ጥያቄ ቀርቦ በክትትሌ ሊይ የሚገኝ ሲሆን የዘርፈን መሥኮች

ሉዯገፌ የሚችሌ የአተገባበር መርሃ ግብር ሇመንግስት ሇማቅረብ

በዝግጅት ሊይ ይገኛሌ፡፡

በቁጥር 1 .25 25 የተጠናቀቀው የጥናት

መረጃ የተገኘ ባሇመሆኑ

የዴጋፌ መርሃ ግብሩ

ሉጠናቀቅ አሌቻሇም፡፡

ኢንደስትሪው ዘርፌ በዒሇም አቀፌ

ዯረጃ ተወዲዲሪ የሚያዯርጉ

ማበረታቻዎች ማጥናት፣ ተግባራዊ

ማዴረግና ውጤታማ መሆናቸውን

መከታተሌ/ የተጨማሪ እሴት ጥናትና

የሃገር ውስጥ ባሇሃብት ኢንቨስትመንት

መስክ ጥናት/፣

ስራዎችን ማከናወን፤

የቤት ክዲን ቆርቆሮ ምርቱ ከኋሊ ጀምሬ የዕሴት ሰንሰሇት

በውጪ ባሇሀብት መፇቀዴ ያሇበት የቴክኖልጂ ዯረጃ ጥናት

በመሠራት ሊይ ሲሆን ጥናቱ 8ዏ በመቶ ተጠናቋሌ፤

የተንቀሳቃሽ ምርቶች አዋጪ የሆኑ የተሽከርካሪ የመሇዋወጫ

ምርቶች ጥናት 85 በመቶ ተጠናቋሌ፤

ሉከሇለ የሚገባቸውን የኢቨስትመንት መስኮች ኮንስትራክሽን

ማሽነሪና አሌሙኒየም የቤት እቃዎች

ምርት ዒይነት የመሇየትና መነሻ ሃሳብ የዲሰሳ ስራ

ተከናውኗሌ፡፡

በቁጥር 2 .88 44 የተጨማሪ እሴትና

ሇሃገር ውስጥ ባሇሃብት

መከሇሌ የሚገባቸው

ምርቶች ጥናት ዙሪያ

የቴክኖልጂና የአቅም

አጠቃቀም ዲሰሳ ስራ

ይቀራሌ፡፡

Page 23: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

22

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

ግብ 13፡- የመረጃ ውጤታማነትን

ማሳዯግ

4 በመቶኛ

3.44 ውጤቱ በአማካይ

86.65 በመቶ ነው

የንዐስ ዘርፈን የመረጃ ሥራ አመራርን

በዘሊቂነት በማጠናከር ብቃት ያሇው

ዴጋፌና አገሌግልት ሇመስጠት፡-

ሇኢንቨስትመንት ውሳኔ የሚረደ

በመንግሥት የሚሰጡ

ማበረታቻዎች፣ የፕሮጀክት

ፕሮፊይልችን፣ የአዋጭነት ጥናት

ሰነድችን እና የተሇያዩ የማክሮ

ኢኮኖሚ መረጃዎችን በየጊዜው

በማሰባሰብና በማጠናቀር ወቅታዊ

የማዴረግና የማሰራጨት፣

በአንዴ መረጃ ማዕከሌ

በማዯራጀት ወጥነት ያሊቸው

መረጃዎችን ሇሀገር ውስጥና ሇውጭ

ሀገር መረጃ ፇሊጊዎች በተሇያዩ

የስርጭት ዘዳዎች ተዯራሽ

የማዴረግ፤

ዘመናዊ የኢንፍርሜሽን

ቴክኖልጂን በመጠቀም አግባብ

የማክሮ ኢኮኖሚ መረጃ እና የኢንቨስትመንት ማበረታቻ መረጃ

የመከሇስ ሥራ ተሰርቷሌ፡፡የፕሮጀክት ፕሮፊይልችን፣ የአዋጭነት

ጥናት ሰነድችን ተዯራጅቶ ተሠራጭቷሌ፡፡

18 የንዐስ ዘርፈ ኢንደስትሪዎች የሚጠቀሟቸውን የኃይሌ

ምንጮችና ተረፇ ምረቶች መረጃ በመጠንና በዒይነት ተሰባስበው

ሇጥናትና ምርምር ግብዒት እንዱሆኑ ተዯርጓሌ፡፡

በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ምርቶች ዘርፌ ሇተሰማሩና በአዱስ

አበባ ከተማ ብቻ የሚገኙ የአነስተኛ ታዲጊና መካከሇኛ

ኢንደስትሪዎች መረጃ በመተንትን ሇእያንዲንደ ኢንደስትሪ

የግሌ ፕሮፊይሌ የማዘጋጀት ስራ ተከናውኗሌ፡፡

የኢንደስትሪዎች የ2011 በጀት ዒመት መሠረታዊ ብረታ ብረት

የ2ዏ፣ የኢንጂነሪንግ የ53 እንዱሁም የኤላክትሪካሌና

ኤላክትሮኒክስ 2 ኢንደስትሪዎች የማምረት አቅም ፣ እቅዴ እና

የምርት አፇፃፀም መረጃ በማሰባሰብ ተዯራጅቷሌ፡፡

በንዐስ ዘርፈ ዕቅዴ አፇፃፀምና በላልች ጉዲዮች ዙሪያ ሇ19

የህትመት ሚዱያዎች መረጃ ተዯራጅቶ ተሠራጭቷሌ፤

21 የኤላክትሮኒክስ ሚዱያዎች የንዐስ ዘርፈን የሥራ

እንቅስቃሴ እንዱዘግቡ ተዯርጓሌ፤

13 መረጃ ሇፋስቡክና ሇዴረገጽ ዜና በማዘጋጀት እንዱጫኑ

ተሰባስቦ

የተዯራጀ

መረጃ

በቁጥር

12 10 83.3

ከንዐስ ዘርፊ

ኢንደስትሪዎች የተሟሊ

መረጃ ማግኘት

ባሇመቻለ

ከተዯራጀ

የተሠራጨ

መረጃ

በቁጥር

10 9 90

Page 24: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

23

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

ሇቴክኖልጂ ሽግግር የሚያግዙ

መረጃዎችን (ምርጥ ተሞክሮዎች፣

የምርምርና ስርፀት ውጤቶች፣

የግብይት፣ አዲዱስ የሇውጥ

መሳያዎች እና የመሳሰለት)

በየጊዜው በማሰባሰብ፣

በመተንተንና በማጠናቀር በሥራ

ሊይ የማዋሌ፤

ኢንደስትሪዎችንና ግብዒት

አቅራቢዎች ሇማስተሳሰር

የሚያስችለ የምርት ግብዒት እና

ፌሊጎት መጠን፣ የምርት ጥራት

ወቅታዊ የገበያ ዋጋ መረጃ

የማጠናቀርና የማሰራጨት፣

ተግባራትን ማከናወን፤

ተዯርጓሌ

የ2011 በጀት ዒመት የፕሮጀክት እንቅስቃሴ መረጃ እና በውጭ

ባሇሀብት የተያዙትን በመቶኛ በመሇየት መረጃ በማዯራጀት

በማህበራዊ ገፅ፣ በዴረ-ገፅና ሇህትመት ሚዱያ ተዯራሽ

ተዯርጓሌ፡፡

ግብ 14፡- የሰመረ ቅንጅታዊ

አሠራርን ማጎሌበት

2 በመቶኛ

1.5 ውጤቱ በአማካይ 75

በመቶ ነው፡፡

Page 25: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

24

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

በዘርፈ ኢንደስትሪዎች በእሴት

ሰንሰሇት ውስጥ በየዯረጃው ከሚገኙ

ባሇዴርሻ አካሊትና ላልች ተዋንያን

ጋራ በቅንጅት የማቀዴ፣ የመፇጸም፣

የመከታተሌና የመገምገም ሥራዎችን

ማከናወን፤

የ2ዏ1ዏ በጀት ዒመት የንዐስ ዘርፊ አፇፃፀም ዙሪያና በ2ዏ11

በጀት ዒመት ዕቅዴና በህዝብ ክንፌ አንዴ የጋራ ምክክር ተዯርጓሌ

በቁጥር 2 1 5ዏ ወዯ ሃገር ውስጥ

ባሇሃብት ትኩረት

የተዯረገ በመሆኑ

የ2ዏ11 በጀት ዒመት

የመጀመሪያው ሩብ

ዒመት አፇፃፀም

ሉገመገም እሌቻሇም ሇንዐስ ዘርፊ ባሇሙያዎችና ተቂማት

የሙያ ሠርተፌኬት መመሪያ ማዘጋጀት፣

የንዐስ ዘርፊ የምህንዴስና ባሇሙያዎች፣ አማካሪዎች፣ የሥራ

ተቋራጭ፣ የንዐስ ዘርፊ አምራችና አስመጪዎች የብቃት ማረጋገጫ

የምስክር አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያ ሊይ የንዐስ ዘርፊን ማህበራት

ከማሳተፌ ጀምሮ በመመሪያው ሊይ ባሇዴርሻ አካሊትን በማሳተፌ

ግብዒቶች ተወስዯዋሌ፡፡

በቁጥር 1 1 1ዏዏ

በንዐስ ዘርፊ ኢንደስትሪዎች የሚታዩ

ማነቆዎችን በመሇየት የመፌትሄ ሀሳብ

ሇመንግስት ማቅረብ (የውጪ ምንዛሪ

እጥረት፣የሰኘሊይ ክሬዱት፣ የመብራት

መቆራረጥ፣ የፀጥታ ችግር፣ የግብዒት

አቅርቦት እና የኮንትሮባንዴ)

በንዐስ ዘርፊ ኢንደስትሪዎች በተሇይ በሃገር ውስጥ ባሇሃብት

የሚታዩ ችግሮችን የመሇየትና ከውጭ ምንዛሬ ና ከሰኘሊይ ክሬዱት

ጋር በተያያዘ ተገቢውን መረጃ ከባንክ በማሰባሰብ የውጭ

ምንዛሬ ሇሃገር ውስጥ ባሇሃብት ሇንግዴና ኢንደስትሪ ሚ/ር

በማቅረብ ክትትሌ በመዯረግ ሊይ ይገኛሌ

በቁጥር 1 .5 50 የአገር ውስጥ ባሇሃብት

በውጭ ምንዛሬና በደቤ

ብዴር ሇግብዒት

አቅርቦት ግዥ

ያጋጠማቸውን ችግር

ሇሚ/ር መ/ቤቱ

ቀርቧሌ፡፡

በአነስተኛና መካከሇኛ ኢንተርኘራይዝና

ከፌላክሰብሌ ወርክሾኘ ጋር በተያያዘ

ከክሌሌና ከተማ መስተዲዴር ጋር በጋራ

በግንባር በስዴስት ክሌሌና በሁሇት ከተማ መስተዲዴር በግንባር

በመገኘት ችግሮችን የመሇየትና በቀጣይ ተግባራት ዙሪያ መግባባት

ሊይ ተዯርሷሌ

በቁጥር

2 2 1ዏዏ

Page 26: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

25

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

መስራት፣

የመማማርና ዕዴገት ዕይታ 20 በመቶኛ 17.96

ግብ15፡-የአመራሩንና የፇፃሚውን

ዕውቀት፣ ክህልትና አመሇካከት

ማሻሻሌ

7 በመቶኛ

6.23

ውጤቱ በአማካይ

89.67 በመቶ ነው

በመዋቅሩ መሠረት በቂ የሰው ሃይሌ

በቅጥር፣ ዕዴገትና ዝውውር እንዱሟሊ

ማዴረግ

በመዋቅሩ መሠረት ቅጥርና ዕዴገት መሟሊት የሚገባቸውን 40

የስራ መዯቦች በመሇየት በቅጥር 14ወና 18 ሴ በዴምሩ 30፣

በዕዴገት 8ወና 7 ሴ በዴምሩ 15 በጠቅሊሊ 45 የሰው ሃይሌ

ስምሪት የተፇፀመ ሲሆን 12 ሇቀዋሌ ሠራተኞች ቀሪዎቹን

ሇማሟሊት ወዯ ፐብሉክ ሰርቪስ መሄዴ የሚገባቸውንና በተቋም

በኩሌ በፇቃዴ ቅጥር የሚፇፀምባቸው የስራ መዯቦች ተሇይተው

ተሌከዋሌ፡፡

የተሟሊ

የሰው

ሃይሌ

በቁጥር

40 30 75

የኢንስቲትዩቱን የሰው ኃይሌ አቅም

ሇመገንባት የተሇያዩ የአጭር

የመካከሇኛና የረጅም ጊዜ ስሌጠናዎችን

እንዱያገኙ ማዴረግ

በአጭር ጊዜ ስሌጠና በውጭ ሃገር በቻይና 2 ወንዴ፣ በሃገር

ውስጥ ስሌጠና በውስጥ አቅም 12ወና 9ሴ፣ በአገር ውስጥ ተቋም

8ወና 5ሴ በጠቅሊሊው 22ወና 14ሴ በዴምሩ 36 ባሇሙያዎች

በረጅም ጊዜ ስሌጠና በሁሇተኛ ዱግሪ 7ወና 4 ሴ በዴምሩ 11

ሠራተኞች ትምህርታቸውን በመከታተሌ ሊይ ይገኛለ፡፡

በቁጥር 50 47 94

በንግዴና ኢንደስትሪ ሚ/ር ስር ካለ

ኢንስቲትዩቶች በተውጣጣ ኮሚቴ

አማካይነት ኢንስቲትዩቶች አወቃቀር

ኢንስቲትዩቱ ከላልች ኢንስቲትዩት ጋር በመሆን የተመራማሪ የስራ

መዯቦችን በመሇየት በ34 የስራ መዯቦች በምርምር 7 የስራ

መዯቦች በጥራት በጠቅሊሊው ሇ41 የስራ መዯቦች የስራ መዘርዝር

በቁጥር 1 1 100 በኢንስቲትዩቱ በኩሌ

የሴፌቲና የገበያ

ስራዎች ወዯ ምርምር

Page 27: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

26

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

ወዯ ምርምር እንዱገባ መነሻ ጥናት

ዝግጅት ሊይ ተሳትፍ ማዴረግ

በማዘጋጀትና ሇዯረጃ ዕዴገት መሰሊሌ አፇፃፀም መመሪያ

በማዘጋጀት ሇንግዴና ኢንደስትሪ ሚ/ር እንዱተሊሇፌ ተዯርጓሌ፡፡

እንዱመጡ መነሻ ሃሳብ

ቀርቦ ሇጥናቱ ሇግብዒት

እንዱውሌ ተዯርጓሌ

ግብ 16፡- የኢንፍርሜሽን ቴክኖልጂ

አቅርቦትና አጠቃቀምን ማሳዯግ

7 በመቶኛ

6.12

በአማካይ ውጤቱ

87.57 በመቶ ነው

በተቋም ዯረጃ የIFMIS ኘሮግራምን

ሙለ ሇሙለ ተግባራዊ ማዴረግ

በIFMIS ዙሪያ 30 ወንዴና 23 ሴት ሠራተኞች በዴምሩ ሇ53

የኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች ስሌጠና ተሰጥቷሌ፡፡

IFMIS

በቂ

ክህልት

ያሊቸው

ሠራተኞች

በቁጥር

55 53 96.36

ተቀናጀ የሲቪሌ ሰርቪስ ሠራተኞች

የመረጃ አያያዝ ስርዒት (ICMIS)

ተግባራዊ ማዴረግ

በአጠቃሊይ 238 ሠራተኞች 13ቱ በቅጽ የማዯራጀት ስራ፣ የ214

ሠራተኞች መረጃ ወዯ ዲታ ቤዝ የማስገበባት ስራ በማከናወን

የ54 ሠራተኞችን ትክክሇኛነት የማረጋገጥ ስራ ተሰርቷሌ፡፡የሁለም

ሠራተኛች የዒመት ፌቃዴ የICMIS Database system

የማስገባት ስራ ተሰርቷሌ፡፡ በአጠቃሊይ አፇፃፀም በአማካይ

78.78 በመቶ ነው፡፡

በቁጥር 1 .78 78.78 ስካነር ባሇመሟሊት

የሁለም ሠራተኞች

የትምህርት፣ የስሌጠና

እና የስራ ሌምዴ

መረጃ ስካን በማዴረግ

በአታችመንት የማስገባት

ስራ ይቀራሌ፡፡

ግብ 17፡- ምቹ የስራ ከባቢን

መፌጠር፣

ዘርፇ ብዙ ጉዲዮች በተመሇከተ፡-

6 በመቶኛ

5.61 በአማካይ ውጤቱ 93.5

በመቶ ነው

Page 28: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

27

ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት ክብዯት መሇኪያ

ዑሊማ አፇፃፀም አፇፃፀም

በመቶኛ

መግሇጫ

በረጅም ጊዜ ትምህርት ስምንት

ወጣቶችን ትምህርት ማስጀመር፣

በ2011 በጀት ዒመት በሲቪሌ ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ አንዴ ወንዴና

ሁሇት ሴት በሁሇተኛ ዱግሪ በሶሻሌ ሳይንስ፣ በአዱስ አበባ ሳይንስና

ቴክኖልጂ ዩኒቨርስቲ አራት ወንዴ በሜካትሮኒክስ ትምህርታቸውን

በመከታተሌ ሊይ ይገኛለ፡፡

በቁጥር 8 7 87.5

ሇህፃናቶች የማቆያ ቦታ ማዯራጀት፣ ሇህፃናት ማቆያ የሚሆን የመኝታ፣ የመመገቢያና የመዝናኛ

ቦታዎች በመወሰን ሇቁሳቁስ አቅርቦትን ሇስራው ኮሚቴ በማዋቀር

ቁሳቁስ የማሟሊት ስራ በሂዯት ሊይ ይገኛሌ

በመቶኛ 75 6ዏ 8ዏ

ቁሳቁስ የማሟሊቱ ስራ

የተጠናቀቀ ባሇመሆኑ

አፇፃፀሙ ዝቅ ሉሌ

ችሎሌ

በኤች አይ ቪ ዙሪያ ሇሠራተኛው ስሌጠና

ሇአንዴ ጊዜ መስጠት፣

የኤች አይ ቪ ቀን የተከበረ ሲሆን ተመርምረን ራሳችንን እንወቅ

በሚሌ መነሻ ፅሁፌ ሇኢንስቲትዩቱ አጠቃሊይ ሠራተኞች ቀርቧሌ፡፡

በቁጥር 1 1 100

በኤች አይ ቪ ሇተጠቁ ሇሶስት ህፃናትና

ሇአንዴ እናት የማቴሪያሌና የገንዘብ

ዴጋፌ ማዴረግ፣

በስዴስት ወር ውስጥ ከሠራተኛው ብር 8ዏዏዏ ብር እንዱሠበሠብ

በማዴረግ ሇሁሇት ሴትና ሇአንዴ ወንዴ እና ሇአንዴ እናት የብር

72ዏዏ.ዏዏ ዴጋፌ ተዯርጓሌ፡፡

በቁጥር 3 3 1ዏዏ

በሴቶች ጥቃት ዙሪያ አንዴ ባሇሙያ

ጋብዞ ጥናታዊ ፅሁፌ እንዱቀርብ

ማዴረግ፣

የነጭ ሪቫን በአሌ ምንነት ዙሪያ የግንዛቤና ፆታዊ ጥቃትና ስርዒተ

ፆታ በሚሌ ጥናታዊ ፅሁፌ ሇአጠቃሊዩ ሠራተኞች ግንዛቤ ማስጨበቻ

ስራ ተከናውኗሌ፡፡

በቁጥር 1 1 100

Page 29: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

28

Page 30: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

29

የሪፖርቱ ዋና ዋና አባሪዎች አባሪ አንዴ የምርት አፇፃፀም

የመሠረታዊ ብረታ ብረት የ20 ኢንዯስትሪዎች የምርት አፇጻጸም በምርት አይነት

Type of

products

መረጃ የሊኩ

ኢንዯስትሪዎ

ች ቁጥር

(በዴግግሞሽ)

ሀምላ ነሏሴ መስከረም Total first

quarter

ጥቅምት ህዲር ታህሳስ Total

second

quarter

ጠቅሊሊ ዴምር

Reinforcement

bars

4

የታቀዯ (ቶን) 37,577.00 37,446.63 37,396.90 112,420.53 38,228.15 38,203.32 37,470.69 113,902.16 226,322.69

የታቀዯ

(በሚሉዮን

ብር)

1,482.10 1,477.61 1,476.62 4,436.33 1,501.66 1,501.20 1,501.20 4,504.06 8,940.39

የተመረተ

(ቶን) 1,568.18 2,613.92 726.93 4,909.03 696.98 927.07 939.12 2,563.17 7,472.20

የተመረተ

(በሚሉዮን

ብር)

65.86 110.75 25.03 201.64 24.14 29.79 30.16 84.09 285.72

አፇጻጸም

በቶን(%) 4 7 2 2 2 3

aluminium

profiles 1

የታቀዯ (ቶን) 166.70 98.30 98.30 363.3 98.30 98.30 166.70 363.30 726.60

የታቀዯ

(በሚሉዮን

ብር)

25.00 14.75 14.75 54.5 14.75 14.75 25.00 54.50 108.99

Page 31: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

30

Type of

products

መረጃ የሊኩ

ኢንዯስትሪዎ

ች ቁጥር

(በዴግግሞሽ)

ሀምላ ነሏሴ መስከረም Total first

quarter

ጥቅምት ህዲር ታህሳስ Total

second

quarter

ጠቅሊሊ ዴምር

የተመረተ

(ቶን) 46.60 89.00 57.70 193.3 64.10 60.50 61.11 185.71 379.01

የተመረተ

(በሚሉዮን

ብር)

6.99 13.35 8.66 29.0 9.62 9.10 9.19 27.91 56.90

አፇጻጸም

በቶን(%) 28 91 59 65 62 37

wire & nails

7

የታቀዯ (ቶን) 7,149.00 6,954.00 6,954.00 21,057.00 6,954.00 6,954.00 6,954.00 20,862.00 41,919.00

የታቀዯ

(በሚሉዮን

ብር)

324.67 328.93 328.93 982.53 328.93 328.93 328.93 986.79 1,969.32

የተመረተ

(ቶን) 6,788.62 1,858.11 2,349.10 10,995.83 2,828.27 2,349.80 2,350.16 7,528.24 18,524.06

የተመረተ

(በሚሉዮን

ብር)

68.70 87.40 113.71 269.82 131.69 113.74 113.75 359.18 629.00

አፇጻጸም

በቶን(%)

95 27 34 41 34 34

Hollow Section 8 የታቀዯ (ቶን) 42,128.78 23,097.88 21,602.88 86,829.54 27,543.88 27,443.88 27,443.88 82,431.64 169,261.18

Page 32: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

31

Type of

products

መረጃ የሊኩ

ኢንዯስትሪዎ

ች ቁጥር

(በዴግግሞሽ)

ሀምላ ነሏሴ መስከረም Total first

quarter

ጥቅምት ህዲር ታህሳስ Total

second

quarter

ጠቅሊሊ ዴምር

የታቀዯ

(በሚሉዮን

ብር)

256.11 270.91 340.57 867.59 511.72 506.35 506.35 1,524.42 2,392.01

የተመረተ

(ቶን) 2,417.61 3,224.44 2,591.56 8,233.61 2,937.63 3,482.96 3,552.62 9,973.20 18,206.81

የተመረተ

(በሚሉዮን

ብር)

27.73 53.44 84.49 165.66 98.72 116.01 118.33 333.06 498.72

አፇጻጸም

በቶን(%) 6 14 12 11 13 13

Corrugated

Sheet 11

የታቀዯ (ቶን) 53,268.35 54,263.29 49,866.78 157,398.42 54,368.16 54,364.07 54,364.07 163,096.30 320,494.72

የታቀዯ

(በሚሉዮን

ብር)

1,663.56 1,662.86 6,837.07 10,163.48 1,752.92 1,752.78 1,752.78 5,258.48 15,421.96

የተመረተ

(ቶን) 6,463.98 5,394.59 6,837.07 18,695.64 6,885.96 6,645.60 6,729.92 20,261.49 38,957.13

የተመረተ

(በሚሉዮን

ብር)

200.34 229.75 1,048.47 1,478.56 1,053.42 1,061.08 1,073.86 3,188.36 4,666.92

Page 33: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

32

Type of

products

መረጃ የሊኩ

ኢንዯስትሪዎ

ች ቁጥር

(በዴግግሞሽ)

ሀምላ ነሏሴ መስከረም Total first

quarter

ጥቅምት ህዲር ታህሳስ Total

second

quarter

ጠቅሊሊ ዴምር

አፇጻጸም

በቶን(%) 12 10 14 13 12 12

Total

production

sum up and

analysis

የ20

ኢንደስትሪዎ

ጠቅሊሊ

የታቀዯ (ቶን)

140,289.8

3

121,860.1

0

115,918.8

6 378,068.79

127,192.4

9

127,063.5

7

126,399.3

4 380,655.40 758,724.19

ጠቅሊሊ

የታቀዯ

(በሚሉዮን

ብር)

3,751.44 3,755.05 8,997.94 16,504.43 4,109.98 4,104.01 4,114.26 12,328.25 28,832.68

ጠቅሊሊ

የተመረተ

(ቶን)

17,284.99 13,180.06 12,562.36 43,027.41 13,412.94 13,465.93 13,632.93 40,511.80 83,539.21

ጠቅሊሊ

የተመረተ

(በሚሉዮን

ብር)

369.62 494.69 1,280.36 2,144.67 1,317.59 1,329.71 1,345.29 3,992.59 6,137.26

ጠቅሊሊ አፇጻጸም በቶን(%) 12 11 11 11 11 11

ጠቅሊሊ የማምረት አቅም

በቶን

243,163.0

9

243,163.0

9

243,163.0

9 729,489.26

243,163.0

9

243,163.0

9 243,163 729,489.26

1,458,978.5

2

Page 34: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

33

Type of

products

መረጃ የሊኩ

ኢንዯስትሪዎ

ች ቁጥር

(በዴግግሞሽ)

ሀምላ ነሏሴ መስከረም Total first

quarter

ጥቅምት ህዲር ታህሳስ Total

second

quarter

ጠቅሊሊ ዴምር

ጠቅሊሊ አቅም አጠቃቀም

(%) 7.11 5.42 5.17 5.52 5.54 5.61

የኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪዎች የምርት አፇጻጸም (ሏምላ 2010 ዒ/ም እስክ ታህሳስ 2011 ዒ//ም)

ተ/ቁ

.

የምርት

ዒይነት

መረጃ የሊኩ

ኢንዯስትሪዎች

ቁጥር(በዴግግሞሽ)

የምርት

አፇጻጸም

በቶን/በቁጥር/በ

ብር

ሏምላ ነሏሴ መስከረም ጥቅምት ህዲር ታህሳስ ጠቅሊሊ

ዴምር

1

ፊብሪኬ

ሽን

12

የታቀዯ

በቶን 62.50 112.5 130.5 147.53 154.90 162.65 793.57

በቁጥር 795 805 813 853.65 896.33 941.15 5104.13

በሚሉዮን በብር 164.963591 156.003791 176.044 184.85 194.09 203.79 1079.74

የተመረተ

በቶን 16.5 22.5 40.5 42.53 44.65 46.88 213.56

በቁጥር 413 469 471.00 494.55 519.28 545.24 2912.07

በሚሉዮን በብር 44.9723569 42.1176569 48.8276569 51.27 53.83 56.52 297.54

አፇጻጸም

በመቶኛ

በሚሉዮን በብር 27.26% 27.00% 27.74% 0.28 0.28 0.28 0.28

Page 35: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

34

2

ተሽከ

ርካሪ

10

የታቀዯ

በቶን 0 0 0 0.00 0.00 0.00 0.00

በቁጥር 4,747.00 4770 4875 5118.75 5374.6

9

5643.4

2

30528.86

በሚሉዮን በብር 374.7166437 414.67 475.602 499.38 524.35 550.57 2839.29

የተመረተ በቁጥር 688 620 695 729.75 766.24 804.55 4303.54

በሚሉዮን በብር 38.95632322 61.385 98.2121 103.12 108.28 113.69 523.65

አፇጻጸም

በመቶኛ

በሚሉዮን በብር 10.40% 14.80% 20.65% 20.65% 20.65

%

20.65

%

18.44%

Page 36: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

35

product

type

መረጃ የሊኩ

ዴርጅቶች ቁጥር

በዴግግሞሽ)

የምርት አፇጻጸም

በቶን/በቁጥር/በብር

July August September October November December Total (6th

Month)

spare

parts 12

የታቀዯ

በቶን 2,099.50 867.30 2,422.50 619.50 1,615.00 631.39 8,255.19

በቁጥር 3,901,996 6,028,046 4,502,303 4,305,747 3,001,535 438,8417 26,128,043

በብር

(በሚሉዮን)

76.18 111.31 87.90 79.51 58.60 81.04 494.54

የተመረ

በቶን 1,216.36 445.06 1,596.47 278.16 760.22 280.39 4,576.65

በቁጥር 4,609,200 1,940,906 6,049,575 1,213,066 2,880,750 1,086,907 17,780,405

በብር

(በሚሉዮን)

23.60 42.66 30.98 26.66 14.75 23.89 162.53

አፇጻ/

በብር

በመቶኛ 30.98 38.32 35.24 33.53 25.17 29.48 32.86

mac

hine

ry

የታቀዯ

በቶን 632.57 649.87 617.97 605.66 225 212.7 2943.77

በቁጥር 5281 3497 6073 7595 382 492 23320

በብር 106.797 110.633 112.129 109.63 103.69 102.962 645.841

የተመረ

በቶን 363.97 420.5 319.7 384.04 73.9 33.7 1595.81

በቁጥር 3617 1190 3649 4055 68 68 12647

በብር 53.38 66.85 58.77 1668.540 13.058 13.09 1873.688

አፇፃፀም

በብር በመቶኛ 49.98 60.43 52.41 1521.97 12.59 12.71 290.12

Page 37: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

36

የኤላክትሪካሌና ኤላክትሮኒክስ ኢንደስትሪዎች የምርት አፇጻጸም (ሏምላ 2010 ዒ/ም እስክ ታህሳስ 2011 ዒ//ም)

product

type

መረጃ የሊኩ

ዴርጅቶች በቁጥር

(በዴግግሞሽ)

የምርት አፇጻጸም በቶን/ በቁጥር/ በብር July August Septe. October Nove. December Total

(6th

Month)

elec

tron

ics 1

የታቀዯ

በብር(በሚሉዮን) 19.50 7.77 4.35 7.9 8.06 8.22 55.80

በብር(በሚሉዮን) 280.00

የተመረተ

በብር(በሚሉዮን) 14.74 7.79 3.66 6.52 6.65 6.79 46.15

በብር(በሚሉዮን) 370.73

አፇጻጸም

በብር

በመቶኛ 92.31 322.91 1,558.39 142.15 110.55 193.19 263.26

elec

trica

l

1

የታቀዯ

የተመረተ በብር(በሚሉዮን)

17.89 41.18 67.79 66.89 66.89 68.23

328.87

አፇጻጸም

የታቀዯ

በብር(በሚሉዮን) 18.00 25.09 67.79 11.23 8.91 15.88 146.9

በመቶኛ 100.61 60.93 100.00 16.79 13.32 23.27 44.67

32.74

32.88

442.18

17.75

15.56

22.67

193.05

Page 38: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

37

አባሪ ሁሇት፡ ሇንዐስ ዘርፊ ኢንደስትሪዎችና ባሇዴርሻ አካሊት የተሰጠ የስሌጠና ዒይነትና

የተሳታፉዎች ብዛት

ተ.ቁ የስሌጠና ዒይነት የተሳታፉ ብዛት ዴምር

ወ ሴ

1 በሚግ ዌሌዱንግ 71 2 73

2 በኢንቫይሮሜንታሌ ኢነርጂ

እና ኢንደስትሪያሌ ሴፌቲ

30 30

3 ካቲያ ዱዛይን 6 6

4 በሲኤንሲ ማስተር ካም 6 6 12

5 በኳሉቲ ማኔጅመንት 25 13 38

6 ሶሉዴ ወረክ ዴዛይን

ሶፌተዌር

19 2 21

7 ቲግ ዌሌዱንግ 5 1 6

8 ካይዘን 148 16 164

ጠቅሊሊ ዴምር 310 40 350

Page 39: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

38

አባሪ ሶስት፡- የኢንዱስትሪ ዩኒቨርስቲ ትስስር የምርምር ሥራዎች

የትስስር ፎረም ቀጠና የምርምር ስራው የሥራው የአፈፃፀም ደረጃ

በመቶኛ

በኦሮሚያ ክሌሌ ቁጥር 2 የትስስር ቀጠና

በሐረማያ ዩኒቨርስቲ የበቆል መዝሪያ ማሽን 80

የሇውዝ መፈሌፈያ ማሽን 80

በአዲስ አበባ ቁጥር 2 የትስስር ቀጠና

ደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ መኖ ማቀነባበሪያ 100

ጤፍ ማበጠሪያ ፕሮቶታየፕ 100

ደ/ብርሃን ፖ/ቴ/ኮ፣ተርንኪ ፍላክሰብሌ ማኑፋክቸሪንግ

ፋብሪካ

ብልኬት ማምረቻ

75

ኦሮሚያ ቁጥር 1 የትስስር ቀጠና

አዳማ ዩኒቨርስቲ እና ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ጋር

በመሆን

በ Investigation & Root cause

analysis of station wagon third

piston seizere በሚሌ ርዕስ ሊይ ምርምር

እየተሰራ ይገኛሌ፤

25

በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ

Steal production and steal making

technology

35

Traditional weaving that increase

the speed 5 times

45

በአማራ ክሌሌ የትስስር ቀጠና

ወል ዩኒቨርስቲ፡-

3D display (ሶፍትዌሮችን በመጠቀም

ምርቶችን ማሳያ ዘዴ)

100

Textile recycling machine 50

ወ/ሮ ሲህን ፖሉ ቴ/ኮላጅ፡- Plastic threshing machine 100

Page 40: የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት Six months... · 2019-07-21 · 2 1. አጭር ተዋጽኦ (Executive summery) 1.1. የቁሌፌተግባርአፇፃፀም

39

አባሪ አራት፡- በመሌማት ሊይ ያለ የምርት ሌማት ስራዎች

ተ.ቁ የምርት ሌማት ዓይነቶች የሌማቱ ያለበት የአፈፃፀም ደረጃ

በመቶኛ መግሇጫ

1 የጫማ ሶሌ ማሞቂያ (Heat Reactivater) ማሽን 100

2 የጫማ ሶሌ መቦረሻ /Roughing and Polishing Machine/ 100

3 ደስት ኮላክትር /Dust Collector/ 100

4 የኘሊስቲክ መፍጫ /Plastic Shredder Machine/ 100

5 የኒዩማቲክ ላዘር ልጎ ስታምፒንግ ማሽን /Pneumatic leather logo stamping

Machine/

90 የቅጂ ስራው እና የመካኒካሌ ሥራው ተጠናቆ የመገጣጠም እና የብየዳ ስራ እየተሠራ

ያሇ በመሆኑ

6 ጋንትሪ ሲኤን ሲ ማሽን /Gantry CNC Oxy-Fule and Plasma Cutting

Machine/

78 የኢንስቲትዩት ባሇሙያ የፈጠራ ስራ ሲሆን የመካኒካሌ ማሽኑ አካሊቶች እየተሰራ ያሇ

በመሆኑ

7 የጨርቅ ማቅሇሚያ /ፋብሪክ ዳይ/ ማሽን 80 ኤላክትሪካሌ ዕቃዎች ግዥ በመዘግየቱ ያሌተገጠመሇት ከመሆኑ ዉጭ ምርት ተጠናቆ

የመገጣጠም እና የብየዳ ስራ እየተሠራ ያሇ በመሆኑ

8 በእጅ የፕላት መቁረጫ ማሽን/ Hand Shear Machine/ 3ዏ የ4 ጥንድ ስራዎች በዳሬክቶሬቱ የድዛይን ቅጂ ስራው ተጠናቆ የመካኒካሌ ስራዉ

በመሠራት ሊይ በመሆኑ

9 ዝርግ ሊሜራ መጠቅሇያ /Rolling Mill Machine/ 25 የቅጂ ስራው እና የመካኒካሌ ስራዉ በመሠራት ሊይ በመሆኑ

ከተራ ቁጥር 5 እስከ 9 አማካይ አፈፃፀም በመቶኛ 59.85


Recommended