+ All Categories
Home > Documents > 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም...

1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም...

Date post: 06-Nov-2020
Category:
Upload: others
View: 3 times
Download: 0 times
Share this document with a friend
19
ገጽ -1 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ሰኔ 28 ቀን 1996 .Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 Page -1 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ዝክረ-ሕግ ` ZIKRE-HIG OF THE COUNCIL OF THE AMHARA NATIONAL REGIONAL STATE IN THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ማውጫ ደንብ ቁጥር 20/1996 .በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አዲስ የተዘጋጁ ማዘጋጃ ቤቶች የገቢ ታሪፍ መወሰኛ ክልል መስተዳድር /ቤት ደንብ Contents Regulation No.20/2004 The Amhara National Regional State Newly Organized Municipalities Revenue Tariff Determination, Council of the Regional Government Regulation. ደንብ ቁጥር 20/1996 .በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አዲስ የተደራጁ ማዘጋጃ ቤቶች የገቢ ታሪፍ ለመወሰን የወጣ የክልል መስተዳድር /ቤት ደንብ REGULATION NO.20/2004 A COUNCIL OF REGIONAL GOVERNMENT REGULATION ISSUED TO PROVIDE FOR THE DETERMINATION OF REVENUE TARIF OF THE NEWLY ORGANIAED MUNICIPALITIES IN THE AMHARA NATIONAL REGIONAL STATE. የአንዱ ዋጋ ብር Price 5.15 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ISSUED UNDER THE AUSPICES OF THE COUNCIL OF THE AMHARA NATIONAL REGIONAL STATE ..312 P.o. Box ባህር ዳር ሰኔ 28 ቀን 1996 .Bahir Dar July 5, 2004 9አመት ቁጥር 28 9 th Year N o 28 www.chilot.me
Transcript
Page 1: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 1 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -1

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት

ዝክረ-ሕግ `

ZIKRE-HIG

OF THE COUNCIL OF THE AMHARA NATIONAL

REGIONAL STATE IN THE FEDERAL DEMOCRATIC

REPUBLIC OF ETHIOPIA

ማውጫ ደንብ ቁጥር 20/1996 ዓ.ም

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አዲስ የተዘጋጁ

ማዘጋጃ ቤቶች የገቢ ታሪፍ መወሰኛ ክልል

መስተዳድር ም/ቤት ደንብ

Contents

Regulation No.20/2004 The Amhara National Regional State Newly Organized

Municipalities Revenue Tariff Determination, Council of

the Regional Government Regulation.

ደንብ ቁጥር 20/1996 ዓ.ም

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አዲስ የተደራጁ

ማዘጋጃ ቤቶች የገቢ ታሪፍ ለመወሰን የወጣ የክልል

መስተዳድር ም/ቤት ደንብ

REGULATION NO.20/2004

A COUNCIL OF REGIONAL GOVERNMENT

REGULATION ISSUED TO PROVIDE FOR THE

DETERMINATION OF REVENUE TARIF OF THE

NEWLY ORGANIAED MUNICIPALITIES IN THE

AMHARA NATIONAL REGIONAL STATE.

የአንዱ ዋጋ ብር

Price 5.15

በአማራ ብሔራዊ

ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት

ጠባቂነት የወጣ

ISSUED UNDER THE AUSPICES OF

THE COUNCIL OF THE AMHARA

NATIONAL REGIONAL STATE

የ ፖ.ሣ.ቁ

312 P.o. Box

ባህር ዳር ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም

Bahir Dar July 5, 2004

9ኛ አመት ቁጥር 28

9th

Year No 28

16th

Year No 15

www.chilot.me

Page 2: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 2 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -2

የክልሉ ከተሞች በተሻሻለው የከተሞች ማቋቋሚያ

ማደራጃና ስልጣንና ተግባራት መወሰኛ አዋጅ ቁጥር

91/1996 ዓ.ም መሠረት እንዲደራጁ ለማስቻል

የከተሞች አደረጃጀት ፈርጅ መወሰኛና ማቋቋሚያ

ደንብ ቁጥር 17/1996 ዓ.ም ጽድቆ ከተሞች በተለያዩ

አመቺ በሆነ አደረጃጀቶች እንዲቋቋሙ ዕውቅና

የሰጣቸው በመሆኑ፣

Whereas, with the view to enabling under centers of the

Regional State to be organized pursuant to the Revised

Amhara National Regional State Cities’ Establishment,

organization and determination of powers and

responsibilities proclamation No. 91/2003, Cities’

Organizational category determination and establishment

Regulation No. 17/2003 has been approved and granted

recognition to cities in such a way that they could be

established in various favorable organizations;

ቀደም ሲል በማዘጋጃ ቤትነት ዕውቅና ከተሰጣቸው

ከተሞች በተጨማሪ ሌሎች ማዘጋጃ ቤቶች ህጋዊ

ሰውነት አግኝተው እንዲደራጁ በመደረጉ ተግባርና

ኃላፊነታቸውን በብቃት ለመወጣት የሚያስችላቸው

የገቢ ምንጭ እንዲፈጥሩ ማስቻል አስፈላጊ ሆኖ

በመገኘቱ፣

Whereas, in addition to those cities that have been

previously bestowed up on municipal status, other

municipalities have been organized having acquired

legal personality, and henceforth, it is found imperative

to enable such cities create their own source of revenue

in order to effectively discharge their duties and

responsibilities thereof;

ስለ ከተሞች አገልግሎት ታክስና ግብር አጣጣል

የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ደንብ ሊያወጣ

እንደሚችል በማቋቋሚያ አዋጁ አንቀጽ 49 ንዑስ

አንቀጽ 2 ሥር አስቀድሞ የተደነገገ በመሆኑ፣

Whereas, it has been stipulated here before under art. 49,

sub art. 2 of the Establishment proclamation that the

Council of the Regional Government may issue a

regulation with regard to levying urban service charges

and taxes;

በ1992 ዓ.ም የወጣውና እስካሁን ድረስ ፀንቶ

የሚሠራበት የማዘጋጃ ቤቶች የገቢ ታሪፍ ማሻሻያ

ክልል ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ደንብ ቁጥር 12/1992

ዓ.ም የተፈፃሚነት ወሰን በክልሉ ውስጥ ማዘጋጃ ቤት

በተቋቀመባቸው ከተሞች ብቻ እንዲሆን ሲደነግግ

በወቅቱ የነበሩት ማዘጋጃቤቶች ዝርዝርና የሚሰበስቡት

የታሪፍ መጠን በደንቡ ውስጥ ተካትቶ የወጣ ከመሆኑ

የተነሣ በአዲስ መልክ ዘግይተው እውቅና ያገኙትን

ማዘጋጃ ቤቶች የሚሰበሰቡትን የታሪፍ መጠን መወሰን

ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ፣

Whereas, despite the fact that the regional executive

committee regulation No. 12/1999 issued to provide for

the revenue tariff revision of municipalities is still in

force, its scope of application is restricted only to those

formerly organized municipalities annexed herewith; and

hence, it is found appropriate to hereby determine the

tariff rates that the newly incorporated municipalities

may collect;

የብሔራዊ ክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት በተሻሻለው

የክልሉ ሕገ መንግስት አንቀጽ 58 ንዑስ አንቀጽ 7

Now, therefore, the Council of the Amhara National

Regional Government, by virtue of the powers vested it

www.chilot.me

Page 3: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3

ሥር በተሰጠው ስልጣን መሠረት ይህንን ደንብ

አውጥቷል፡፡

under art. 58 sub art.7 of the Revised Regional

Constitution, hereby issues this regulation:

ክፍል አንድ PART ONE

ጠቅላላ GENERAL

1. አጭር ርዕስ 1. Short Title

ይህ ደንብ “በአዲስ መልክ የማዘጋጃ ቤትነት አቋም

ተሰጥቷቸው የተደራጁ ከተሞች የገቢ ታሪፍ መወሰኛ

ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 20/1996

ዓ/ም” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

This regulation may cited as “The Newly Organized

urban centers with the municipal status revenue tariff

determination, Council of Regional Government

Regulation No.20/2004”

2. የተፈፃሚነት ወሰን 2. Scope of Application

1. ይህ ደንብ በከተሞች አደረጃጀት ፈርጅ መወሰኛና

ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር 17/1996 ዓ/ም መሠረት

በመሪና በንዑስ ማዘጋጃ ቤትነት አዲስ ዕውቅና

በተጠጣቸውና ዝርዝራቸው ከዚህ ደንብ ጋር አባሪ

በተደረገው ከተሞች ላይ ተፈፃሚነት ይኖረዋል፣

1. This regulation shall, in accordance with cities’

organizational category determination and

establishment regulation No. 17/2003, apply to

cities that have been acquired with the new

recognition as lead and sub-municipal cities and

whose list is annexed herewith;

2. አዲስ የተደራጁ እነዚሁ ማዘጋጃ ቤቶች በዚህ ደንብ

በተመለከተው የገቢ ርዕስና ታሪፍ መጠን የተለያዩ

ግብሮች ፣ ቀረጦችንና የአገልግሎት ክፍያዎችን

እንዲሰበሰቡ ተፈቅዶላቸዋል፡፡

2. Those newly organized municipalities shall be

entitled to collect various taxes, dues and service

charges pursuant to the revenue sources and

tariff rates indicated under this regulation.

3. በተዛማጅ ሕጐች ስለመስራት 3. Compatibility and Use of Other Related

Laws

አዲስ የተቋቋሙ ማዘጋጃ ቤቶች ገቢያቸውን

በተፈቀደው ታሪፍ መሠረት በሚሰበሰቡት ወቅት

አግባብነት ያላቸውን የገቢ ታሪፍ ማሻሻያ ደንብ

ቁጥር 12/1992 እና የተጠቀሰውን ደንብ

ለማስፈፀም የወጡ መመሪያዎችን በተመሳሳይ

ሊጠቀሙ ይችላሉ፡፡

The newly organized municipalities may, while

collecting their revenue as per the tariff specified hereof,

in a similar way use the appropriate Revenue Tariff

Improvement Regulation No. 12/1999 as well as the

directives issued to execute this regulation.

4. በደንቡ ስለሚፀናበት ጊዜ 4. Effective Date

ይህ ደንብ በክልሉ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ታትሞ This regulation shall enter in to force as of the date of its

www.chilot.me

Page 4: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 4 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -4

ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡ publication in the Zikre Hig Gazette the Regional State

ባህር ዳር Done at Bahir Dar

ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም This 5th

day of July, 2004

ዮሴፍ ረታ YOSEF RETA

የአማራ ብሔራዊ ክልል Head of the Government of the

ርዕሰ መስተዳድር Amhara National Regional State

አባሪ 1

www.chilot.me

Page 5: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 5 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -5

በዚህ ደንብ በአባሪ 2 ስር በተመለከተው ታሪፍ መሠረት ግብር ቀረጥና

የአገልግሎት ክፍያዎችን እንዲሰበሰቡ የተፈቀደላዠው አዲስ ማዘጋጃ ቤቶች ዝርዝር

ተራ ዞን አስተዳደር መሪ ማዘጋጃ ቤት ንዑስ ማዘጋጃ ቤት

1 ሰሜን ጐንደር 1.1 አዲርቃይ 1.2 አምባ ጊዮርጊስ 1.3 ደልጊ 1.4 አርባያ 1.5 ዙሐሙሲት 1.6 ማክሰኝት 1.7 ትክል ድንጋይ 1.8 ሳንጃ

1.1 ገደብዬ 1.2 ሻሁራ 1.3 እንፍራንዝ 1.4 ጠዳ 1.5 ጉሀላ 1.6 መተማ ዬሐንስ 1.7 ኮኪት 1.8 ነጋዴ ባህር 1.9 አብደራፊ

ንዑስ ድምር 8 9

2 ደቡብ ጐንደር 2.1 ክምር ድንጋይ

2.2 አርብ ገበያ/ታች ጋይንት

2.3 ወገዳ

2.4 ሀሙሲት

2.1 አምበሳሜ

ንዑስ ድምር 4 4

3 ሰሜን ወሎ 3.1 ወገል ጤና

3.2 ገረገራ

3.1 ሮቢት

3.2 ውርጌሳ

3.3 ሃራ

ንዑስ ድምር 2 3

4 ደቡብ ወሎ 4.1 ቢሲቲማ

4.2 አጅባር/ተንታ ወረዳ/

4.3 አቀስታ

4.4 አጅባር/ሣይንት ወረዳ/

4.5 ከላላ

4.6 ደጎሎ

4.7 ወግዲ

4.8 ማሻ

4.9 ኩታበር

ንዑስ ድምር 9

www.chilot.me

Page 6: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 6 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -6

ተራ ዞን አስተዳደር መሪ ማዘጋጃ ቤት ንዑስ ማዘጋጃ ቤት

5. ሰሜን ሽዋ 5.1 መራኛ 5.2 ደነባ 5.3 ማጀቴ 5.4 አጣዬ 5.5 ሞላሌ 5.6 ጫጫ

5.1 መኮይ 5.2 ካራቆሬ 5.3 ጎረቤላ

ንዑስ ድምር 6 3

6 ምዕራብ ጎጃም 6.1 ሽንዲ 6.1 ቁንዝላ 6.2 ወተት አባይ 6.3 ጢስ አባይ 6.4 ገበዘ ማርያም

ንዑስ ድምር 1 4

7 ምሥራቅ ጎጃም 7.1 ጐንደ ወይን

7.2 ቁይ

7.3 ኤልያስ

7.5 ሉማሜ

ንዑስ ድምር 5 ዐ

8 አዊ 8.1 8.1 መንታ ውሃ

ንዑስ ድምር 1 1

9 ኦሮሚያ 9.1 ጨፋ ሮቢት

9.2 ሰንበቴ

1

ንዐስ ድምር 2 -

10 ዋግ ኸምራ 10.1 አምደ ወርቅ

ንዑስ ድምር 1

ጠቅላላ ድምር 39 21

አባሪ 2

www.chilot.me

Page 7: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 7 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -7

አዲስ ማዘጋጃ ቤቶች የገቢ ታሪፍ መጠን

ተ.ቁ የገቢ ርዕሰ ደረጃ የታሪፋ መጠን በብር

ምርመራ

I የንግድ ሥራና የሙያ አገልግሎት ግብር

II

1. ዓመታዊ የንግድ ሥራና የሙያ አገልግሎት

ግብር በከተማ ክልል ውስጥ በንግድ ሥራ ላይ

የተሠማራ ወይም የሙያ አገልግሎት የሠጥ

ማናቸውም ግለሰብ ወይም መንግሥታዊ የሆነና

ያልሆነ የልማት ድርጅት

1

2

3

4

5

6

7

8

9

400.00

300.00

250.00

200.00

150.00

100.00

75.00

50.00

25.00

2. የኢትዮጵያ ቴሌኮሚኒኬሽንና የመብራት ኃይል ኮርፖሬሽን /ከገቢያቸው የሚታሰብ/

0.25%

3. የአከራይ ተከራይ አገልግሎት ግብር/ከገቢው/ 2% 4. የሥራ ተቋራጭ በውሉ ላይ የተመዘገበው ዋጋ 4.1 እስከ 1 ሚሊዮን 4.2 እስከ 10 ሚሊዮን / ለተጨማሪው/ 4.3 እስከ 50 ሚሊዮን/ ለተጨማሪው/ 4.4 ከ50 ሚሊዮን በላይ / ለተጨማሪው

0.50%

0.25%

0.1%

0.05%

የገበያ መደብ 1. ወርሃ ክፍያ

1 2 3

3 2 1

2. ተዘዋዋሪ ነጋዴ በመኪና /በቀን/ 15 3. ሲጫንና ወይም ሲራገፍ / በኩንታል/ ሀ. የእርሻ ሰብል ለ. የንግድ ዕቃ ሐ. ጫት /በኪሎ/

0.50 0.75 1.00

4. የማዘያ / ማውረጃ ቦታ መደብ ኪራይ

www.chilot.me

Page 8: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 8 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -8

ተ.ቁ የገቢ ርዕሰ ደረጃ የታሪፋ መጠን በብር

ምርመራ

ሀ. የመኪና / ለአንድ ጊዜ/

ለ. ለከብት

ሐ. ለበግ /ፍየል

25

8

3

III የተሽርካሪ መመዝገቢያ የአገልግሎት ክፍያ

1. መመዝገቢያ

ሀ/ ብስክሌት

ለ/ ጋሪ

10

20

2. ዓመታዊ ክፍያ

ሀ. ብስክሌት

ለ. ሞተር ብስክሌት

ሐ. ጋሪ

10

30

30

መ. የቤት መኪ

ሠ. ጀልባ

ረ. በአካባቢው የማያገለግሉ የግል/ ድርጅት

ሠርቪስ መኪናዎች/በዓለት/

የጭነት መኪናዎች/በዓለት/

80

350

3. የመናሕሪያ አገልግሎት ክፍያ *

ሀ. በምድብተኝነት ለሚጠቀሙ/በመቀመጫ

ለ. ለአዳር ብቻ ለሚጠቀሙ

ትልቅ አውቶቡሶች

መካከለኛ “

አነስተኛ /ትንንሽ አውቶቡሶች

ሐ. የመናኸሪያ በመጠቀም ገብቶ ወጭ /አራግፎ

ለሚወጣ /ለአንድ ጊዜ/

መ. የጭነት ተሽከርካሪ የመደብ ኪራይ /በቀን/

ከ50 ኩንተል በታች ለሆነ ተሽከርካሪ/በቀን/

ለ ተሳቢ /በቀን/

ከነተሳቢው /በቀን/

ሠ. ታክሲ በመቀመጫ ቁጥር /በወር/

0.70

0.4

-3

2

2

5

10

20

3

የመናሕሪያ አገልግሎት የሚከፈለው ከተማው መናኸሪያ አዘጋጅቶ አገልግሎት ማቅረብ ሲችል ብቻ ነው፡፡

www.chilot.me

Page 9: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 9 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -9

ተ.ቁ የገቢ ርዕስ ደረጃ የታሪፍ ደረጃ መጠን

በብር

ምርመራ

4. መናኸሪያ የሌላቸው ከተሞች የኸዝብ

ማመላለሽያ /በወር/

አነስተኛ አውቶቡስ

መካከለኛ አውቶቡስ

ከፍተኛ “

10

15

20

IV የከብት ገበያ ቀረጥ

1. የቀንድ ከብት /በብር/

2. ፈረስ፣ በቅሎ፣ አህያ /በብር/

3. አሣማ

4. ግመል በግ/ፍየል

150

2

3

0.50

V የቄራ አገልግሎት

1. ለምርመራ ዕርድና መጓጓዝ

ሀ. በቀንድ ከብት

ለ. በበግ /በፍየል/

ሐ. በአሣማ /ግመል/

25

3

28

2. ከቄራ ውጪ አስፈቅዶ ለማረድና ለምርመራ

ሀ.በእምነት ቦታዎች በበዓላት ቀን ለሚደረግ

ለ. በሠርግ ለተስካርና በብሔራዊ በዓላት

በቀንድ ከብት

አሣማ/ግመል/

ሐ. በቦታ ለመጠቀምና ምርመራ

ነፃ

10

10

10

VI የማዘጋጃ ቤት አገልግሎት ክፍያ

1. መንግስታዊ የሆኑና ያልሆኑ መ/ቤቶችና

ተቋማት/

በወር

ሀ. የክልል

ለ. የዞን

ሐ. የወረዳ

20

2. ለመጣጭ መኪና በገበያ ዋጋ

ተ.ቁ የገቢ ርዕስ ደረጃ የታሪፍ ደረጃ

መጠን በብር

ምርመራ

www.chilot.me

Page 10: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 1 0 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -10

ተ.ቁ የገቢ ርዕስ ደረጃ የታሪፍ ደረጃ

መጠን በብር

ምርመራ

VII መለያ ምክትል ለመክትል

1. ከግቢ ውጪ በአመት

1

2

3

50

25

15

2. በግቢ እጥር ላይ አገልግሎት

VIII የሕዝብ ምዝገባ

1. ልደት

30

2. ጋብቻ/ ፍቺ 40

3. ሞት ነፃ

IX የንብረት ውል ምዝገባ

1. የንብረት ሽያጭ / ስጦታ ስም ማዛወሪያና ምዝገባ /ከዋጋው/

2%

2. በሊዝ የተያዘ መሬት ስም ማዛወሪያ /ከትርፍ/ -

3. በውርስ ስም ማዛወሪያ አገልግሎት ክፍያ / በቀረጥ/ 15

4. የባንክ ብድር ውል የዋስትና ይዞታ ምዝገባና ጥበቃ

አገልግሎት ክፍያ /በውል ግምት/

4.1 የብድር ዘመኑ ከ3 ዓመት በላይ ለሆኑ

ሀ. እስከ ብር 100,000

ለ. እስከ ብር 1 ሚሊዮን / ለተጨማሪው/

ሐ. ከብር 1 ሚሊዮን በላይ / በተጨማሪው/

0.25%

0.10%

0.05%

X 5. ለማናቸውም ሌላ ውል ምዝገባ 0.25%

1. የከተማ ቦታ ምሪት መመዝገቢያ

2. የምህንድስና አገልግሎት

ሀ. እስከ 500 ሜ.ኮሬ

ለ. ለተጨማሪው 100 ሜ/ካ ቦታ

3. የወሰን ምልክት ችከላ

1

25

5

5

4. ለካርታ 25

5. ለእስታንዳርድ ኘላን በሜ/ካ 1

6. የቤት አጥር ሥራ ፈቃድ / ከዋናው/ 0.25%

7. በፍርድ ቤት ትዕዛዝ በግለሰብ ጥያቄ ቤት ሲገመት /

ከሚገመተው ቤት ዋጋ/

www.chilot.me

Page 11: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 1 1 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -11

ተ.ቁ የገቢ ርዕስ ደረጃ የታሪፍ ደረጃ

መጠን በብር

ምርመራ

ሀ. ዲዛይን ሥራ ዝርዝርና መጠን

ለ. ለሥራ ዝርዝር መጠን

1%

0.05%

XI ሌሎች ክፍያዎች

1. ለመንገድ ቁፍሮ

በገበያ ዋጋ

2. ለጠፍ ከብት ጥበቃ

ሀ. ለቀንድና የጋማ /በቀን/

ለ. በግና ፍየል /በቀን

2

1

XII ቅጣት

1. ክፍያ ማዘግየት

ሀ. እስከ 4 ወር

ለ. ከ4 ወር በላይ

10%

20%

2. ከተፈቀደ ኘላን ውጪ የተሠራ / ካለው ዋጋ/

ሀ. ከፍተኛ ለውጥ

ለ. መካከለኛ ለውጥ

ሐ. መጠነኛ ለውጥ

50%

25%

10%

3. በዋና መንገድ ላይ የተገኘ እንስሳ 0.50

4. የአካባቢ ጽዳት ማጉደል

ሀ. ግለሰብ

ለ.መኖሪያ ቤት

ሐ. ድርጅት

5

10

50

5. ባልተፈቀደ ቦታ ዕድር መፈፀም 60

www.chilot.me

Page 12: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 1 2 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -12

Annex 1

The list of new municipalities having the power to levy and collect taxes, dues and service charges as per

this regulation persistent to the tariff rates under annex-2

Ser

No

Zonal Administration Lead Municipality Sub-Municipality

1 N.Gondar 1.1 Adiarqay

1.2 Ambagiyorgis

1.3 Delgi

1.4 Arbaya

1.5 Z-Hamusit

1.6 Makesegnit

1.7 Tekel Dengay

1.8 Sanja

1.1. Gedebye

1.2 Shahura

1.3 Enfraz

1.4 Teda

1.5 Guhela

1.6 Metema yohannes

1.7 Kokit

1.8 Negadie Bahir

1.9 Abderafi

Sub 8 9

2 S.Gondar 2.1 Kemer Dengay

2.2 Arb Gebeya /Tach Gaint

2.3 Wegeda

2.4 Hamusit

2.1 Ambesamie

Sub total 4 1

3 N.Wello 3.1 Wegel Tena

3.2 Geragera

3.1 Robit

3.2 Wurgesa

3.3 Hara

Sub total 2 3

4 S.wello 4.1 Bistima

4.2 Ajbar (Tenta)

4.3 Aqesta

4.4 Ajbar (saint)

4.5 Kelela

4.6 Degolo

4.7 Wegdi

4.8 Masha

www.chilot.me

Page 13: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 1 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -13

Ser

No

Zonal Administration Lead Municipality Sub-Municipality

4.9 Kuta Ber

Sub total 9 -

5 N.shoa 5.1 Meragna

5.2 Deneba

5.3 Majete

5.4 Ataye

5.5 Molale

5.6 chacha

5.1 Mekoy

5.2 Karaqori

5.3 Gorebela

Sub total 6 3

6 W.Gojam 6.1 Shindi 6.1 qunzela

6.2 wetet Abay

6.3 Tis Abay

6.4 Gebeze Mariyam

Sub total 1 4

7 E.Gojam 7.1 gunde Weyn

7.2 Quy

7.3 Elias

7.4 Robgebeya

7.5 Lumame

Sub total 5 -

8 Awi 8.1 Tilili 8.1 Menta weha

Sub total 1 1

9 Oromiya 9.1 Cheffa Robit

9.2 Senbete

-

Sub total 2 -

10 Wag Hemra 10.1 Made Werg -

Sub total 1 -

Grand total 39 21

www.chilot.me

Page 14: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 1 4 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -14

Annex 2- Tariff Rate for Newly Incorporated Municipalities

No Revenue Title Class Tax rates/ Birr

I Trade and Professional service Tax

1. Annual trade & professional service tax, any one

engage in commercial activity or any natural person,

Government or nongovernmental development

organization rendering professional service within the

territorial apace of an urban center

1

2

3

4

5

6

7

8

9

400.00

300.00

250.00

200.00

150.00

100.00

75.00

50.00

25.00

2. Ethiopian Telecommunication & Electric Light

corporations ( to be calculated out of their revenue)

0.25%

3. Lesson – lessee service tax 2%

4. Contractor ( rate to be calculated in accordance with

the contract price as registered )

4.1 Up to Birr 1 million

4.2 Up to Birr 10 Million (for each additional amount)

4.3 “ “ 50 “ “ “ “

44 Above “ 50 “ “ “ “

0.50%

0.25%

0.1%

0.05%

II Market stall fee

1. Monthly fee

1

2

3

3

2

1

2. Non – Stationed /car-days 15

3. Loading &/or unloading

A. Agriculture produce / quintal

B. Commercial goods /quintal

C. Chat / Kilo

0.25

0.27

1.00

www.chilot.me

Page 15: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 1 5 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -15

No Revenue Title Class Tax rates/ Birr

4. Loading unloading ramp space service fee

A. Vehicle

B. Cattle

C. Sheep or goat

25

8

3

III Vehicle Registration & Service fee

1. Registration fee

A. Bicycle

B. Cart

10

20

2. Annual fee

A. Bicycle

B. Motor bicycle

C. Cart

D. Medium sized car

E. Boat

F. Private / business & enterprise vehicle moving

in the urban limit

Service vehicles(annual)

Lorries (annual)

10

30

30

40

80

350

3. Bus Terminal service fee

1. Permanent users

2. Overnight users

Large bus

Medium size bus

Small bus

3. Using terminal to load/or unload (per trip)

4. Parking lot fee for lorries a day

Less than 50 Quintal

0.70

0.4

3

2

2

www.chilot.me

Page 16: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 1 6 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -16

No Revenue Title Class Tax rates/ Birr

Lorry without trailer per day

Lorry without trailer (per day)

5. Taxi by the number of seats (per month)

5

10

20

3

4. Cities without Terminals for buses(month)

Small bus

Medium bus

Large bus

10

15

20

IV Livestock market Dues Birr

1. Cattle

2. Horse, mule donkey

3. Pig

4. Camel

5. Sheep/goat

1.50

2

3

3

0.50

V Abattoir service fee

1. For inspection, butchering & transportation of

meat

A. Cattle

B. Sheep/goat

C. Pig/camel

2. Permits for inspection & slaughtering outside

slaughter house

A. Slaughter permit for holydays in religious

places

B. Permit for weeding, dead memorial feast &

national holydays

25

3

28

Free

* It is only when & where bus terminal service is made available that bus terminal fee can possibly

be paid.

www.chilot.me

Page 17: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 1 7 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -17

No Revenue Title Class Tax rates/ Birr

Cattle

Pig/camels

C. For inspection service & use permit

10

10

10

VI Municipal service fee

1. Governmental & nongovernmental Institutions (Per month)

A. Regional

B. Zonal

C. District (woreda)

2. Service fee for vacuum truck

20

As per the market price

VII To erect land mark & sign boards

1. Outside the premises (ANNUALLY)

2. On the Fences of premises

1

2

3

50

25

15

5

VIII Registration on public records

1. Birth

2. Marriage/divorce

3. Death

30

40

Free

IX Fee for registration of contract with regard to property

1. Fee for sale / donation of property transfer of title and registration

2%

2. Fee for transfer of title of land held by the lease (to be charged out of

profit)

3. Fee for the service of transfer of title due to inheritance (lump sum)

15

4. Fee for service of registration and preservation of collateral subject to loan

contract.

4.1 For loan contract duration exceeding 3 years.

A. Up to Birr 100,000.00

B. Up to Birr 1,000,000.00

C. Above Birr 1,000,000.00

4.2 For loan contract Duration up to 3 years

A. Up to Birr 100,000.00

B. Up to Birr 1 million

C. Above Birr 1 million

5. Fee for the registration of any other contracts

0.25%

0.10%

0.05%

0.15%

0.05%

0.03%

0.25%

www.chilot.me

Page 18: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 1 8 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -18

No Revenue Title Class Tax rates/ Birr

X Charge for provision of technical & related services

1. Land permit registration fee

2. Engineering services

A. Up to 500 m2 Birr

B. For every additional 100 m2

Birr

3. Boundary demarcation peg

4. For issuance of title deed

5. Standard housing plan/ m2

6. Issuance of fence works permit (per its value)

7. Engineering estimation service up on court order or individual requests

A Design, specification & bill of quantities

Specification & bill of quantities

5

25

5

5

25

1

0.25%

1%

0.05%

XI Other fees and charges

1. For road digging or excavation

2. Care & keeping of stray animals

A. Cattle & park animal (per day)

B. Sheep& goat

As per the market price

2

1

XII Penalties

1. For delay of payment

A. Up to 4 months

B. Above 4 months

2. For Construction outside plan permit (per market value)

A. Major alteration

B. Medium “

C. Small “

3. Animals found moving on the main road

4. Failure to observe environmental sanitation

A. Private persons

B. Dwelling houses

C. Organizations & business premises

10%

20%

50%

25%

10%

0.50%

5

10

50

5. Slaughtering outside permitted areas 60

www.chilot.me

Page 19: 1 2004 P a g e...ገጽ- 3 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰኔ 28 ቀን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -3 ሥር በተሰጠው ስልጣን

ገ ጽ - 1 9 ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 28 ፣ ሰ ኔ 28 ቀ ን 1996 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 28, July 5, 2004 P a g e -19

www.chilot.me


Recommended