+ All Categories
Home > Documents > 2019 Amharic Page 1 Family Tech Guide · ከ ï/ìí;ክ ፍ ል ;ያ ለ ;እ ያ ን ዳ ን ዱ...

2019 Amharic Page 1 Family Tech Guide · ከ ï/ìí;ክ ፍ ል ;ያ ለ ;እ ያ ን ዳ ን ዱ...

Date post: 08-Mar-2020
Category:
Upload: others
View: 22 times
Download: 0 times
Share this document with a friend
2
ካንቫስ በኤ ሲ ፒ ኤስ ካንቫስን እንደ ትምህርት ማኔጅመንት መገልገያ ይጠቀምበታል። ካንቫስ መጠቀም ተማሪዋች የሚያስፈልጋቸውን ሪሶዋርስ እና የሚከታተሎቸውን ኮርሶች በአንድ ቦታ ለማግኘት ይረዳል። በአሌክሳንደሪያ ከተማ የሕዝብ ት ቤቶች የሚደገፉ የኦንላይን የመማሪያ አፕሊኬሽን ለማግኘት ያገለግላል። ክሌቨር የበለጠ ለማወቅ በኦንላይን ጐብኝ ተማሪዋች ክሮምቡክን፣ ካንቫስ፣እና ፖወርስኩል ለመክፈት በኤ ሲ ፒ ኤስ ጉግል ቁልፍ ሎግኢን መጠቀም አለባቸው። ክፍል ያለ እያንዳንዱ ተማሪ ለትምህርት ጉዳይ የሚያገለግል ክሮምቡክ ይሰጣዋል። መካከለኛ እና ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዋች ለስራ ዝግጁ የሆነ ባትሪው ሙሉ የሆነ ክሮምቡክ በየቀኑ ወደ ት ቤት ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል። ክሮምቡክ ፖወርስኩል በክሌቨር በኩል ወይም ክፍል ያሉ ተማሪዋች የአካዳሚክ መረጃዋችን ውጤት እና አቴንዳንስ ፖወርስኩል በመጠቀም የሚያገኙበት ነው። ኤ ሲ ፒ ኤስ ልጆቻቸውን ከትምህርት ቤት ውጭ የኮምፒውተር አጠቃቀም መቆጣጠሪያ መሳሪያ ለቤተሰቦች ይሰጣል። ሴክዩርሊ ፖርታል በመጠቀም ወላጆች እና አሳዳጊዋች የልጆቻቸውን በድረገፅ ያደረጉትን የቁልፍ ቃላት ፍለጋ ለማወቅ፣ ያዮትን ድረገፅ እና የተመለከቱትን ቪዲዮ ለማወቅ ይችላሉ። ወላጆችና አሳዳጊዋች በማህበራዊ ሚዲያ እና የተመረጡ ድረገፃችን ላይ ተጨማሪ እገዳ ገደብ ማድረግ ይችላሉ። የልጅዎ ክሮም ቡክ ኮምፒውተር ወደቤት ሲላክ የዚህ መሳሪያ አክሰስ ሊያገኙ ይችላሉ። ሴክዩርሊ
Transcript
Page 1: 2019 Amharic Page 1 Family Tech Guide · ከ ï/ìí;ክ ፍ ል ;ያ ለ ;እ ያ ን ዳ ን ዱ ;ተ ማ ሪ ;ለ ት ም ህ ር ት ;ጉ ዳ ይ የ ሚ ያ ገ ለ ግ ል ;ክ

Family Technology Guide

Access v i a C leve r o rh t tps : / /acps . i n s t ruc tu re . com

ካንቫስ በኤ ሲ ፒ ኤስ ካንቫስን እንደ ትምህርት ማኔጅመንት

መገልገያ (LMS) ይጠቀምበታል።  ካንቫስ  መጠቀም

ተማሪዋች የሚያስፈልጋቸውን ሪሶዋርስ እና

የሚከታተሎቸውን ኮርሶች በአንድ ቦታ ለማግኘት

ይረዳል።  

h t tps : / /c l eve r . com / i n /a l exand r i a

በአሌክሳንደሪያ ከተማ የሕዝብ ት/ቤቶች የሚደገፉ

የኦንላይን የመማሪያ አፕሊኬሽን ለማግኘት ያገለግላል።

ክሌቨር

2018-2023 ACPS Technology

Plan Framework

https://acps.k12.va.us/technology

የበለጠ ለማወቅ

በኦንላይን ጐብኝ!

ተማሪዋች ክሮምቡክን፣ ካንቫስ፣እና ፖወርስኩል ለመክፈት በኤ ሲ ፒ ኤስ ጉግል ቁልፍ ሎግኢን መጠቀም አለባቸው።

ከ4-12 ክፍል ያለ እያንዳንዱ ተማሪ ለትምህርት ጉዳይ

የሚያገለግል ክሮምቡክ ይሰጣዋል።  መካከለኛ እና ከፍተኛ

ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዋች ለስራ ዝግጁ የሆነ ባትሪው ሙሉ

የሆነ ክሮምቡክ በየቀኑ ወደ ት/ቤት ይዘው መምጣት

ይኖርባቸዋል።

ክሮምቡክ ፖወርስኩል

በክሌቨር (C leve r ) በኩል ወይም

h t tps : / /powerschoo l . a cps . k12 . va . u s /pub l i c

ከ6-12 ክፍል ያሉ ተማሪዋች የአካዳሚክ መረጃዋችን

(ውጤት እና አቴንዳንስ) ፖወርስኩል በመጠቀም

የሚያገኙበት ነው።

Amharic

ኤ.ሲ.ፒ.ኤስ.  ልጆቻቸውን ከትምህርት ቤት ውጭ የኮምፒውተር

አጠቃቀም መቆጣጠሪያ መሳሪያ ለቤተሰቦች ይሰጣል።

ሴክዩርሊ(Securly) ፖርታል በመጠቀም ወላጆች እና አሳዳጊዋች

የልጆቻቸውን በድረገፅ ያደረጉትን የቁልፍ ቃላት(keyword) ፍለጋ

ለማወቅ፣ ያዮትን ድረገፅ እና የተመለከቱትን ቪዲዮ ለማወቅ

ይችላሉ። ወላጆችና አሳዳጊዋች  በማህበራዊ ሚዲያ እና

የተመረጡ ድረገፃችን ላይ ተጨማሪ እገዳ/ገደብ ማድረግ ይችላሉ።

የልጅዎ ክሮም ቡክ ኮምፒውተር ወደቤት ሲላክ የዚህ መሳሪያ

አክሰስ ሊያገኙ ይችላሉ።

ሴክዩርሊ

Page 2: 2019 Amharic Page 1 Family Tech Guide · ከ ï/ìí;ክ ፍ ል ;ያ ለ ;እ ያ ን ዳ ን ዱ ;ተ ማ ሪ ;ለ ት ም ህ ር ት ;ጉ ዳ ይ የ ሚ ያ ገ ለ ግ ል ;ክ

Family Technology Guide

ኤ ሲ ፒ ኤስ የሚተማመነው ለተማሪዋች ዲጅታል እና ዲጅታል ያልሆኑ መሳሪያዋችን በመጠቀም የተመጣጠነ እና ጤነኛ የሆነየትምህርት አካባቢ በመፍጠር በት/ቤት አስተዳዳሪዋችና አስተማሪዋች በሚያደርጉት ግምገማ  ነው።  ይህም ከስክሪን ነፃ የሆነየምሳና እና የእረፍት ጊዜ መፍጠር ነው። እንደ ትምህርት አሰጣጡ ወይም የቤት ስራው ዓይነት የክሮምቡክና የሌሎች መሳሪያዋችአጠቃቃም ሊለያይ እንደሚችል ይጠበቃል። 

ኤ ሲ ፒ ኤስ የቴክኒዋሎጂ አጠቃቀም መመሪያዋች

ኤ ሲ ፒ ኤስ ለተማሪዋች  የደህንነትና የግል ማንነት ሚስጢራዊነትን አትኩሮት ይሰጣል።   በኤ ሲ ፒ ኤስ እውቅና የሚያገኙ

አፕሊኬሽኖች በሙሉ በቤተሰብ የትምህርት መብቶችና እና የግል ሚስጢራዊነት (FERPA) እንዲሁም የልጆች ኦንላይን የግል

ሚስጢራዊነት አጠባበቅ (COPPA) ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሞሉ ናቸው።

የግል ማንነት ሚስጢራዊነት

የትምህርት ቴክኒዋሎጂ ማገልገል ያለበት ለትምህርት ጉዳይ ብቻ እንጂ ለመዝናኛ መሆን የለበትም።

አስተማሪዋች ከሌሎች የስራ ባልደረቦች ጋር በመተባበር ተማሪዋች ከዲጅታል መሣሪያዋች በተጨማሪ ሌሎች  መሳሪያዋችን

በመጠቀም የተመዛዘነ ትምህርት ሁኔታ መኖሩን ለማረጋገጥ ማቀድ ይኖርባቸዋል። 

ቴክኒዋሎጂ ትብብርን፣ ፈጠራን እና በጥልቀት ማሰብና ማገናዘብን ለሚያበረታታ አገልግሎት መዋል አለበት

ቴክኒዋሎጂ የእውነተኛውን ዓለም እውነታ የሚተካ ሣይሆን የሚያበለፅግ እና የሚያሰፋ መሆን አለበት።

ጉግል ስዩት

ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የኤ.ሲ.ፒ.ኤስ. ት/ቤቶች  ኮመንሴንስ ኢድኬሽን በተባለ ድርጅት “የዲጂታል ትምህርት እና ዜግነት ባህልለመፍጠር ቁርጠኝነት” ያለው የትምህርት አስተዳደር መስፈርት ያሞላ በሚል እውቅና አግኝቶል። ".

ዲጂታል ዜግነት

መመሪያዋች

የእኛ ዲጂታል ዜግነት እይታ፤

ኤ ሲ ፒ ኤስ ተማሪዋች ጤናማና ለትምህርት ዝግጁ እንዲሆኑ የሚያግዙ ሁኔታዋችን ያበረታታል።

 ይኽም ደህነቱ የተጠበቀ፣ ሥነ ምግባር የያዘ እና ከእኩዮችና ከአዋቂዋች ጋር በዲጂታል ኢንቫይሮንሜንት

የመከባበር ባህሪ ማንፀባረቅን የሚያካትት ነው።    ሁሉም ተማሪዋች  የዲጂታል ዜግነት መብቶችን፣ ሚናዋችንና ኋላፊነቶችን እንዲረዱ ማድረግ ግባችን ነው።   

ከመዋእለ ህፃናት - 2 ክፍሎች ተማሪዋች የኤ ሲ ፒ ኤስ አፕሊኬሽኖችን ሊያገኙ የሚችሉበት የጉግል ዳይሪክቶሪ አካውንት አላቸው። የጉግል ስዩት ወይም ኤሜል ለማግኘት አይችሉም። ከ3-8 ክፍሎች ተማሪዋች በኤ ሲ ፒ ኤስ እውቅና ያገኙ የጉግል አፕሊኬሽኖችን በሙሉ እና ኢሜል ጭምር ማግኘት ይችላሉ። የእኒዚህ ተማሪዋች ኢሜል በወል የታጠረና የሚጠበቅ ሲሆን ይኽም ማለት ኢሜል የሚላከውም ሆነ የሚቀበለው ከኤ ሲ ፒ ኤስ ዶሜይን ብቻ ነው። ከ9-12 ክፍሎች ተማሪዋች በኤ ሲ ፒ ኤስ እውቅና ያገኙ የጉግል አፕሊኬሽኖችን በሙሉ እና የተሞላ ያልተገደበ ኢሜል ጭምር ማግኘት ይችላሉ።

Amharic


Recommended