+ All Categories
Home > Documents > Electoral enrolment 0 Êô^ · 2018-11-01 · Electoral enrolment for federal, state and local...

Electoral enrolment 0 Êô^ · 2018-11-01 · Electoral enrolment for federal, state and local...

Date post: 24-Jan-2020
Category:
Upload: others
View: 4 times
Download: 0 times
Share this document with a friend
3
ለምርጫ ምዝገባ በቪክቶሪያ ውስጥ ለፈዴራል፤ ለአስተዳደር ክልል እና ለአካባቢ መንግሥት ምርጫዎች ጠቃሚ የሆነ መረጃ ይህ ቀጥተኛ የሆነ የተተረጎመ ቅጽ እርስዎ ለፈዴራል፤ ለአስተዳደር ክልል እና ለአካባቢ መንግሥት ምርጫ የመመዝገቢያ ቅጽን ሲሞሉ እንዲረዳ ተብሎ የተዘጋጀ ነው። የርስዎ ዝርዝር መረጃ በሚታየው ቦታ ላይ በእንግሊዝኛ መሙላት ይኖርብዎታል። ይህ ቅጽ የርስዎን መረጃ በመያዝ ማስታወሻ እንደሚሆን፤ ስለዚህ በመጨረሻ ላይ ባለ የማተሚያ ቁልፍ ሲደርሱ ማድረግ የሚገባዎት ይህን ማተም እና ፌርማ ማስቀመጥ ይሆናል። ከዚያ በኋላ የተሞላውንና ፌርማ የተደረገበትን ቅጽ ወደሚከተለው መላክ: Victorian Electoral Commission Reply paid 66506 Melbourne Vic 8001 (በአውስትራሊያ ውስጥ ሆኖ በፖስታ ለመላክ ቴምብር አያስፈልግም) ወይም በፋክስ (03) 9277 7126 ወይም በኢሜል፡ አድርገው የተሞላን ቕጽ መላክ ይችላሉ የታተመው ምዝገባ ቅጽ ከደረሰንና ሂደቱን ካጠናቀቅን በኋላ የርስዎ ምዝገባ ተቀባይነት ስለማግኘቱ የመግለጫ ደብዳቤ ይደርስዎያል። በዚህ ቅጽ ውስጥ ያለን መረጃ ለመሰብሰብ ፈቃድ/ሥልጣን በኮሞንዌልዝ የምርጫ አንቀጽ ህግ 1918 ዓ.ም እናበቪክቶሪያ የምርጫ አንቀጽ ህግ 2002 ዓ.ም የተካተተ ነው። ምዝገባ ማካሄድና ድምጽ መስጠት ግዴታዎች ናቸው የሚፈቀድልዎት ከሆነ፤ በፈዴራል፤ በአስተዳደር ክልል እና በአካባቢ መንግሥት ምርጫዎች ላይ መመዝገብና ድምጽ መስጠት እንደሚኖርብዎትና ይህን ካላደረጉየገንዘብ ቅጣት ሊያገኙ ይችላሉ። ለመመዝገብና ድምጽ ለመስጠት የሚፈቀድልዎት እርስዎ: በቋሚነት የሚኖሩበት ቦታ አድራሻ ቢያንስ ለአንድ ወር ከተቀመጡ፤ እና የአውስትራሊያ ዜጋ ከሆኑ, ወይም የብሪቲሽ ዜጋ ከሆኑ እና በጥር/January 25 ቀን ዓ.ም የተመዘገቡ ከሆነ (እና – ይህም ለቪክቶሪያ ምርጫዎች ብቻ– በጥቅምት/October 26 ቀን 1983 ዓ.ም እና በጥር/January 25 1984 ዓ.ም መካከል የብሪቲሽ ዜጋ ከነበሩ ይካተታል); እንዲሁም እድሜዎ 18 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ ከሆኑ (እድሜዎ 17 ዓመት ሲሆን መመዝገብ ይችላሉ ነገር ግን እድሜዎ 18 ዓመት እስከሚሆን ድረስ ድምጽ መስጠት አይችሉም)። ቤት ሲቀይሩ ወይም ስምዎን ሲቀይሩ ሁልጊዜ ያለዎትን ምዝገባ ወቅታዊ ማድረግ አለብዎት – ይህም ሌላ የመመዝገቢያ ቅጽ በመሙላት ይሆናል።
Transcript
Page 1: Electoral enrolment 0 Êô^ · 2018-11-01 · Electoral enrolment for federal, state and local government elections in Victoria IMPORTANT INFORMATION This automated form is a translated

Electoral enrolmentfor federal, state and local government elections in Victoria

IMPORTANT INFORMATION

This automated form is a translated aid to help you complete an enrolment form for Federal, State and local government elections. You need to complete your details where shown in English. This form will note store your information, so upon reaching the print button at the end, you will need to print it out and sign it.Then mail the completed and signed form to: Victorian Electoral CommissionReply paid 66506Melbourne Vic 8001(No stamp is needed if posted in Australia.)Or, you can fax it to (03) 9277 7126, or email it to [email protected]

You will receive a letter to advise you of your successful enrolment after we receive and process the printed form.

Authorisation to collect the information within this form is contained in the Commonwealth Electoral Act 1918 and the Victorian Electoral Act 2002.

Enrolment and voting are compulsory If you are eligible, you are required to enrol and vote in Federal, State and local government elections and you may be fined if you do not.

You are eligible to enrol and vote if you:• have lived at an address which is your principal place of residence for at least one month; and • are an Australian citizen, or a British subject who was enrolled on 25 January 1984 (and – for Victorian elections only –

if you were British subject enrolled between 26 october 1983 and 25 January 1984 inclusive); and • are 18 years or older (you can enrol when you are 17 years of age, but cannot vote until you are 18).

You must update your enrolment every time you move home or if you change your name – by completing another enrolment form.

Victorian Electoral Commission q

ለምርጫ ምዝገባበቪክቶሪያ ውስጥ ለፈዴራል፤ ለአስተዳደር ክልል እና ለአካባቢ መንግሥት ምርጫዎች

ጠቃሚ የሆነ መረጃ

ይህ ቀጥተኛ የሆነ የተተረጎመ ቅጽ እርስዎ ለፈዴራል፤ ለአስተዳደር ክልል እና ለአካባቢ መንግሥት ምርጫ የመመዝገቢያ ቅጽን ሲሞሉ እንዲረዳ ተብሎ የተዘጋጀ ነው። የርስዎ ዝርዝር መረጃ በሚታየው ቦታ ላይ በእንግሊዝኛ መሙላት ይኖርብዎታል። ይህ ቅጽ የርስዎን መረጃ በመያዝ ማስታወሻ እንደሚሆን፤ ስለዚህ በመጨረሻ ላይ ባለ የማተሚያ ቁልፍ ሲደርሱ ማድረግ የሚገባዎት ይህን ማተም እና ፌርማ ማስቀመጥ ይሆናል።ከዚያ በኋላ የተሞላውንና ፌርማ የተደረገበትን ቅጽ ወደሚከተለው መላክ:

Victorian Electoral CommissionReply paid 66506Melbourne Vic 8001(በአውስትራሊያ ውስጥ ሆኖ በፖስታ ለመላክ ቴምብር አያስፈልግም)ወይም በፋክስ (03) 9277 7126 ወይም በኢሜል፡ አድርገው የተሞላን ቕጽ መላክ ይችላሉ

የታተመው ምዝገባ ቅጽ ከደረሰንና ሂደቱን ካጠናቀቅን በኋላ የርስዎ ምዝገባ ተቀባይነት ስለማግኘቱ የመግለጫ ደብዳቤ ይደርስዎያል።

በዚህ ቅጽ ውስጥ ያለን መረጃ ለመሰብሰብ ፈቃድ/ሥልጣን በኮሞንዌልዝ የምርጫ አንቀጽ ህግ 1918 ዓ.ም እናበቪክቶሪያ የምርጫ አንቀጽ ህግ 2002 ዓ.ም የተካተተ ነው።

ምዝገባ ማካሄድና ድምጽ መስጠት ግዴታዎች ናቸው የሚፈቀድልዎት ከሆነ፤ በፈዴራል፤ በአስተዳደር ክልል እና በአካባቢ መንግሥት ምርጫዎች ላይ መመዝገብና ድምጽ መስጠት እንደሚኖርብዎትና ይህን ካላደረጉየገንዘብ ቅጣት ሊያገኙ ይችላሉ።

ለመመዝገብና ድምጽ ለመስጠት የሚፈቀድልዎት እርስዎ:• በቋሚነት የሚኖሩበት ቦታ አድራሻ ቢያንስ ለአንድ ወር ከተቀመጡ፤ እና• የአውስትራሊያ ዜጋ ከሆኑ, ወይም የብሪቲሽ ዜጋ ከሆኑ እና በጥር/January 25 ቀን ዓ.ም የተመዘገቡ ከሆነ (እና – ይህም ለቪክቶሪያ

ምርጫዎች ብቻ– በጥቅምት/October 26 ቀን 1983 ዓ.ም እና በጥር/January 25 1984 ዓ.ም መካከል የብሪቲሽ ዜጋ ከነበሩ ይካተታል);እንዲሁም

• እድሜዎ 18 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ ከሆኑ (እድሜዎ 17 ዓመት ሲሆን መመዝገብ ይችላሉ ነገር ግን እድሜዎ 18 ዓመት እስከሚሆን ድረስድምጽ መስጠት አይችሉም)።

ቤት ሲቀይሩ ወይም ስምዎን ሲቀይሩ ሁልጊዜ ያለዎትን ምዝገባ ወቅታዊ ማድረግ አለብዎት – ይህም ሌላ የመመዝገቢያ ቅጽ በመሙላት ይሆናል።

Page 2: Electoral enrolment 0 Êô^ · 2018-11-01 · Electoral enrolment for federal, state and local government elections in Victoria IMPORTANT INFORMATION This automated form is a translated

Electoral enrolmentfor federal, state and local government elections in Victoria

IMPORTANT — Please read the information on this page before you start to fill in the form

Use this form to • enrol to vote or • change your residential or postal address or • change your name on the electoral roll

Who can enrol and vote?It is compulsory for all eligible Australian citizens 18 years and over to enrol to vote. You are eligible to enrol and vote if you:

• are an Australian citizen, or a British subject who was enrolled on 25 January 1984*

• are 18 years or older, and

• have lived at your address which is your principal place of residence for at least one month.

*For Victorian elections only, you are eligible to enrol and vote if you were a British subject enrolled between 26 October 1983 and 25 January 1984 inclusive.

You can enrol at 16 years of age for federal purposes and at 17 years for State purposes, but cannot vote until you are 18. ^ To enrol on the Commonwealth electoral roll, the person confirming your identity must be on the Commonwealth electoral roll.

The AEC will provide confirmation that your enrolment form has been processed within three weeks of receiving your form and may contact you if we need additional information.

Special enrolmentSpecial category enrolment forms are available if you:

• are temporarily overseas

• cannot attend a polling place on election day

• believe that having your address shown on a publicly available roll may endanger your safety or that of your family

• have no fixed address

• are in prison

• are physically incapable of signing your name

• are working in Antarctica.

For more informationAustralian Electoral Commission aec.gov.au or 13 23 26Victorian Electoral Commission vec.vic.gov.au or 1300 805 478

If you are deaf, or have a hearing or speech impairmentContact the AEC through the National Relay Service (NRS):

• TTY – 133 677 then ask for 13 23 26

• Speak and Listen – 1300 555 727 then ask for 13 23 26

• Internet relay – connect to the NRS then ask for 13 23 26

Who has access to your enrolment information?

The Commonwealth of AustraliaThe Australian Electoral Commission (AEC) is authorised under the Commonwealth Electoral Act 1918 (CEA) to collect and verify the information you have been asked to complete on this form. The information provided will assist the AEC to maintain electoral rolls.

The AEC may disclose electoral information to persons or organisations in accordance with the CEA. This may include:

• access to the publicly available electoral roll (containing names and addresses) which may be inspected at electoral offices

• state and territory electoral authorities

• Members of Parliament, Senators, registered political parties, and candidates for the House of Representatives

• approved medical research and public health screening programs

• any agencies, persons or organisations prescribed in the Electoral and Referendum Regulations 1940.

For more information on privacy, visit www.privacy.gov.au

The State of VictoriaThe Victorian Electoral Commission (VEC) is authorised under the Electoral Act 2002 (Vic) to collect and verify the information you have been asked to complete on this form. The information provided will assist the VEC to maintain the Register of Electors and to prepare electoral rolls for Victorian State and local government elections.

You can apply for access to the information that the VEC holds about you by contacting the VEC. Please view the privacy information at vec.vic.gov.au/PrivacyAtTheVEC.html Electoral rolls may be inspected at the office of the VEC during business hours. Address details for silent electors will be withheld from publication. The VEC may disclose electoral information to others in accordance with Victorian law. This may include:

• the AEC, other state government bodies (including law enforcement), and local councils

• Members of Parliament, registered political parties and candidates for Victorian State and local government elections

• persons or organisations that apply, and are approved, to access enrolment information for a permitted purpose, which is determined by the VEC in consultation with the Office of the Victorian Information Commissioner as a purpose that justifies the disclosure. The current list of persons or organisations in this category is published at vec.vic.gov.au

Proof of IdentityYou must prove your identity for Commonwealth electoral enrolment How do you prove your identity?

A

B

If you have an Australian driver license or an Australian Passport provide the details at Question 6 on page 3 of this form.

If you don’t have an Australian driver license or an Austalian passport you need a person who is on the Commonwealth electoral roll or Victorian Register of Electors^ to confirm your identity. The person confirming your details should provide nmae, address, date of birth and sign and date the declaration in Question 6 on page 3 of this form.

ለምርጫ ምዝገባበቪክቶሪያ ውስጥ ለፈዴራል፤ ለአስተዳደር ክልል እና ለአካባቢ መንግሥት ምርጫዎች

ጠቃሚ — ቅጹም መሙላት ከመጀመርዎት በፊት በዚህ ገጽ ያለውን መረጃ ያንብቡት

ይህን ቅጽ የሚጠቀሙት • ድምጽ ለመስጠት ምዝገባ ወይም • ለሚኖሩበት አድራሻ ወይም ለፖስታ አድራሻዎ ለመቀየር ወይም • በምርጫ ስም ዝርዝር ስምዎን ለመቀውየር

ማን ነው መመዝገብና ድምጽ መስጠት የሚችል?እድሜያቸው 18 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆኑ የሚፈቀድላቸው አውስትራሊያ ዜጎች በሙሉ ለመመዝገብና ድምጽ ለመስጠት ግዴታ ነው። ለመመዝገብና ድምጽ ለመስጠት የሚፈቀድልዎት እርስዎ:

• የአውስትራሊያ ዜጋ ከሆኑ፤ ወይም የብሪቲሽ ዜጋና በጥር/January 25 ቀን 1984 ዓ.ም*ተመዝግበው ከሆነ

• እድሜዎ 18 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ ከሆነ እና

• በቋሚነት በሚኖሩበት ቦታ ቢያንስ ለአንድ ወር ከተቀመጡ ይሆናል።

*ለቪክቶሪያ ምርጫዎች ብቻ፤ ለምዝገባና ድምጽ ለመስጠት የሚፈቀድልዎት በጥቅምት/October 26 ቀን 1983 ዓ.ም እና በጥር/January 25 1984 ዓ.ም መካከል ባለው ጊዜ ውስጥለተመዘገበ የብሪቲሽ ዜጋን ያካትታል።

እድሜዎ 16 ዓመት ሲሆን ለፈዴራል ምርጫ ጉዳይ መመዝገብ እንደሚችሉ እና17 ዓመት ሲሆኑ ለአስተዳደር ክልል ምርጫ መመዝገብ እንደሚቻል ነገር ግን እድሜዎ 18 ዓመት እስኪሞላ ድረስ ድምጽ መስጠት አይችሉም።

^ በኮመንዌልዝ ምርጫ ስምን ለማስመዝገብ፤ የሰውየው ማንነት መግለጫ በኮመንዌልዝ የምርጫ ስም ዝርዝር ውስጥ የተገለጸ ይሆናል።

የ AEC የሚያቀርበው መረጃ ስለርስዎ መመዝገቢያ ቅጽ እንደደረሰን በሶስት ሳምንታት ውስጥ ሂደቱን ማካሄድና ተጨማሪ መረጃም ካስፈለገን እርስዎን ማነጋገር እንችል ይሆናል።

ለየት ያለ ምዝገባለየት ላለ የምድብ መመዝገቢያ ቅጾች ሲቀርብ እርስዎ:

• በውጭ አገር ለጊዜው ከሆኑ

• በምርጫው ቀን የመራጭ ዝርዝር ማቅረቢያ ቦታ ላይ መገኘት ካልቻሉ

• ለህዝባዊ በሚቀርብ የምርጫ ስም ዝርዝር ላይ የሚታየው የርስዎ አድራሻ በርስዎናቤተሰብዎ ደህንነት ላይ አደጋ የሚፈጥር ከሆነ

• ቋሚ የሆነ አድራሻ ከሌለዎት

• በእስር ቤት ከሆኑ

• የአካል ጤና ችግር ስላለብዎት ስምዎን ለመፈረም አለመቻል

• አውስትራሊያ ውስጥ የሚሰሩ ከሆነ ነው።

የበለጠ መረጃ ለማግኘትAustralian Electoral Commission በድረገጽ፡ aec.gov.au ወይም በስልክ፡ 13 23 26Victorian Electoral Commission በድረገጽ፡ vec.vic.gov.au ወይም በስልክ፡ 1300 805 478

መስማት ከተሳነዎ ወይም የመስማት ወይም የመናገር ችግር ካለብዎትበ National Relay Service (NRS) በኩል አድርጎ AEC’ን ማነጋገር።

• TTY – 133 677 በመደወል ከዚያ በ 13 23 26 እንዲያገናኝ መጠየቅ

• Speak and Listen – 1300 555 727 በመደወል ከዚያ በ 13 23 26 እንዲያገናኝመጠየቅ

• Internet relay – ወደ NRS በማገናኘት ከዚያ ለ 13 23 26 መጠየቅ

ማን ነው ለርስዎ ምዝገባ መረጃ መጠቀም የሚችል?

የአውስትራሊያ ኮመንዌልዝ መንግሥትየ Australian Electoral Commission (AEC) ሥልጣን የሚኖረው በኮመንዌልዝ የምርጫ አንቀጽ ህግAct 1918 ዓ.ም መሰረት ሲሆን ይህም (CEA) እርስዎ በዚህ ቅጽ ውስጥ እንዲሞሉ የተጠየቁትን መረጃ ለማሰባሰብና ለማጣራት ይሆናል። የ AEC ለምርጫ ስም ዝርዝር ለማውጣት የቀረበው መረጃ ይረዳል።

CEA በሚፈቅደው መሰረት የምርጫ መረጃን AEC አውጥቶ ለግለሰቦች ወይም ድርጅቶች መስጠት ይችል ይሆናል። ይህ ሊያካትት የሚችለው:

• የምርጫ ስም ዝርዝርን ለህዝባዊ ጥቅም ማቅረብ (ስሞችና አድራሻዎች ያሉበት) ይህም በምርጫቢሮዎች ቁጥጥር ሊደረግበት የሚችል

• የአስተዳደር ክልል እና ተሪቶርይ ባለሥልጣናትን

• የፓርላመንት አባላትን፤ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ወሳኞች፤ የተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች እናየተወካይ ምክር ቤት እጩ ተመራጮችን

• የህክምና ምርምር ጥናትና የህዝብ ጤና ጥበቃ ማጣራት መርሃ ግብሮችን

• በመርጫና በውሳኔ ህገ-ደንብ 1940 ዓ.ም መሰረት ማንኛውንም ተወካዮች፣ ግለሰቦች ወይምድርጅቶችን ይሆናል።

ስለ ግላዊነት የበለጠ መረጃ ለማግኘትበድረገጽ www.privacy.gov.au ላይ ማየት

የቪክቶሪያ አስተዳደር ክልልየ Victorian Electoral Commission (VEC) ሥልጣን የሚኖረው በምርጫ አንቀጽ ህግ/Electoral Act 2002 ዓ.ም (ቪክቶሪያ) መሰረት ሲሆን ይህም እርስዎ በዚህ ቅጽ ውስጥ እንዲሞሉ የተጠየቁትን መረጃ ለማሰባሰብና ለማጣራት ይሆናል። የቀረበው መረጃ የሚረዳው ለ VEC ሲሆን ይህም መራጮችን ለመመዝገብና በቪክቶሪያ አስተዳደር ክልል እና በአካባቢ መንግሥት ለሚካሄዱ ምርጫዎች የመራጭ ስም ዝርዝርሮችን ለማዘጋጀት ይሆናል።

ስለርስዎ መረጃ VEC የያዘውን መረጃ ለማግኘት ለ VEC በማነጋገር ማመልከት ይችላሉ። እባክዎን ስለግላዊነት መረጃ በድረገጽ vec.vic.gov.au/PrivacyAtTheVEC.html ላይ ማየት የመራጭ ስም ዝርዝሮች በቪክቶሪያ ምርጫ ኮሚሽን/ VEC ቢሮ በኩል በስራ ሰዓታት ቁጥጥር ሊደረግ ይችላል። ዝርዝር አድራሻ ሳይታወቅ መራጮች ከህትመት እውቅና ይታገዳሉ። በቪክቶሪያ ህግ መሰረት የ VEC ለምርጫ የቀረበን መረጃ አውጥቶ ለሌሎች ሊሰጥ ይችል ይሆናል። በዚህ ሊካተት የሚችል:

• የ AEC፤ ሌላ የአስተዳደር ክልል መንግሥት አካላት፤ (የህግ አስከባሪን ያካተተ) እና የአካባቢ ምክርቤቶች/ማዘጋጃ ቤቲቶችን

• የፓርላመንት አባላትን፤ የተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ለቪክቶሪያ አስተዳደር ክልል እናለአካባቢ መንግሥት ምርጫዎች የቀረቡ እጩ ተመራጮችን

• ለምዝገባ መረጃ ለመጠቀም ፈቃድ ላመለከቱና ተቀባይነት ላገኙ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች፤ ይህምየ Office of the Victorian Information Commissioner በማመካከር መረጃን ለማውጣት ሲባልእንደተገለጸው ፈቃድ የሚወሰነው በ VEC በኩል ይሆናል። በዚህ ምደባ ክፍል ላይ ወቅታዊ የሆኑግለሰቦች ወይም ድርጅቶች በድረገጽ vec.vic.gov.au ላይ በጽሁፍ ቀርቧል

የማንነት ማረጋገጫየርስዎን ማንነት ለኮመንዌልዝ የምርጫ ምዝገባ ማረጋገጥ አለብዎት።

የርስዎን ማንነት እንዴት ያረጋግጣሉ?

A

B

የአውስትራሊያ መንጃ ፈቃድወይም የአውስትራሊያ ፓስፖርት ካለዎትበዚህ ቅጽ ላይ በገጽ 3 ያለውን ጥያቄ 6 ዝርዝር መረጃ ማቅረብ።

የአውስትራሊያ መንጃ ፈቃድ ወይም የአውስትራሊያ ፓስፖርት ከሌለዎት የርስዎን ማንነት መግለጽ የሚችል ታዲያ በኮመንዌልዝ ምርጫ ስም ዝርዝር ያለ ወይም በቪክቶሪያ መራጮች^ የተመዘገበ ግለሰብ ያስፈልግዎታል። የርስዎን ማንነት ዝርዝር መረጃ የሚያቀርብ ግለሰብ ስም፤ አድራሻ፤ የልደት ቀን እና በዚህ ቅጽ ላይ በገጽ 3 ያለውን ጥያቄ 6 የገለጸበትን ቀን ማቅረብ አለበት።

Page 3: Electoral enrolment 0 Êô^ · 2018-11-01 · Electoral enrolment for federal, state and local government elections in Victoria IMPORTANT INFORMATION This automated form is a translated

Your current name1 Mr Mrs Miss Ms OtherUse a 8 where appropriate. Use black or blue pen and BLOCK LETTERS

Family name

Given name(s)

If notifying a change of name

If notifying a change of address

Previous given name(s)

Previous residential address

Previous family name

Date of birth (dd/mm/yyyy)2 Gender

3 Current residential address

4

Current postal addressLeave blank if the same as your residential address

Clearly identify your residential address. A locality name or mail service number is not enough

Email address

PostcodeState IV

PostcodeState

DaytimeMobile

PostcodeState

5 Citizenship statusTo enrol you must be an Australian citizen, or a British subject who was on the Commonwealth electoral roll on 25 January 1984

For Victorian elections only, you are eligible to enrol and vote if you were a British subject enrolled between 26 October 1983 and 25 January 1984 inclusive

Name on citizenship certificate

Name on 25 January 1984

Australian citizen by birth

I have become an Australian citizen

British subject who was enrolled on 25 January 1984

OR

OR

Town of birth

Country of birth

Country of birth

State or territory

Citizenship certificate number

Enrol to vote or update your detailsfor federal, state and local government elections in Victoria

You can complete this form online today at vec.vic.gov.au/enrolment

Phone numbers ( )

NINNotation CATS

C

6 Evidence of your identity Complete ONE option only

Australian driver licence or learner permit

Australian passportOR

• I have read the information overleaf about who can enrol and vote

• I am eligible to enrol at my current residential address as listed at Question 3 and claim enrolment for federal, state and local government elections in Victoria

• The information I have given on this form is true and complete

• I understand that giving false or misleading information is a serious offence.

Your declaration

Number

Number

Your signature or mark

State or territory

7

-

Office use only – Date received

Date received at VEC

Person’s name and address (BLOCK LETTERS)

A person who is on the Commonwealth electoral roll or Victorian Register of Electors^ will confirm my identity OR

Declaration by person confirming your identity • I am on the Commonwealth electoral roll or

Victorian Register of Electors, and

• I confirm the identity of the applicant.Signature -

Date of birth (dd/mm/yyyy)

T

(dd/mm/yyyy)

(dd/mm/yyyy)

V4.0 - 18-9-2018 FORM-P1024 -T

ወይምበብርቲሽ መንግሥት የሚተዳደርና ጥር/January 25 ቀን 1984 ዓ.ም ለምርጫ የተመዘገበ

አሁን ያለዎት ስም1 አቶ ወይዘሮ ወይዘሪት አግብታ የፈታች ወይዘሪት/Ms

ሌላ

ተስማሚ ከሆነ 8 ቁጥርን መጠቀም። ጥቁር ወይም ሰማያዊ ቀለም ያለው እስክብሪቶ ወይም የተለያዩ ፊደላትን/ BLOCK LETTERS መጠቀም

የቤተሰብ ስም

የመጠሪያ ስም(ሞች)

ስም ስለመቀየር ሲያሳውቁ

የአድራሻ ለውጥ ሲያሳውቁ

ቀደም ሲል የነበረ መጠሪያ ስም(ሞች)

ቀደም ሲል የነበረን መኖሪያ አድራሻ

ቀደም ሲል የነበረ ቤተሰብ ስም

የልደት ቀን (ቀን/ወር/ዓ.ም)2 ጾታ Gender

3 በአሁን ዲዜ የመኖሪያ አድራሻ

4

በአሁን ጊዜ በፖስታ መላኪያ አድራሻከመኖሪያ አድራሻ ጋር ተመሳሳይ ከሆነ ክፍቱን መተው

የርስዎን መኖሪያ አድራሻ በግልጽ መለየት። የአካባቢ ስም ወይም የመላኪያ አገልግሎት ቁጥር ብቻውን በቂ አይደለም

ኢሜል አድራሻ

ፖስትኮድ/Postcode

አስተዳደር ክልል IV

ፖስትኮድ/Postcode

አስተዳደር ክልል

በቀን ጊዜሞባይል

5 ለዜግነት ስልጣን

ለመመዝገብ እርስዎ የአውስትራሊያ ዜጋ ወይም የብርቲሽ መንግሥት የሚተዳደርና በጥር/January 25 ቀን 1984 ዓ.ም በኮመንዌልዝ ምርጫ የምዝገባ ስም ዝርዝር ውስጥ የነበረ ይሆናል

ለቪክቶሪያ ምርጫዎች ብቻ፤ በብርቲሽ መንግሥት ለሚተዳደር በጥቅምት/October 26 ቀን 1983 እና ጥር/January 25 ቀን 1984 ዓ.ም መካከል በሚደረግ ምዝገባ የተካተተ ከሆነ ለምዝገባ እና ድምጽ ለመስጠት ይፈቀድልዎታል

በዜግነት ምስክር ወረቀት ያለ ስም

በጥር/January 25 ቀን 1984 ዓ.ም ላይ ያለ ስም

በትውልድ የአውስትራሊያ ዜግነት

ወይም

የአውስትራሊያ ዜጋ ሆኛለሁ

የተወለዱበት ከተማ

የትውልድ አገር

የትውልድ አገር

አስተዳደር ክልል ወይም ተሪቶርይ

የዜግነት ምስክር ወረቀት ቁጥር

ድምጽ ለመስጠት ወይም ያለዎትን ዝርዝር መረጃ ወቅታዊ ለማድረግ መመዝገብበቪክቶሪያ ውስጥ ለፈዴራል፤ ለአስተዳደር ክልል እና ለአካባቢ መንግሥት ምርጫዎች

ይህንን ቅጽ ዛሬውኑ በመስመር ድረገጽ vec.vic.gov.au/enrolment ላይ መሙላት ይችላሉ።

ስልክ ቁጥሮች

C

6 ለርስዎ ማንነት መታወቂያ ማስረጃ

አንድ ምርጫን ብቻ መሙላት

የአውስትራሊያ መንጃ ፈቃድ ወይም የለማጅ ፈቃድ

የአውስትራሊያ ፓስፖርትወይም

• ማን መመዝገብ እና ድምጽ መስጠት ስለሚችል በወረቀቱ ላይ ያለውን መረጃ አንብቤአለሁ

• በጥያቄ 3 ላይ በተዘረዘረው አሁን የምኖርበት አድራሻ ለምርጫ መመዝገብ እንደሚፈቀድልኝ እናበቪክቶሪያ ውስጥ ለፈዴራል፤ ለአስተዳደር ክልል እና ለአካባቢ መንግሥት ምርጫዎች ለመመዝገብመጠየቅ

• በዚህ ቅጽ ላይ የሰጠሁት መረጃ እውነትና የተሟላ ነው

• የውሸትና አሳሳች መረጃ መስጠት ከፍተኛ ወንጀል መሆኑ ተረድቶኛል።

የርስዎ ጽሁፋዊ መግለጫ

ቁጥር

ቁጥር

የርስዎ ፊርማ ወይም ምልክት

አስተዳደር ክልል ወይም ተሪቶርይ

7

-

በVEC የደረሰበት ቀን

የግለሰቡ ስምና አድራሻ (በተለያዩ ፊደላት)

በኮመንዌልዝ ምርጫ ስም ዝርዝር ወይም በቪክቶሪያ መራጮች ምዝገባ ባለ ግለሰብ በኩል የእኔ ማንነት ይታወቃል ወይም

የርስዎ ማንነት ለመግለጽ በግለሰብ ጽሁፋዊ ስነድ ማቅረብ • የእኔ ስም በኮመንዌልዝ ምርጫ ስም ዝርዝር ወይም

በቪክቶሪያ መራጮች ምዝገባ ላይ እንዳለ፤ እና

• የማመልከቻውን ማንነት እገልጻለሁ።ፊርማ -

የልደት ቀን (ቀን/ወር/ዓ.ም)

T

(ቀን/ወር/ዓ.ም)

(ቀን/ወር/ዓ.ም)

ፖስትኮድ/Postcode

አስተዳደር ክልል

( )

NINNotation CATSOffice use only – Date received

V4.0 - 18-9-2018 FORM-P1024 -T


Recommended