+ All Categories
Home > Documents > Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission...

Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission...

Date post: 27-Jul-2018
Category:
Upload: doanduong
View: 276 times
Download: 0 times
Share this document with a friend
21
Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ የምጣኔ ሃብት ተልዕኮ በኢትዮጲያ 17 - 20 May 2016 | ከግንቦት 17-20 2016 ዓ.ም
Transcript
Page 1: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

Netherlands Economic Mission to Ethiopia

የኔዘርላድስ የምጣኔ ሃብት ተልዕኮ በኢትዮጲያ

17 - 20 May 2016 | ከግንቦት 17-20 2016 ዓ.ም

Page 2: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

Artemis Nurseries 18Devotra 19EBIT+ 20Edukans 21EP-Nuffic 22Ferm o Feed 23Royal FrieslandCampina 24JonkerFieret adviseurs/accountants 25MeeGaa Substrates 26

Mueller 27Rohill Engineering 28The Friesian / Bles Dairies 29UFF African Agri Investments 30Van den Heuvel Dairy & Food Equipment 31Van Hall Larenstein University of Applied Sciences 32Wellantcollege 33

Foreword Jeroen Verheul 4Foreword Lidi Remmelzwaal 6Map of the Netherlands 10Introducing the Netherlands 12

Index

The Netherlandsዘ ኔዘርላንድስ

Company Profilesየድርጅት መረጃ

Official Delegation 36Contact details Embassy Addis Ababa 37

Official Delegationይፍዊ ተወካይ

3

Page 3: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

Foreword መቅድም

I am delighted to be leading this economic mission to Ethio-pia, which is a follow up to the successful Ethiopia business event hosted last November by Lilianne Ploumen, our Minister for Foreign Trade and Development Cooperation. The Min-istry of Foreign Affairs is keen to explore the opportunities Ethiopia has to offer and is proud to be contributing a Dutch business delegation representing the agricultural sector, with a particular focus on horticulture and dairy.

The number of Dutch investments in Ethiopia is steadily rising. Some 130 Dutch companies are currently active in Ethiopia, contributing to the Netherlands’s posi-tion as second largest investor from the EU and fifth largest export destination. These companies have already discovered the benefits of investing in and trading with Ethiopia, a country that has demonstrated an impressive double-digit eco-nomic growth throughout the last decade and is keen to continue on the path of inclusive development.

The Dutch agenda for aid, trade and development is compatible with the Ethiopian Growth and Transformation Plan. As a driver of employment and agent for change via the transfer of knowledge, the private sector is crucial to the process of inclu-sive, sustainable growth. And economic missions are a powerful tool for promoting private sector activities relating to development. We strongly believe that compa-nies can offer market-based solutions to development challenges. The agricultural sector is a case in point. Our countries’ cooperation in agri-logistics ensures better access to the world market for fresh produce from Ethiopia. We expect Dutch com-panies in Ethiopia to adhere to the principals of corporate social responsibility and help them to integrate CSR in their business case.

A conducive business environment is a prerequisite if the private sector is to reap its full potential in contributing to inclusive and sustainable economic growth. The Netherlands is therefore investing in ways to improve the business climate and strengthen the private sector in Ethiopia, for example through our cooperation with the Ethiopian Revenues and Customs Authority and commitment to expanding access to finance for SMEs.

I am confident that the business delegation will acquire a host of new networks, business contacts and ideas, and look forward to a successful and inspiring mis-sion.

Jeroen VerheulAmbassador for Foreign Trade and Development Cooperation

ይህንን ባለፈው ህዳር በውጭ ንግድና ልማት ትብብር ሚንስትር ሊሊያን ፕሉመን የተዘጋጀው ስኬታማ

ዝግጅት ተከታይ የሆነውን ይህንን የኢኮኖሚ ተልዕኮ በመምራቴ ታላቅ ደስታ ይሰማኛል። የውጭ

ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ዕድሎችን ለማሰፋት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ሲሆን በተለይ

በእንስሳት እርባታና ተዋጽኦ ላይ በማተኮር የግብርና ዘርፍን የሚወክል ልዑክ በማበርከታችን ኩራት

ይሰማናል።

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የደች ኢንቨስትመንቶች ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ነው። ወደ 130 የሚጠጉ

የደች ድርጅቶች በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ውስጥ እየሰሩ ይገኛሉ። ይህም ኔዘርልላንድስ ከአውሮፓ

ህብረት ሀገራት ሁለተኛ ትልቅ ኢንቬስተርና አምስተኛዋ ትልቅ የኤክስፖርት መዳረሻ እንድትሆን

አስተዋጽኦ አድርጓል። እነዚህ ድርጅቶች አስገራሚ ባለሁለት አሃዝ የኢኮኖሚ ዕድገት ባለፉት አስርት

ዓመታት ባስመዘገበችውና በተያያዘችው አሳታፊ የዕድገት ጎዳና ለመቀጠል ፍላጎት ካላት ኢትዮጵያ ጋር

መስራት ያለውን ጠቀሜታ ተረድተውታል።

የደች የተራድኦ፣ ንግድና ልማት አጀንዳ ከኢትዮጵያ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ጋር አብሮ

የሚሄድ ነው። የዕውቀት ሽግግርን በመጠቀም የስራ ዕድል እና የለውጥ መንስኤ እንደመሆኑ መጠን

የግሉ ዘርፍ አሳታፊ ለሆነ እና ቀጣይነት ላለው ዕድገት ወሳኝ ነው። የኢኮኖሚ ተልዕኮዎችም ለዕድገት

ጠቃሚ የሆነውን የግሉን ሴክተር ስራዎች ለማስተዋወቅ ታላቅ ሚና ይጫወታሉ። ከልማት ጋር

ለተያያዙ ችግሮች ድርጅቶች ገበያን መሠረት ያደረጉ መፍትሄዎችን ይሰጣሉ ብለን እናምናለን።

የግብርናው ሴክተር ለዚህ ጥሩ ማሳያነው። የሀገራሪቱ የግብርና እና የሎጂስቲክስ ትብብር የኢትዮጵያ

ምርት ለዓለም ገበያ የበለጠ እንዲቀርብም ይረዳል። በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የደች ድርጅቶች የኮርፖሬት

ማህበራዊ ሃላፊነት መርሆችን እንደሚከተሉ እንጠብቅባቸዋለን። እንዲሁም በስራቸው ውስጥ ሲኤስአር

(CSR) እንዲያጠቃልሉ እንረዳቸዋለን።

የግሉ ሴክተር ሙሉ አቅሙን እንዲጠቀምና ለአሳታፊ እና ቀጣይነት ላለው የኢኮኖሚ ዕድገት

አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ምቹ የስራ ሁኔታ መኖር ቅድመ ሁኔታ ነው። ስለዚህ ኔዘርላንድስ ያለውን

የስራ ሁኔታ ለማሻሻልና የግሉን ሴክተር በኢትዮጵያ ለማጠናከር እየሠራች ነው። ከኢትዮጵያ ገቢዎችና

ጉምሩክ ባለስልጣን ጋር ያለን ትብብር እንዲሁም ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ ድጋፍ

እንዲያገኙ የሠራነው ሥራ እንደ ምሳሌ ሊጠቀስ ይችላል።

የቢዝነስ ልዑኩ አዳዲስ የስራ መረቦችን፣ ባልደረቦችንና ሀሳቦችን እንደሚያገናኝ ጥርጥር የለኝም።

ስኬታማና አነሳሽ ተልዕኮ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።

ጄሮኤን ቬረሄኡል

የውጪ ንግድ እና የእድገት ትብብር አምባስደር

54

Page 4: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

Foreword መቅድም

It is a great pleasure for me to welcome you to Ethiopia for this economic mission, organised by the Embassy together with the Dutch Ministry of Foreign Affairs, the Netherlands Enterprise Agency (RVO.nl) and our Ethiopian partners.

Ethiopia has seen strong economic growth in recent years and is determined to continue this trend. Growth has been accompanied by impressive results in poverty reduction and other social indicators, and in food production/food security

and infrastructure. Prospects are good for private sector investment in a number of areas, including horticulture and agrifood, with increasing focus on sectors where value can be added and large numbers of jobs created. Equally, there are plenty of opportunities for parties interested in trading with Ethiopia. And these will increase further in the future.

These developments are reflected in changing relations between the Netherlands and Ethiopia. Whereas the relationship used to focus on development cooperation, it has now broadened to a dynamic partnership – a partnership in which aid, trade and economic cooperation are of equal importance.

The mission’s programme will be focusing on opportunities for doing business in Ethiopia. Many Dutch companies have already discovered this potential; more than 130 companies currently have a permanent basis in Ethiopia, and this number is increasing. Hopefully this mission will provide you with some useful insights and interesting leads for future investments and partnerships. And remember: the Embassy is here to help you do business with Ethiopia!

Lidi RemmelzwaalAmbassador of the Kingdom of the Netherlands in Ethiopia

ወደዚህ በኤምባሲያችን፣ በደች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በኔዘርላንድስ ኢንተርፕራይዝ ኤጀንሲ (RVO.

nl) እና በኢትዮጵያ ወዳጆቻችን የጋራ ትብብር ወደተዘጋጀው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ ሚሽን ስቀበላችው

በታላቅ ደስታ ነው፡፡

ኢትዮጵያ ባለፉት ቅርብ ዓመታት ውስጥ ጠንካራ የኢኮኖሚ ዕድገት አሳይታለች። ይህንን ጉዞዋን

ለመቀጠልም ቁርጠኛ ናት። ዕድገቱ ድህነትን በመቀነስ፣ በማህበራዊ መሳያዎችና እና ምግብን

በማምረት/ራስን በመቻል እንዲሁም በቁሳቁስ አቅርቦት ረገድ በታዩ አስገራሚ ውጤቶች የታገዘ

ነው። የከብት እርባታና እርሻን ጨምሮ በግል ኢንቨስትመንት መስኮች መልካም ስራዎች እየታዩ

ነው። ተጨማሪ እሴት ያላቸው መስኮችን በማጠናከርና በርካታ የስራ ዕድሎችን መፍጠር ላይም

ትኩረት ተሰጥቷል። በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ፍላጎት ላላቸው ሁሉ በርካታ ዕድሎች

ተዘጋጅተዋል። ይህ ወደፊትም የሚቀጥል ይሆናል።

እነዚህ ዕድገቶች የኔዘርላንድና የኢትዮጵያ ግንኙነት መቀየር ውጤቶች ናቸው። ግንኙነቱ በልማት

ትብብር ላይ ብቻ ያተኮረ የነበረ ሲሆን አሁን ግን የተራድኦ፣ ንግድ እና ኢኮኖሚያዊ ትብብሮችን

ወደሚያካትት ዘርፈ ብዙ ወዳጅነት ተሸጋግሯል።

የተልዕኮ ፕሮግራም ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት የሚያመቹ ዕድሎች ላይ የሚያተኩር ይሆናል። ብዙ

የደች ድርጅቶች ኢትዮጵያን ቋሚ መቀመጫቸው አድርገዋል። ይሄም ቁጥር በመጨመር ላይ ይገኛል።

ይሄ ሚሽን ለወደፊት ኢንቨስትመንቶችና ወዳጅነቶች ጠቃሚ መረጃዎችንና ሁኔታዎችን ያቀርብላችዋል

ብዬ አምናለሁ። ኤምባሲያችን ከኢትዮጵያ ጋር ለምትሠሩት ስራ ሁሉ ከጎናችሁ እንደሆነ አትርሱ።

ሊዲሬሜልዘዋለ

በኢትዮጲያ የኪንግደምኦፍ ዘ ኔዘርላንድስ አምባሳደር

76

Page 5: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

The Netherlandsዘ ኔዘርላንድስ

98

Page 6: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

1

7 12

11

5

8

3

10

13

2

96

4

Locations1. Amsterdam (and Airport Schiphol) | 2. Arnhem |

3. Eindhoven | 4. Enschede | 5. Flushing | 6. Groningen |

7. The Hague | 8. ‘s Hertogenbosch | 9. Leeuwarden |

10. Maastricht | 11. Rotterdam | 12. Utrecht | 13. Zwolle

The Netherlandsዘ ኔዘርላንድስ

1110

Page 7: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

Introducing the NetherlandsJoining forces to create sustainable solutions for the most liveable world, now and in the future.

Worldwide ranking

How do the Dutch make a difference?

Through their interactive approach to finding

innovative solutions to the big challenges

facing the world today. The Dutch way of

thinking and working has been shaped by

centuries of living in the low-lying delta

of the Netherlands. Through the ages, the

Dutch have joined forces to find ingenious

ways to tackle challenges like water, urbani-

sation, energy, food, health and security. By

being inventive, pragmatic and open to new

challenges, the Dutch have created a flour-

ishing and resilient land. The Netherlands

is a constantly evolving ecosystem of cities,

industry, agriculture and nature, all inte-

grated through smart infrastructure. It is a

source of knowledge and experience that the

Dutch are keen to share with others. Learn-

ing from the past to create a better future.

Together, seeking sustainable solutions for

the most liveable world.

1st Best performing European healthcare system (2013, Euro Health Consumer Index)1st Production and auctioning of cut flowers and flower bulbs2nd Number of broadband connections per 100 inhabitants (39.4%)2nd Density of road network2nd Export of agricultural products (103.3 billion US Dollar)2nd Quality of Water Transportation (9.04)2nd Logistics performance Index (4.05)4th Largest seaport in the world (Port of Rotterdam), largest in Europe6th Exporter of goods (555 billion US Dollar)7th Foreign direct investment in the Netherlands (From Europe)8th Import of commercial services (119 billion US Dollar)9th Dutch investments abroad (976 billion US Dollar)9th Importer of goods (501 billion US Dollar)9th Export of commercial services (134 billion US Dollar)

Facts & Figures 2016

• Official name Kingdom of the Netherlands• Form of government Constitutional monarchy, parliamentary democracy• Head of State His Majesty King Willem-Alexander, King of the Netherlands,

Prince of Orange-Nassau• Capital Amsterdam• Seat of government The Hague• Administrative structure Twelve provinces and the overseas territories

of Aruba, Curacao and St. Martin. The overseas island of Bonaire, Saba and St. Eustatius, all three of which are situated in the Caribbean, are ‘special municipalities of the Netherlands’

• Surface area 33.800 km2 • Location Western Europe, by the North Sea, bordering Belgium and Germany• Number of inhabitants 16.915.195 (April 2015)• Number of inhabitants per km2 500 (April 2015)• Monetary unit Euro• Languages Dutch, Frisian

Sources: Holland Compared, CBS, DNB, World Bank, IMF, OECD, WTO, UNCTAD, EIU, IMD Business School

Building with natureAn innovative method for coastal protection

1312

Page 8: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

Sources: Holland Compared, CBS, DNB, World Bank, IMF, OECD, WTO, UNCTAD, EIU, IMD Business School

እዉነተኛ ቀጣይነት ያለው አገባብ

ለኑሮ አመቺ የሆነ ዓለም ለመፍጠር አብሮ መስራት ለትክክለኛ መፍትሄ

ዘ ኔዘርላንድስ ማስተዋወቅለአሁንና ወደፊት ለኑሮ አመቺ የሆነች ዓለምን ለመፍጠር እንዲሁም ለዘላቂያዊ መፍትሄ

ሃይሎችን መቀላቀል

ዓለም አቀፍ ደረጃ

ደቾች እንዴት ለውጥ ያመጣሉ? ዓለምን በአሁኑ

ወቅት እየገጠማት ላሉ ዘርፍ ብዙ ችግሮች አዳዲስ

ሃሳቦችን በማቅርብ ለችግሮች መፍትሄ በመስጠት፡፡

የደቾች የአስተሳሰብ እና የአሰራር ዘይቤ ለክፍለ ዘመናት

በዝቅተኛው የኔዘርላንድስ ዴልታ አኗኗር የተቃኛ ነው፡

፡በረጅም ዓመታት ዉስጥ፤ ደቾች በርካታ አካላትን

በመቀላቀል ከውሃ፤ ከከተሜነት፤ ከሃይል አቅረቦት፤

ከምግብ፤ ከጤና እና ከፀጥታ ጋር ተያይዘዉ ለሚፋጠሩ

ችግሮች አገር በቀል የሆኑ መፍትሄዎችን አቅርበዋል፡፡

ለሚፋጠሩ አዳዲስ ፍተናዎች እንደየ ሁኔታቸዉ አዳዲስ

መፍትሄዎችን በመፍጠር፤ ደቾች የበለፀገች እና አስቸጋሪ

ሁኔታዎችን መቋቋም የምትችል ምድርን መፍጠር

ችለዋል፡፡ኔዘርላንድስ በማይቋረጥ ስነምህዳር እያደጉ ባሉ

እና በመሰረተልማት የተያየዙ ከተሞች፤ ኢንደስትሪ፤

ግብርና እና የተፍጥሮ ሃብት ባለቤት ነች፡፡ደቾች ከሌሎች

ጋር የእዉቀት ምንጫቸዉን እና ልምዳቸውን ለማካፍል

ፅኑ ፋላጎት አላቸዉ፡፡ ካለፍው በመማር የተሻለ ነገን

መፍጠር፡፡ በአብሮነት፤ለዘላቂያዊ ለኑሮ አመቺ የሆነ

ዓለምን ለመፍጠር፡፡

1ኛ የአዉሮፓዊያን ቤስት ፐርፎረሚንግ የጤና ስርዓት

(የ 2013፤ የዩሮ የጤና ተጠቃሚዎች መለኪያ)

1ኛ 1ኛበምርትና በአበባ መቁርጥ ጨረታ እንዲሁም የአበቦች አምፑል

2ኛ በ100 ነዋሪዎች የብሮድባንድግ ኑኝነት ቁጥር (39.4%)

2ኛ በመንገድ ኔትዎርክ ብዛት

2ኛ የግብርና ምርቶችን ወደ ውጪ በመላክ (103.3 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር)

2ኛ ጥራቱን የጠበቀ የውሃ ትራንስፖርት አገልግሎት

2ኛ በሎጂስቲክስ ፐርፎረማንስ መለኪያ መሰረት

4ኛ በዓለም ትልቁ የባህር ወደብ (የሮተርዳም ወደብ)፤ በአዉሮፓ ትልቁ ወደብ

6ኛ የእቃዎች ላኪ (555 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር)

7ኛ በኔዘርላንድስ የውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንት (ከ አዉሮፓ)

8ኛ የንግድ አገልግሎቶችን ወደ ሃገር ውስጥ (119 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር)

9ኛ በውጪ የደች ኢንቨስትመንት (976 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር)

9ኛ የእቃዎች ወደ ሃገር ውስጥ አስገቢ (501 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር)

9ኛ የንግድ አገልግሎቶችን ወደ ውጪ ሃገር በመላክ (134 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር)

እውነታዎች እና ቁጥሮች

• ይፋዊ መጠሪያ ስም ኪንግደም ኦፍ ዘ ኔዘርላንድስ

• ሥራዓተ መንግስት ህገመንግሰታዊ ንጉሳዊ አገዛዝ፤ ፓርላሜንታዊ ዲሞክራሲ

• ርዕሰ ብሔር ግርማዊው ንጉስ ዊሊያም-አሌክሳነደር፤ የኔዘርላንድስ ንጉስ፤ የኦሬንጅናሳኡ ልኡል

• ዋና ከተማ አምስተርዳም

• የመንግስትመቀመጫ ዘ ሄግ

• አስተዳደራዊአወቃቀር አስራ ሁለት ክፍለ-ግዛቶች እንዲሁም የአሩባ፤ኩራካኦ አና

የሴንትማርቲን የባህር ማዶ ግዛቶች፡፡በካረቢያን ዉስጥ የሚገኙት የቦኔር፤ ሳባእናሴንትኢዉተትየስየ

ኔዘርላንድስልዩማዘጋጃቤትመገኛዎችናቸው

• የቆዳስፋት 33.800 ኪ.ሜ2

• መገኛ ቦታ ምዕራብ አዉሮፓ፤ በሰሜንባ ሕር በኩል፤ በቤልጄም እና በጀርመን ይዋሰናል

• የነዋሪዎችብዛት 16.915.195 (ሚያዝያ 2015)

• የነዋሪዎች ብዛት በስኩዌር ኪሎሜትርv 500 (ሚያዝያ 2015)

• መገበያያገንዘብ ዩሮ

• ቋንቋዎች ደች፤ ፍሪሲያን

1514

Page 9: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

Company Profilesየድርጅት መረጃ

17

Page 10: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

Patti van de WerffManaging Director

DevotraEnergieweg 2NL-4691 SG TholenP: +31 166 609 500www.devotra.nl

E: [email protected]: +31 653 303 243

Company

Bedrijfsprofiel Engels

Bedrijfsprofiel Duits

Hans KleijwegtCEO

Jeroen KooijmanProject leader

Artemis Nurseries Dijkweg 115NL-2675 AB HonselersdijkP: +31 653 349 189www.artemisnurseries.com

E: [email protected]: +31 653 718 650 E: [email protected]: +31 647 783 610

Artemis Nurseries

At Artemis Nurseries we believe that collaboration between the various links in the supply chain is vital to the achievement of a maximum return and perfect quality blooms.

As the largest integrated Lilly production company in the world today we, at Artemis Nurseries, oversee the entire process from the selection of the bulbs through to the sale of the flowers to the customer’s.

The cornerstones of Artemis• As an important worldwide player our efficient approach to logistics

allows us to supply to the 60 most prominent markets.• We develop successful new varieties with specific characteristics, and

value for customers (access to exclusive material). • We operate as preferred supplier to established partners: bulb

exporters, wholesalers, retailers, flower growers and importers.• We strive to achieve further synergies in the supply chain in the areas

of processing and logistics to leverage advantages of scale.

በአርቴሚስ ነርስሪስ እኛ ከተለያዩ የአቅርቦት ሰንሰለቶች ጋር ትብብር ማድርገ

ከፍተኛ ትርፍ ለማግኝት እና ለተፈላጊ ጥራት ወሳኝነት እንዳለው እናመናለን፡፡

በአሁኑ ወቅት በዓለማችን ላይ ትልቁ የተቀናጀ የሊሊ አምራች ድርጅት

እንደመሆናችን መጠን፤ በአርቴሚስ ነርስሪስ፤ ከአምቶል መረጣ ጀምሮ እስከ

የአበባዎች ሽያጭ ድረስ ያለውን ሂደት በጠቅላላ እንከታተላለን፡፡

የአረቴሚስ መሰረቶች

• እንደ ወሳኝ የዓለምአቀፍ ባለድርሻ አካል ቀልጣፋ የሆነው የሎጂስቲክስ

ስርዓታችን ከ60 በላይ ለሚሆኑ ታዋቂ ገበያዎች እንድናቀርብ እረድቶናል፡፡

• ውጤታማ የሆኑ አዳዲስ እና ልዩ ባሃሪያት ያላቸውን እና ለደንበኞች ዋጋ

የሚሰጡ ቁሶችን እናዳብራለን (ልዩ የሆኑ ቁሶች ተደራሽ ማድረግ)

• ለተቋቋሙ አጋሮቻችን ተመራጭ አቅራቢ ሆነን እየሰራ እንገኛለን፤ በየአምፖል

ላኪ፤ በጅምላ ሽያጭ፤ በችርቻሮ ንግድ፤ በአበባ አብቃይ እና ወደ ሃገር ዉስጥ

አስገቢነት፡፡

• ወደፊትም የአቅርቦት ሰንሰለቱን በምርት ሂደት እና በሎጂስቲክ በማዋሃድ

መጠነ ጥቅሞች ከፍ ለማድርግ እንጥራለን፡፡

Devotra

Devotra is an ISO 9001 certified company whose activities are mainly focused on engineering projects in developing countries and upcoming markets. We offer turn-key services for any kind of project in the field of education and training from primary up to higher education, including technical vocational education. Furthermore we are a worldwide specialized supplier of professional technical equipment for United Nations field projects. Over the years we have been supplying more than 25 UN organizations on a regular basis.

Devotra staff has more than 30 years of practical experience in implementing education and training projects in developing countries and upcoming markets and we offer our clients turn-key solutions which include;• consultancy• project identification• project planning and coordination• supply of equipment• logistics management• installation and commissioning• technical assistance and training• after-sales, warranty and maintenance of goods

ዲቮትራ የአይሶ 9001 የእውቅና ምስክር ወረቀቀት ያለው ድርጅት ሲሆን

በዋናነት በማደግ ላይ ባሉ ሃገራት እና ገብያዎች በምድህስና ፕሮጀክቶች ላይ

አትኩሮ ይሰራል፡፡ በትምህርት መስክ ለተሰማሩ ሁሉም አይነት ፕሮጀክቶች፤

ከመጀመሪያ ደረጃ እሰከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፤ የቴክኒክ እና ሙያ

ትምህርትን ጨምሮ ላሉ ፕሮጀከቶች ዝግጁ ይሆኑ አገልግሎቶችን እንሰጣለን፡፡

ከዚህም በተጨማሪ በመላው ዓለም ላሉ የተባበሩት መንግስታት መስክ

ፕሮጀክቶች ሙያዊ ቁሶችን እናቀርባለን፡፡ ለበርካታ ዓመታት ከ25 በላይ ለሚሆኑ

የተባበሩት መንግስታት ፕሮጀክቶች በቋሚነት የአቅርቦት ስራ እየስራን እንገኛለን፡፡

ዲቮትራ በማደግ ላይ ባሉ ሃገራት እና ገብያዎች የትምህርት እና ስልጠና

ፕሮጀክቶችን በማስፋጸም ከ30 ዓመት በላይ ተግባራዊ ልምድ ያለው ሲሆን

ለደንብኞቻችን የሚከተሉትን እገልግሎቶች አንሰጣለን፡

• የማማከር አገልግሎት

• ፕሮጀክት የመለየት ስራ

• የፕሮጄክት እቅድና ማስተባበር ስራ

• የመሳሪያ አቅርቦት

• የሎጂስቲክስ አስተዳደር

• ገጠማ እና የኮሚሽን ስራ

• የቴክኒክ እርዳታ እና ስልጠና

• ከሽያጥ በህዋላ፤ የዋስትና እና የጥገና አገልግሎት

1918

Page 11: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

EBIT+Wagenweg 222NL-2012 NM HaarlemP: +31 235 422 010E: [email protected]

E: [email protected]: +31 654 313 771

Eric MooiweerDirector

Company

Bedrijfsprofiel Engels

Bedrijfsprofiel Duits

EBIT+

EBIT+ develops management software for poultry farmers, marketed under the brand name “i grow chicken”. Designed for mobile first, it provides all functionality a professional farmer requires to improve: reduce mortality, improve feed conversion (FCR) and increase yield. The app provides built-in analysis through various reports, operational and financial, to help you understand the health of your business and pointing out possible opportunities for improvement. The app guides farmers in the more efficient running of their chicken business. Suitable for broilers as well as layers. All breeds are supported, high performance and local breeds alike. The default language is English, while other languages can be made available upon request.

Affordable, easy to use, works on smart-phones, tablets and desktop, functionality is continuously being added to provide ever more insight into the business.

i grow chicken, Poultry Management Software, enabling a healthier, more profitable, poultry business.

ኢቢአይቲ+ (EBIT+) ለዶሮ አረቢ ገበሬዎች የአስተዳደር ሶፍትዌሮችን

“አይግሮቺክን“ (“i grow chicken”) በሚል የንግድ ስም ያዳብራል፡፡

ከሞባይል ስልክ ጋር አብሮ እንዲሄድ ተደርጎ የተሰራው ይህ ሶፍትዌር፤

ገበሬው የሚያስፍልጉትን መረጃዎች ለምሳሌ፤ የሞት ቁጥርን እንዴት መቀነስ

እንደሚቻል፤ የምግብ ለውጥን እንዴት ማሻሻል እንደሚቻል (ኤፍሲአር)

እንዲሁም የምርት ጨማሪ ማምጣት እንዴት እንደሚቻል መረጃዎችን ይሰጣል፡፡

ይህ መተግበሪያ (አፕሊኬሽን) ቀድሞ በተጫነበት መረጃ መሰረት ሪፖርቶችን፤

ክነውኖችን እና ከገንዘብ ጋር ተያይዘው ላሉ ጉዳዮች ትንታኔ በመስጠት

የንግድ ስራዎ ጤናማነትን እንዲረዱና እና የንግድ ስራን ለማሻሻል መልካም

አጋጣሚዎችን ይጠቁማል፡፡ ይህ መተግበሪያ (አፕሊኬሽን) ገበሬዎች የዶሮ

እርባታ ስራቸውን በተቀላጠፍ መልኩ እንዲመሩ ያስችላቸዋል፡፡ ለብሎይረል

(ለስጋ የሚሆኑ ዶሮዎች) እንዲሁም ለሌይርስ (እንቁላል ለሚጥሉ ዶሮዎች)

ተስማሚ ነው፡፡ ሁሉም ዝርያዎች የተደገፉ፤ ከፍተኛ አፍፃፃም እና ከአከባቢው

ዝርያዎች ጋር ተመሳሳይ ናቸው፡፡ ነባሪ ቋንቋው እንግሊዘኛ ቢሆንም ሌሎች

ቋንቋዎች በጥያቄ መሰረት ሊስተናገዱ ይችላሉ፡፡

አቅምን የገናዘበ፤ ለአጠቃቀም ቀላል፤ በስማርት ስልኮች፤ በታብሌት እና ድስክ

ቶፕ ኮምፒዩተሮች ላይ የሚሰራ እና ስለ ንግዱ በቂ እውቀት እንዲኖር ቀጣይነት

ላለው ትግበራ በስራ ላይ ይውላል፡፡

አይግሮውቺክን (I grow chicken)፣የዶሮ እርባታ አስተዳደር ሶፍትዌር ለጤናማ

እና ለትርፋማ የዶሮ እርባታ ንግድ፡፡

Wilco VisscherSkills expert

Robert Njoroge Skills Expert

EdukansPO Box 1492NL-3800 BL AmersfoortP: +31 334 606 010E: [email protected]

E: [email protected]: +31 642 902 250E: [email protected]: +256 785 724 153

Edukans

A win-win solution for skills in Ethiopia

Edukans has a proven track record with training people in developing countries. We know that many companies have a difficult time finding skilled staff. Investing in local staff is a sustainable and smart investment. Our objective is to train youth in skills that your company needs. Edukans is a Dutch development organization with more than 135 years of experience. Across the world, we upgrade training curricula, boost the skills of trainers and teachers and bring business and social goals together to create partnerships based on shared values. By investing in a socially responsible way, you can achieve a win-win solution: you do successful business in Ethiopia and help Ethiopian youngsters to realize their dreams.

We would be pleased to explore the opportunities with you.

የትብብር መፍትሄ በኢትዮጲያ ውስጥ ላሉ ክህሎቶች

ኢዱካንስ (Edukans) እያደጉ ባሉ ሃገራት ውስጥ ሰዎችን በማሰልጠን

የተመሰከረለት ድርጅት ነው:: በርካታ ድርጅቶች የሚፍልጉትን አይንት ክህሎት

ያለው ስራተኛ ማግኝት እንደሚከብዳቸው እንረዳለን:፡ በሃገር ውስጥ ባሉ

ስራተኞች ላይ ኢንቨስት ማድርግ ቀጣይነት ያለው እና ብልህ ኢንቨስትመንት

ነው፡፡ ዓላማችን የእርስዎ ድርጅት የሚፍልገውን አይነት ክህሎት ወጣቶችን

ማሰልጠን ነው፡፡

ኢዱካን (Edukans) ከ135 ዓመታት በላይ ልምድ ያለው የደች የልማት ድርጅት

ነው፡፡ በመላው ዓለም፤ የስልጠና መመሪያ እና ሥርዓትን ማሻሻል፤የአሰልጣኞችን

እና የመምህራንን ክህሎት ማሰደግ እንዲሁም የንግድ እና ማህበራዊ ዓላማዎችን

አንድ ላይ በማመጣት የምንጋራቸውን እሴቶች መሰረት የደረገ ወዳጅነት መፍጠር

እንችላለን፡፡

ከናንተ ጋር ያለውን መልካም አጋጣሚዎችን ለመጠቅም ደስተኞች ነን፡፡

2120

Page 12: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

EP-NufficKortenaerkade 11NL-2518 AX The HaguePO Box 29777NL-2502 LT The HagueP: +31 704 260 260E: [email protected]/en

E: [email protected]: +31 704 260 313M: +31 652 611 325E: [email protected]: +31 704 260 371M: +31 641 638 656

Theo HooghiemstraDirector

Company

Bedrijfsprofiel Engels

Bedrijfsprofiel Duits

EP-Nuffic

EP-Nuffic is the expertise and service centre for internationalisation in Dutch education. From primary and secondary education to vocational training and higher education and research. From its headquarters in The Hague and eleven offices worldwide, EP-Nuffic pursues its mission of internationalising education. As an expert, a service provider, a knowledge centre and as a model for the internationalisation of education.

We have strong networks in the Netherlands and abroad and knowledge of developments in internationalisation, programmes and available resources. We always work in collaboration with other organisations and experts and encourage and support education professionals bringing international experiences to life.

EP-Nuffic manages several capacity building programmes on behalf of the Dutch Ministry of Foreign Affairs, such as the Netherlands Fellowship Programme (NFP) for individual scholarships and tailor-made training, and the Netherlands Initiative for Capacity development in Higher Education (NICHE) for institutional support. Both programmes are active in Ethiopia.

EP-Nuffic በደች ትምህርት ውስጥ የላቀ እውቀት ሲሆን የአለማቀፋዊነት

አገልግሎት ማዕከልም ጭምር ነው፡፡ ከመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደርጃ ትምህርት

እስከ ቴክኒክ እና ሙያ ማስልጠኛ እንዲሁም አስከ ከፍተኛ ትምህርት እና ጥናት፡

፡ ዘ ሄግ ከሚገኘው ዋና መቀመጫው አስከ በመላው ዓለም በሚገኙት አስራ

አንድ ቢሮዎች EP-Nuffic ትምህርትን ዓለማቀፍዊ የማድርግ ተልእኮውን

እየቀጠለ ይገኛል፡፡ እንደ ባለሙያ፤ አገልግሎት አቅራቢ፤ የእውቀት ማዕከልነት

እና እንደ ትምህርትን አለመአቀፋዊ ሞዴል፡፡

በኔዘርላንድስ፤ በውጪሃገራት፤ የእውቀት እድገት በአለምአቀፍዊነት፤

በፕሮግራሞች እና ተደራሽ ሀብቶች ጠንካራ ግኑኝነት አለን፡፡ ሁል ጊዜ ከሌሎች

ድርጅቶች እና ባለሙያዎች ጋር አብረን እንሰራለን፡፡ እንዲሁም የትምህርት

ሙያተኞችን ልምድ ለሌሎች በማካፍል እናብረታታለን፣እንደግፋለን፡፡

EP-Nuffic የደች የውጪ ጉዳይ ሚንስቴርን በመደገፍ የተለያዩ የአቅም

ግንባታ ፕሮግራሞችን ያስተዳድራል፣ከነዚህም መካከል፤ የኔዘርላንድስ ፌሎሺፕ

ፕሮግራም ለግለስብ የሚሰጥ ስኮላርሺፕ እና የቴይለርሜድ ስልጠና (tailor-

made training) እና የኔዘርላንድስ ኢኒሼቲቭ ለአቅም ግንባታ ዕድገት በከፍተኛ

የትምህርትተቋማት (NICHE) ለተቋማዊ ድጋፍ የተባለውን ለከፍተኛ ትምህርት

ተቋማት የአቅም ግንባታ ድጋፎችን የሚያደርግውን ፕሮግራም ጨምሮ ሁለቱም

ፕሮግራሞች በኢትዮጵያ እየተተገበሩ ነው፡፡

Ferm o FeedGerstdijk 6NL-5704 RG HelmondPO Box 125480 AA SchijndelP: +31 735 431 008www.fermofeed.com

E: [email protected]: +31 651 494 550

Peace QuadtSales manager Africa

Johanna van NieuwenhuizenSenior Programme Administrator

Company

Bedrijfsprofiel Engels

Bedrijfsprofiel Duits

Ferm o Feed

Our goal is to help the earth maintain its fertility by producing cradle-to-cradle products in the form of organic fertilizers. FERM O FEED products are exported to more than 60 countries. We produce a broad product range in FERM O FEED- Organic Fertilizers for conventional and biological cultivation, Organic-Mineral Fertilizer, Organic Compound Fertilizer and the Liquid Fertilizer.

Our organic fertilizers unquestionably answers the specific needs of any cultivation. Our products are sustainable and a simple solution for the world wide food problem: organic fertilizers provide the extra support that our soil and planet need to maintain health and fruitfulness. FERM O FEED’s organic fertilizers are attained by a unique and fully automated production process that is strictly monitored by the Dutch veterinary service. We offer organic fertilizer for a wide variety of crops; from tomatoes to apple or pears and from bananas to potatoes, and from coffee to tea. Naturally...

ዓላማችን ክራደል ቱ ክራድል (cradle-to-cradle) የሆኑ ምርቶችን በተፈጥራዊ

መልክ ማዳበሪያዎችን በማምረት የመሬትን ምርታማነት እንዲጠበቅ መርዳት

ነው፡፡ የፌርማ ኦ ፌድ( FERM O FEED) ምርቶች በመላው ዓለም ተደራሽ

ናቸው፡፡ በግምት ከ 95 በመቶ በላይ ሚሆነው ምርት ከ 60 በላይ ወድሚሆኑ

ሃገራት ይላካል፡፡ ፌርም ኦ ፌድ(FERM O FEED) የተለያዩ ምርቶችን

ያመርታል ከነዚህም መካከል፤ ተፍጠሯዊ ማዳበሪያዎች፤ ለባይሎጊካል እርሻ

ተፍጠሯዊ ማዳበሪያዎች፤ ተፍጠሯዊ የማዕድናት ማዳበሪያዎች እንዲሁም ፍሳሽ

ማዳብሪያዎች ይገኙበታል፡፡

ተፍጠሯዊ ማዳበሪያዎቻችን ልዩ ለሆኑ ለማንኛውም አይነት የእርሻ ስራዎች

የማያጠያይቅ ምላሽ ይሰጣሉ፡፡ ምርቶቻችን በዓልም አቀፍ ደረጃ ላለው የምግብ

እጥረት ቀላል እና ቀጣይነት ያላውችው ምፍትሄዎች ናቸው፡፡ ተፍጠሯዊ

ማዳበሪያችን የአፈራችንን እና የምድራችንን ጤና እና ምርታማነትን ለመጠበቅ

የሚፍለገዉን ተጨማሪ ድጋፍ ይሰጣል፡፡ FERM O FEED ተፍጠሯዊ

ማዳበሪያዎች የምርት ሂደት ልዩ በሆነው አውቶማቲክ መሳሪያ የሚያልፍ

ሲሆን በደች የአንስሳት አገልግሎት ከፍተኛ ቁጥጥር ይደረግበታል፡፡ ለተለያዩ

አዝመራዎች ከድንች እስከ ፖም ወይም ከሙዝ እስከ ድንች እንዲሁም ከቡና

እስከ ሻይ ድርስ ላሉ ተክሎች ተፍጠሯዊ ማዳበሪያዎችን እናቀርባለን፡፡

በተፍጥሮ…

2322

Page 13: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

Albert FieretManaging Partner

JonkerFieret adviseurs/accountantsAlbert Plesmanstraat 2NL-3772 MN BarneveldPO Box 174NL-3770 AD BarneveldP: +31 342 444 353E: [email protected]

E: [email protected]: +31 626 494 818

JonkerFieret adviseurs/accountants

JonkerFieret focuses on SMEs. Originally we are accountants, but over the years we have developed into a consultancy firm of 25 employees with a strong focus on fiscal matters. We focus primarily on corporate acquisitions and business transfers within families.

In connection with increasing need for specific advice we have developed a number of innovative products. The spearhead of these products is the continuity of the company, both in terms of funding and in terms of management and ownership.

In our service we build on a long-term relationship, from which our clients manifest themselves as ambassadors. In this way we work with clients to make them successful.

ጆንከርትፌርት(JonkerFieret) ትኩረቱን በSMEs ላይ የደርጋል፡፡ በመጀመሪያ

የሂሳብ ባለሙያዎች ነበርን ይሁን እንጂ በጊዚያት ውስጥ 25 ስራተኞችን ይዘን

ትኩርታችንን በዓመታዊ የገንዘብ አያያዝ ላይ ትኩርት በማድርግ ወደ አማካሪ

ድርጅትነት አድገናል፡፡ በዋናነት በኮርፖሬት ግዢ እና በቤተሰብ መካከል በሚኖር

የንግድ ውርስ ላይ እናተኩራለን፡፡

እያደጉ ለመጡጥ የልዩ የምክር ፍላጎት አዲስ ፈጠራ የሆኑ ምርቶችን አዳብረናል፡፡

እኚህ ግምባር ቀደም የሆኑት ምርቶች የድርጅቱ ቀጣይነት በፈንድ እና አስተዳደር

በኩል እነዲሁም የባለቤትነት ውጤቶች ናቸው፡፡

በምንሰጠው አገልግሎት ከደንበኞቻችን ጋር የረጅም ጊዜ ግንኙነት እንገነባለን፣

ከዚህም በመነሳት ደንበኞቻችን እራሳቸውን እነደ አምባሳደሮቻችን ይገልፃሉ፡፡

በዚህ መልክ ከደንበኞቻችን ጋር አብረን እየሰራን ስኬታማ እናደርጋቸዋለን፡፡

Jan BlesDirector Business Development

Royal FrieslandCampinaStationsplein 4NL-3818 LE AmersfoortPO Box 1551NL-3800 BN AmersfoortP: +31 337 133 333www.frieslandcampina.com

E: [email protected]: +31 622 527 674

Royal FrieslandCampina

Every day FrieslandCampina provides millions of consumers all over the world with food that is rich in valuable nutrients. With annual revenue of 11.3 billion euro, FrieslandCampina is one of the world’s six largest dairy companies. FrieslandCampina supplies consumer products such as dairy-based beverages, infant nutrition, cheese and desserts in many European countries, in Asia and in Africa. Products are also supplied to professional customers, including cream and butter products to bakeries and catering companies. FrieslandCampina also supplies ingredients and half-finished products to manufacturers of infant nutrition, the food industry and the pharmaceutical sector around the world.

FrieslandCampina has offices in 32 countries and employs a total of about 22,000 people.

ፍሪኢስላንድካምፒና (FrieslandCampina) በመላው ዓለም ለሚገኙት ደንበኞቹ

ጠቃሚ የሆኑ ንጥረነግሮችን ያያዘ ምግብ ያቀርባል፡፡ ፍሪኢስላንድካምፒና

(FrieslandCampina) በ11.3 ቢሊዮን ዮሮ ዓመታዊ ገቢ፤ በዓለማችን ላይ

ካሉት 6 ታላላቅ የወተት ተዋዕፆ አምራቾች ድርጅቶች መካከል አንዱ ነው፡፡

ፍሪኢስላንድካምፒና (FrieslandCampina) በበርካታ የአውሮፓ፤ አፍሪቃ እና

ኤስያ ሃገራት የተለያዩ ምርቶችን ለተጠቃሚዎቹ ያቀርባል፡፡ ከነዚህም መካከል

የታሽጉ ወተት እና የወተት ተዋዕፆ ምርት፤ የጨቅላ ህፃናት ምግብ፤ አይብ እና

ማጣጠሚያ/ተከታይ ምግብ ያቀርባል፡፡ እንዲሁም ልዩ ለሆኑ ድርጅቶች እንደ

ምግብ አቀራቢ እና ዳቦ መጋገሪያ ድርጅቶች ክሬም እና ቅቤ እናቀርባልን፡፡

ከዚህ በተጨማሪም ፍሪኢስላንድካምፒና (FrieslandCampina) በመላው ዓለም

ለሚገኙ የጨቅላ ህፃናት ምግብ አምራች ድርጅቶች ፤ ለምግብ ኢንዱስትሪዎች

እና በመድሃኒት ማምረት ዘርፍ ለተሰማሩ የተለያዩ ግብዕቶችን እና በከፊል

የተጠናቀቁ ምርቶችን እናቀርባል፡፡

FrieslandCampina (ፍሪኢስላንድካምፒና) በ32

ሃገራትቢሮዎችያሉትሲሆንባጠቃላይ ከ22,000 በላይ ስራተኞችን ቀጥሮ ያሰራል፡፡

2524

Page 14: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

MeeGaa SubstratesHonderdland 251NL-2676 LV MaasdijkNoordhoornseweg 1NL-2635 GB Den HoornP: +31 152 143 055E: [email protected]

E: [email protected]: +31 630 994 437

Peter ZethofSales Manager

Company

Bedrijfsprofiel Engels

Bedrijfsprofiel Duits

MeeGaa Substrates

We MeeGaa Substrates result of a merger between Meeuwisse Potgrond BV and Van der Gaag Potgrond BV, have extensive experience in the potting soil industry. Our Company -MeeGaa Substrates- is one of the first who started with investments in their own production locations for Coir products in India and Sri Lanka. We are now one of the world leaders in production and supply of high quality Coir products from our modern and certified factories with the brand name Shakti Cocos.We can supply you with a wide range of high quality Coir products direct from our factories in Asia all over the world or via our locations in The Netherlands.If you want a reliable supplier, MeeGaa Substrates will always searching for the best solution together with you. MeeGaa Substrates your first port to call for high quality substrates and coir. Committed to searching for the best solution for you, because growing always starts with the best care.Shakti Amla® Coir is the latest innovation in growing medium, Shakti Amla®, Coir with a stabile low pH which is invented and patented by us. For quotations, trials or further more information please contact us and we’ll be happy to follow-up.

እኛ ሜጋሰ ብሰትሬትስ (MeeGaa Substrates) የሜዉወይስፖርትገሮንድ ቢቪ

(MeeuwissePotgrond BV) እና ቫንዴርጋግፖትግሮንድ ቢቪ (Van der

GaagPotgrond BV) ውህድ የሆነው፤ በሽክላ ስራ ኢንደስትሪ የካበተ ልምድ

አለን፡፡

ድርጅታችን- ሜጋ ሰብሰትሬትስ- በህንድ እና በሴሪላንካ ከሚገኙ የጆንያ ክር

ጥቂት አምራች ድርጅቶች መካከል መዋለንዋያቸዉን በማምረቻ መገኛችዉን

ካፍስሱ የመጀመሪያ ድርጅቶች መካከል ዉስጥ አንዱ ነው፡፡

በዓለማችን ከሚገኙ ጥቂት የጆንያ ክር አምራቾች እና አቅራቢዎች መካከል

እንገኝበታለን፡፡ በሻክቲኮኮስ (Shakti Cocos) የንግድ ስም የምናቀርበው የጆንያ

ክር በዘመናዊ እና ጥራቱ በተረጋገጠዉ ፋብሪካችን የሚመረትነው፡፡

ከፍተኛ ጥራት ያላቸዉን የተለያዩ አይነት የጆንያ ክር ከፍብሪካዎቻችን ከኤስያ

በቀጥታ አልያም ደግሞ በኔዘርላንድስ ኪሚገኙ መደብሮቻችን ለመላው ዓለም

ማቅርብ እንችላለን፡፡

አስተማማኝ አቅራቢ ከፍለጉ፤ ሜጋ ሰብሰትሬትስ (MeeGaa Substrates)

ሁልጊዜም ከእርሶ ጋር የተሻለ መፍትሄ ይፍልጋል፡፡

ሜጋ ሰብሰትሬትስ(MeeGaa Substrates) የእርሶየጥራትመሰረት፡፡

ለእሶየተሸለአማራጭለማግኛትየሚተጋ፤ ምክናያቱም እድገት የሚጀምረው በልዩ

አገልግሎት ነውና፡፡

እያደገ ባለው ዘርፍ ሻክቲኣማል® የጆንያ ክር ወቅታዊግኝት ነዉ::

የምናመርተዉ የጆንያ ክር በእራሳችን ግኝት እና እውቅና የተሰጠዉ አነስተኛ

ፒኤች የለው ነው፡፡

Jos ten HornInternational New Business Manager

MuellerBalkendwarsweg 3NL-9405 PT AssenPO Box 138NL-9400 AC AssenP: +31 592 361 600E: [email protected]

E: [email protected]: +31 621 553 516

Mueller

Mueller – global specialist for cooling, heating and heat transfer

For more than 70 years, Mueller has been a reliable, global partner for both milk producers and the dairy processing industry. We are well known for our high quality milk cooling and storage solutions, technical assistance and support.

At this moment Mueller is exporting new and used milk cooling tanks to more than 50 countries all over the world. Furthermore, we develop, design and install Milk Collection Points in Africa and Asia, in cooperation with (local) milk processors, government and non-governmental organizations. Also for Ethiopia, we would like to get in touch with companies that are currently involved or interested in setting up Milk Collection Points.

Besides the dairy industry, Mueller has also made their mark in the beer sector, with serving beer and process tanks, and the pharmaceutical and food industry, with Mueller process and storage tanks.

ሙለር- በማቀዝቀዝ፤ ማሞቅ እና ሙቀት ማስተላለፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተካነ

ነው

ከ70 ዓመታት በላይ፤ሙለር ለዓለም አቀፍ ወተት አምራቾች እና ለወተት ውጤት

ተዋፅኦ አማራች ኢንዱስትሪዎች አስተማማኝ አጋር ሆኖ ቆይቷል፡፡ ድርጅቱ

ከፍተኛ ጥራት ባላቸዉ የወተት ማቀዝቀዣ እና ማከማቻ ምርቶቹ እና በቴክኒክ

እርዳታ እና ድጋፉ ይታወቃል፡፡

በአሁኑ ወቅት በመላዉ ዓለም ለሚገኙ ከ50 በላይ ሃገራት ያገለገሉ እና አዳዲስ

የወተት ማቀዥቀዣ በርሜሎችን እየላከ ይገኛል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ድርጅቱ

በየአከባቢዉ ከሚገኙ የወተት አቀናባሪዎች ጋር፤ ከመንግስት እና መንግስታዊ

ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የወተት ማስባሰቢያ ጣቢያዎችን ያሻሽላል፤

ይቀርፃል እንዲሁም ይገጥማል፡፡

ከወተት ተዋዕፆ እንዱስትሪ በተጨማሪ፤ ሙለር የቢራ ዘርፍን በመደገፍ

እና ማብላያ በርሜሎችን በማቅርብ ለቢራ ዘርፍም የራሱን አሻራ አኑሯል፡፡

ከዚህም በተጨማሪ ለመደሃኒት እና ምግብ አምራች ኢንዱስትሪዎች አስተዋፅዎ

አበርክቷል፡፡

2726

Page 15: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

Rohill Engineering Edisonstraat 12NL-7903 AN HoogeveenPO Box 373NL-7900 AJ HoogeveenP: +31 528 263 355E: [email protected]

E: [email protected] M: +31 621 195 566

Gerard van HoevenCorporate Sales Director

Company

Bedrijfsprofiel Engels

Bedrijfsprofiel Duits

Rohill Engineering

Rohill is a Dutch manufacturer of mission-critical TETRA communication infrastructure and control room applications with over 40 years experience. Rohill has full technology ownership and develops all software and hardware in-house allowing Rohill to lead the market on Total Cost of Ownership (TCO) and to offer a wide range of customer-specific solutions. Rohill’s next-generation TetraNode solution supports a multi-vendor environment and is IOP tested, which guarantees that clients are free to choose any terminal in the market. Rohill guarantees interoperability to their clients to ensure the lowest TCO and long-term security in a changing marketplace. In addition, Rohill works closely with professional, often local, system integrators and value-adding resellers, providing the extra mile in ensuring quality services.

Rohill is looking to meet policymakers in amongst others the public safety, public transport, airport, seaport and military segments. To learn more, visit www.rohill.com.

ሮሂል ከ40 ዓመታት በላይ የሥራ ልምድ ያለው የመቆጣጠሪያ ክፍል (የኮንትሮል

ሩም) አፕሊኬሽኖችን እና ሚሽን ክሪቲካል ቴትራ (TETRA) የመገናኛ መሠረተ

ልማቶችን የሚያመርት የደች ድርጅት ነው። ሮሂል ሙሉ ለሙሉ የቴክኖሎጂዎቹ

ባለቤት ሲሆን ሁሉም ሶፍትዌሮች እና ሃርድዌሮች የሚሰሩት በድርጅቱ ውስጥ

ነው። ይህም ሮሂልን እያንዳንዱ ደንበኛ የሚፈልጋቸውን በርካታ መፍትሄዎችን

በመስጠትና በጠቅላላ ዋጋ ባለቤትነት (Total Cost Ownership (TCO)) በገበያ

ውስጥ ቀዳሚ እንዲሆን አስችሎታል።

የሮሂል የቀጣዩ ትውልድ መፍትሄ የሆነውን ቴትራኖድ (TetraNode) ብዙ

አቅራቢዎች ያሉበትን ሁኔታ የሚደግፍና በአይኦፒ (IOP) የተፈተነ ነው።

ይህም ደንበኞች የትኛውንም በገበያ ውስጥ የሚገኝ ጣቢያ በነጻነት ለመምረጥ

ያስችላቸዋል። ሮሂል ለደንበኞቹ የኢንትሮፓራቢሊቲ (Interoparability) ዋስትና

ይሰጣል። ይህም በገበያ ውስጥ የረጅም ጊዜ አስተማማኝ ሁኔታና ያነሰ ቲሲኦ

(TCO) ይሰጣቸዋል።

በተጨማሪም ጥራት ያላቸው አገልግሎቶችን የበለጠ ለማቅረብ ሮሂል ከሀገር

ውስጥ ከሲስተም አጣማጆች S እና እሴት ጨማሪ መልሶ ሻጭ ባለሙያዎች ጋር

በቅርበት ይሠራል።

ሮሂል ከህዝብ ደህንነት፣ ህዝብ ትራንስፖርት፣ አውሮፕላን ማረፊያ፣ ባህር ወደብ

እና የመከላከያ ፖሊሲ አውጪዎች ጋር ለመገናኘት ጥረት እያደረገ ነው።

የበለጠ ለመረዳት www.rohill.com ይጎብኙ።

Martin de JongTechnical Director The Friesian

The Friesian / Bles DairiesVan Swietenstraat 2NL-8911 AL LeeuwardenPO Box 150 NL-8900 AD LeeuwardenP: +31 582 120 541E: [email protected] www.bles-dairies.nl

E: [email protected]: +31 653 484 643

The Friesian / Bles Dairies

The Friesian is a consulting and management company specialised in all aspects of the dairy value chain. The Friesian is a subsidiary of Bles Dairies.

Bles Dairies is a major player in the international dairy sector with over 25 years’ experience in dairy development. With emphasis on ‘our cows, our people and our clients’ we have successfully serviced a variety of clients in over 35 countries world-wide. The group has its headquarters in Friesland, the Netherlands with presence in Kenya, Russia and Hong Kong.

The group consists of five business units with three operating companies. Bles Dairies Livestock, globally active in export of high quality Holstein Friesian cows. Bles Dairies Genetics, experts in improvement of a herd’s genetic potential in the Netherlands, Belgium, Russia and Denmark. Bles Dairies Consulting/The Friesian, active in dairy value chain development offers expertise and practical solutions by applying our knowledge and experiences to farms, farmers, investors, processors, governments, cooperatives and NGOs

ፍራንሲያን አማካሪ እና የእስተዳደር ድርጅት ሲሆን በሁሉም በወተት ሀብት

እሴት ሰንሰለት ዘረፍ የተካነ ድርጅት ነው፡፡ ፍራንሲያ በብሌስ ዲያሪስ እየተደገፈ

የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡

ብሌስ ዲያሪስ በወተት ምርት ዘርፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ አስተዋፆ

እያበርከተ ሲሆን ከ25 ዓመታት በላይ በወተት ልማት ዘርፍ ልምድ አለው፡

፡ ‘በራሳችን ላሞች፤ በራሳችን ሰዎች፤ በራሳችን ደንበኞች‘ በሚል መርህ ላይ

ትኩርት በማድረግ በመላው ዓለም ለሚገኙ በ35 ሃገራት ውሰጥ የተለያዩ ደንበኞች

አገልግሎት እያሰጠን እንገኛለን፡፡ ቡድኑ ዋና መቀመጫውን በፍሬይስላንድ፤

ኔዘርላንድስ አድርጎ በኬንያ፤ ሩሲያ እና ሆንግ ኮንግ መገኛ አሉት፡፡

ቡድኑ በውስጡ አምስት የንግድ ክፍሎች ያያዘ ሲሆን ከነዚህ መካከል 3ቱ እየሰሩ

ያሉ ድርጅቶች ናቸው፡፡ ብሌስ ዲያሪ ላይቨስቶክ፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ

ጥራት ያላቸዉን የሆልይስቲን ፍሪሲያን ላሞችን ውደ ውጪ ሃገራት በመላክ

ጠንካራ ድርጅት ነው፡፡ ብሌስ ዲያሪስ ጅኔቲክስ፤ በኔዘርላንድስ፤ በቤልጂያም፤

በሩሲያ እና በዴንማርክ የቤት እንስሳቶችን የዘረመል አቅም በማሻሻል ባለሙያ

ነው፡፡ ብሌስ ዲያሪስ ኮንሰልቲንግ/ ዘ ፍራንሲያን፤ ለእርሻዎች፤ ለገበሬዎች፤

ለባለሃብቶች፤ ለመንግስታት፤ ለህብርት ስራ ማህበራት እና መንግስታዊ

ላልሆኑ ድርጅቶች በወተት ምርት እሴት እድገት ላይ ሙያዊ እና ተግባራዊ

መፍትሄዎችን ይሰጣል፡፡

Antoine StokkinkBusiness Development Director

2928

Page 16: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

UFF African Agri Investments Schiphol Boulevard 127NL-1118 BG Schiphol

UFF South Africa 30 Hudson Street, office 201SA-De Waterkant 8001 KaapstadE: [email protected] www.uff.co.za

E: [email protected] E: [email protected] M: +31 629 99 02 78M: +27.83.602.5054E: [email protected] E: [email protected]: +31 613 55 32 65M: +27.83.210 7472

Erwin Bouland Joint-Managing Director

Theo van der VeenHead of Business Development

Company

Bedrijfsprofiel Engels

Bedrijfsprofiel Duits

UFF African Agri Investments

UFF is one of the leading companies (USD190 mio under assets) in commercial-scale farmland investment in Africa and manages a number of African agricultural funds on behalf of a wide range of pension funds. UFF, through its partner Old Mutual Investment Group, has an institutional presence on the African continent since 1845. Our offices are in Amsterdam and in Cape Town.

UFF invests in primary agricultural projects, leased and managed by an operator. Average deal size USD 10-30 mio investing in row crops, permanent crops and livestock.

We operate in a structure where we acquire the farm with infrastructure and lease this out to an operator for minimum investment period (10-12 years). We will optimize (upgrade and develop) the farm up to its full potential based on and led by market drivers. A dedicated health care and education centre is integrated.

We can also structure greenfield operations thru our development company.

UFF is signatory to PRI and complies with the IFC Performance Standard.

ዩኤፍኤፍ (UFF) በአፍሪካ ሰፋፊ የንግድ እርሻ ኢንቨስትመንት ገበያ መሪ (190

ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ሃብት)ሲሆን በርካታ የአፍሪካ የግብርና እና ጡረታ ፈንድ

አማካኝነት የሚደገፉትን ያስተዳድራል ፡፡

ዩኤፍኤፍ (UFF) በአጋሩ ኦልድ ሚዩቻል ኢንቨስተምንት ግሩፕ (Old Mutual

Investment Group) በኩል ከ1845 ጀምሮ በአፍሪካ አህጉር መገኛዎች አሉት፡

፡ ቢሮዎቻችን በአምሰተርዳም እና ኬፕ ታዎን ይገኛሉ፡፡

ዩኤፍኤፍ (UFF)በዋነኛነት በግብርና ፕሮጀክቶች ላይ ኢንቨስት ያደርጋል፤

በኦፕሬተሮች ሊዝ ይደረጋል እንዲሁም ይተዳደራል፡፡ በወቅታዊ መስኮች (ቋሚ

ስብሎች እና ከብቶች) ላይ ኢንቨስት በማድርግ በአማካኝ የስምምነት መጠን ከ

10-30 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ነው፡፡

ስራ የምናከናውነው እራሱን በቻለ መዋቅር ሲሆን የምንይዘው የእርሻ መሬት ሊዝ

እና መሰረተ ልማቱ የተሟላለትን ነው ይህም ለአነስተኛ የኢንቨስትመንት ጊዜ

(ከ10-12 ዓመት)የሚቆይ ነው፡፡ እንደ ገብያው ሁኔታ ፍቃድ የእርሻ መሬትን

እስከ መጨረሻ አቅም ድርስ በጥቅም ላይ እንዲውል እናደርጋለን (በማሻሻል እና

በማዳበር)፡፡ ለጤና ጥበቃ እና ለትምህርት የተቀናጁ ማዕከላትም ዝግጁ ናቸው፡፡

በልማታዊ ድርጅቶች በኩል ግሪንፊልድ አስራርን መተግበር እንችላለን

ዩኤፍኤፍ (UFF) የፒአርአይ (PRI) አካል ሲሆን ከ የአይኤፍሲን (IFC) አፈፃፅም

ደረጃ ያሟላል፡፡

Nico MaatGeneral manager

Van den Heuvel Dairy & Food EquipmentGraafdijk Oost 23NL-2973 XB MolenaarsgraafP: +31 184 642 208E: [email protected]

E: [email protected]: +31 620 442 491

Van den Heuvel Dairy & Food Equipment

Van den Heuvel Dairy and Food Equipment is a well known supplier of quality processing machinery for dairy and food products with a capacity of 100 – 100,000 litres per day. Our company origins are dairy farming and milk processing. Through continuous improvement and innovation we supply our customers with quality products and service all over the world, either with a single machine or a complete turn-key project.We are able to provide diversified and custom-made solutions by considering the clients specific budget requirements and production process capacity.

We supply dairy machinery with a capacity of 100 – 100.000 litres per day

• Production, storage and cream tanks• Separators and bactofuges• Homogenisers• Pasteurisation units • Cheese processing equipment• Yoghurts processing equipment• Cream, quark and butter processing equipment• Pumps• Etc.

ቫን ደ ሄኡቨለ ዲያሪ ኤንድ ፉድ ኢኪቁፕመንት (Van den Heuvel Dairy

and Food Equipment) በቀን ከ100 – 100,000 ሊትር የማምረት አቅም

ያላቸውን የእንስሳት ተዋጽኦ እና የምግብ ማምረቻ እንዲሁም ማቀነባበሪያ

ማሽኖችን የሚያቀርብ የታወቀ ድርጅት ነው። የድርጅታችን መነሻዎች የእንስሳት

ተዋጽኦ ምርትና ወተት ማቀነባበር ናቸው። ቀጣይነት ባለው መሻሻልና ፈጠራ

በመታገዝ በአሁኑ ሠዓት ነጠላ ማሽን በማቅረብም ሆነ ሙሉ የፕሮጀክት ለውጥ

ጥራት ያላቸው ምርቶች እና አገልግሎቶችን በዓለም ዙሪያ ላሉ ደንበኞቻችን

ለማቅረብ ችለናል።

የደንበኞቻችንን የበጀት እና የምርት ሂደት አቅም ያገናዘቡ የተለያዩ መፍትሄዎችን

ለማቅረብ ችለናል።

በቀን ከ100 – 100000 ሊትር የማምረት አቅም ያላቸው የእንስሳት ተዋእፆ

ምርቶች ማቀነባበሪያ ማሽኖችን እናቀርባለን።

• ማምረቻ፣ ማከማቻ እና ክሬም ታንኮች

• መለያያዎች እና ባክትፉጊስ

• ሆሞጂናይዘሮች

• ፓስቸራይዜሽን መለኪያዎች

• የቺዝ ማቀነባበሪያ ዕቃዎች

• የእርጎ ማቀነባበሪያ ዕቃዎች

• ክሬምእና ቅቤ ማቀነባበሪያ ዕቃዎች

• ፓምፖች

• የመሳሰሉት

3130

Page 17: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

Van Hall Larenstein University of Applied Sciences Larensteinselaan 26aNL-6882 CT VelpPO Box 9001NL-6880 GB VelpP: +31 263 695 592www.vhluniversity.com/vhl-studies.aspx

E: [email protected]: +31 653 128 984

Robert BaarsAssociate professor dairy

Company

Bedrijfsprofiel Engels

Bedrijfsprofiel Duits

Van Hall Larenstein University of Applied Sciences

Van Hall Larenstein University of Applied Sciences is an international green knowledge institute that combines education, delivered by passionate experts, and applied research within the various professorships. Education and research activities are embedded in the society, both in the service and private sector. Van Hall Larenstein educates students to become high-quality, ambitious and innovative professionals who contribute to a more sustainable world. Van Hall Larenstein has chosen a clear profile with three related areas of focus through which we differentiate ourselves from other universities of applied sciences: Animals and Business; Delta Areas and Resources; Food and Dairy.

Practice-based research within our professorships is always focused on improving professional practice and contributes to innovation in the curriculum of the professionals we educate. The ambition of VHL is to be the most sustainable university of applied Sciences, with an international focus.

ቫን ሃል ላረንስቴይን አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የአርንጓዴ

እውቀት ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ ከፍተኛ ፍላጎት ባላቸው ባለሙያዎች ትምህርት

ይሰጣል፡፡እዲሁም ተግባራዊ ጥናቶችን በተለያዩ ዘርፎች ያከናውናል፡፡

ትምህርት እና ጥናት በህብረተሰቡ ውስጥ በአገልግሎት ዘርፉም ቢሆን በግል

ዘርፍ የተካተተነው፡፡ቫን ሃል ሌንስቴይን ተማሪዎች ከፍተኛ ጥራት እና ፍላጎት

እንዲኖራቸው፤ አዲስ ነገር መፍጠር የሚችሉ እና የተሻለ ዓለምን በመፍጠር

ሂደት ውስጥ የበኩላቸውን ማበርከት እንዲችሉ ያስተምራል፡፡ ቫን ሃል ሌንስቴይን

በሶስት ተመሳሳይ ዋና ርዕስ ጉዳዮች ላይ ትኩርት አድርጎ ይሰራል፡፡ በዚህም

ከሌሎች አፕላይድ ሳይንስ፤ ከእንስሳት እና ንግድ፤ ከዴልታ አከባቢዎች እና

ሃብት፤ ከምግብ እና ወተት ተዋእፆ ተቋማት እራሳችንን ለይተን እንድናይ

አስችሎናል፡፡

የምናከናውናቸው ሙከራ ላይ የተመሰረቱ ጥናቶች ሁልጊዜም ትኩርት

የሚያደርጉት ሙያዊ ተግባራትን በማጎልበት እና በምናስተምርው የትምህርት

መስክ ለአዲስ ፍጠራ አስተዋፅኦ ለማበርከት ነው፡፡ የቪኤችኤል (VHL) ፅኑ

ፍላጎት በአለም አቀፍ ትኩርት ዘላቂ የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ መሆን ነው፡፡

Gerrit van DierenInternational officer

WellantcollegeRandhoeve 2NL-3992 XH HoutenPO Box 177NL-3990 DD HoutenP: +31 306 345 100E: [email protected]/wellant-international

E: [email protected]: +31 625 325 954

Wellantcollege

Wellantcollege is the largest agricultural (pre-)Vocational Education and Training (VET) institution in Europe• Over 13,000 students• 1,425 teaching staff • 23 pre-VET schools and 11 VET schools • Located in the centre and west of the Netherlands

Additionally Wellantcollege provides professional courses and training as part of Lifelong Learning from the various centres of excellence that are linked to our vocational schools. Education Departments• Agri Food and Health• Water, Urban Green and Land Management• Agri-business and Green Technology• Countryside and Environment• Horticulture• Veterinary Nursing

Wellantcollege holds the Erasmus+ VET Mobility Charter, a European recognition of our proven quality.

ዌላንት ኮሌጅ በአውሮፓ ትልቁ የግብርና ቅድመ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና

(VET) ተቋም ነው።

• ከ 13000 በላይ ተማሪዎች

• 1425 መምህራን

• 23 ቅድመ VET ትምህርት ቤቶችና 11 VET ትምህርት ቤቶች

• በመሃል እና ምዕራብ ኔዘርላንድስ የሚገኝ

በተጨማሪም ዌላንት ኮሌጅ የሙያ ትምህርቶችና ስልጠናዎችን ከሙያ ትምህርት

ቤቶቻችን ጋር በተያያዙ የተለያዩ የማማሪያ ማዕከላት አማካኝነት የረጅም ጊዜ

መማማሪያ አካል በማድረግ ይሠጣል።

የትምህርት ክፍሎች

• ግብርና ምግብና ጤና

• የውሃ፣ የአረንጓዴ ከተማ እና የመሬት አስተዳደር

• የግብርና ልማትና አረንጓዴ ቴክኖሎጂ

• ገጠርና አካባቢ

• ሆርቲካልቸር

• የእንስሳት ህክምና ነርሲንግ

ዌላንት ኮሌጅ ላሳየው ጥራት የአውሮፓ ዕውቅና የሆነውን Erasmus+ VET ባለ

ቤት ነው።

3332

Page 18: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

Official Delegationይፍዊ ተወካይ

35

Page 19: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

Jeroen VerheulAmbassador for Foreign Trade and Development Cooperation

P: +31 70 348 6989E: [email protected]

Lidi RemmelzwaalAmbassador

Mirco RossiSenior Programme Manager International Enterprise Department P: +31 70 348 5694M: +31 615 894 099E: [email protected]

Hans van den HeuvelAgricultural Counsellor

M: +251 9 1120 2541E: [email protected]

Jos HermsenProject Manager EconomicMissions

P: +31 88 602 1078E: [email protected]

Eline van der VeenPolicy Officer Aid & Trade

M: +251 9 1122 8439E: [email protected]

Adriaan VernooijProject Leader

P: +31 748 0541 E: [email protected]

Janiek EisingPolicy Officer Economic Affairs

M: +251 9 6446 7298E: [email protected]

Theo HooghiemstraDirector

P: +31 70 426 0313E: [email protected]

Auke BoereEU - Ethiopian Business Support Officer

M: +251 9 3554 0266E: [email protected] / [email protected]

Official Delegation Contact details Embassy

Ministry of Foreign AffairsPO Box 20061NL-2500 EB The Haguewww.government.nl/ministries/bz

Wageningen URPO Box 338NL-6700 AH Wageningenwww.wur.nl

EP-NufficPO Box 29777NL-2502 LT The Haguewww.epnuffic.nl

Embassy of the Kingdom of the Netherlands in Addis AbabaOld Airport ZoneKifle Ketema - LidetaKebele 02/03PO Box 1241Addis Ababahttp://ethiopia.nlembassy.org

Ministry of Economic Affairs | Netherlands Enterprise Agency PO Box 93144NL-2509 AC The Hague www.rvo.nl

3736

Page 20: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

Notes

3938

Page 21: Netherlands Economic Mission to Ethiopia የኔዘርላድስ … · Netherlands Economic Mission to Ethiopia ... ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ ... ግብርና

PublicationNetherlands Enterprise AgencyThe Hague, the Netherlandswww.hollandtradeandinvest.com @hollandtrade

40


Recommended