+ All Categories
Home > Documents > ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና...

ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና...

Date post: 28-Oct-2020
Category:
Upload: others
View: 5 times
Download: 0 times
Share this document with a friend
95
ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር S I D E - The SOURCE
Transcript
Page 1: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር

ወ ገ ና ዊ ነ ት ለ ም ን ጩ S I D E - The SOURCE

Page 2: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

1

Page 3: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

2

ሕብረ፥ቅላጼ

ሕሊና ብርሃኑ

12.07.2013

ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1)

ቃ ል፤

ሀሳቡ፣ ማለትም ምንጩ ፣ ሰላምና ፍጹማዊነትን

በሰፊው ያቀርባል፤ የማይጨበጠውና የማይገረሰሰው

የወድያኛው ዓለም በእርግጠኝነት በነዚህ የተሞላ

መሆን ሰለአለበት።

Page 4: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

3

VI.

ሁለንተናዊ

ቤተ፥ሰላም

ዕውቀት

II.

ባህላዊ

I.

ማህበራዊ

ተስፋ፥ብርሃን

V.

የሰው ልጅ

III.

ቁስ፥ አካላዊ

IV.

መንፈሳዊ

ነጻነት

ምሕረት

ጥበብ

Page 5: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

4

አንዱ ምንጭ

ለኢትዮጵያ ሀገራችን ደህንነት

Page 6: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

5

Page 7: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

6

„ወገናዊነት ለምንጩ“

ከየት ? _ ህዝብ፣ ዓለም፣ ሰው ለዘመናት የተራኮተው፣ የተተራመሰው፣ አሁንም በከፊል የሚራኮተውና የሚተራመሰው አራት

ትላልቅ ቁምነገሮች ላይ የሚያደርሰው ብቃት ለማግኘት ነው። የሰው ልጅ ሰላም ይፈልጋል፣ ለብልጽግና ይደክማል፣ ለሰብዓዊ የባህል ዕድገት ይታገላል፣ መንፈሱን የሚያረጋጋበት ዕምነት ይሻል። ሰላም፣ ብልጽግና፣ ባህልና ዕምነት ናቸው፣ የሰውን ልጅ በዓለም፣ በየሀገሩና፣ በየጎራው እያሰለፉ የየራሱን ራዕይ የሚያስፈጥሩት።

ትልቁና መሰረታዊው ቁም፥ነገር፥ ማለትም፣ አቢይ ፍሬ፥ነገሩ ደግሞ፣ እነዚህ አራቱ ትላልቅ ግቦች፣ እየተደጋገፉ እንዲስተጋበሩና አንድ የጋራ ህብረ፥ፍሬ የሚሰጡበትን እውቀትና፣ ጥበብ፤ ሰብዓዊ ባህልንና ሰላማዊ መንፈስን መካን ነው።

ይህ እንዲሳካ፣ ሰው፣ ህዝብ፣ ከሁሉም በላይ ደግሞ በአንድ ሀገር ውስጥ፣ በታሪኩ ወጣም ወረደ፣ እየተዛመደ ሲወርድ

ሲዋረድ በአንድነት የኖረ ህዝብ፣ በነዚህ ቁም ነገሮች ምሃከል ያለውን ግንኙነትና መስተጋብር ከስረ መሰረቱ መጨበት

ይኖርበታል። ይህን የተረዱና ይህ ፍሬ ነገር የሆነላቸው፣ ህዝቦችና ሰው ሁሉ፣ ምናልባት የሌላውን ህዝብና ሰው፣ አዎ

እራሳቸውን ለመጠበቅም ይሆናል፤ ያተራምሱና ያምሱ ይሆናል እንጂ፣ የየራሳቸውን ሰላምና ብልጽግና ባህላዊ ዕድገትና

ዕምነታቸውን አግኝተው፣ አዎ እናውቃለን፣ ይኖሩታል። ለውድ ሀገራችን፣ ከዳር እስከዳር የሁላችንም ለሆነችውና በዚህም

ሆነ በዚያ፣ እናት አባቶቻችን እየደከሙና እየታገሉ እየተሳሳቱም ሆነ እያለሙ እስክዛሬ ድረስ በነጻነትና በህብረት፣

ላቆይልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ህልውና ይሆን ዘንድ፣ የጋራውን ህብረ ፥ፍሬ ለመካን፣ ዘመናችንና ትውልዳችን

በሚፈቅደውና በደረሰበት የዕውቀት መሰረት ከስረ መሰረቱ መመራመር አለብን። ኢትዮጵያ ሁሉንም የሚያቅፍ

ሁለንተናዊ ራዕይ ያስፈልጋታል። ያለን ምርጫ ወይ መኖር ወይ መጥፋት ነው። መኖርን፣ ሕይወትን ነው የምንመርጠው።

ለኢትዮጵያ የምንመርጠው።

ስለሆነም፣ ኢትዮጵያ ለዘላለም እንድትኖር፣ ለርዕዮተ፥ኢትዮጵያ የሚሆን ሁለገብ አስተሳሰብ፣ ይህ „ወገናዊነት ለምንጩ“

የሚል የሕብረ ቅላጼ መሰረተ ሀሳብ ፣ ከብዙ የሕይወት ወጣ፥ገባና ተሞክሮ እንዲሁም የፍልስፍና ግንዛቤና ጥናት በኋላ

የተነደፈ ሀ ሳ ብ እዚህ ይቀርባል።

„ወገናዊነት ለምንጩ“፣ ለምን?

1ኛ/ ምርምሩ፣ ከቆየ መንፈሳዊ ግንዛቤም በኋላ የተገኘና መንፈሳዊ ገጽታ ያለው መሆኑ ብቻ ሳይሆን፣ ወገናዊነቱ ከየትም

ሆነ ከምን፣ ለሳይንስም ሆነ ለዕምነት፣ ክፍት ክስተት መሆኑን ለማመልከት ነው።

2ኛ/ ና ዋናው ግን ከሁሉም በላይ የሆነ አንድ፥ አንዳች ምንጭ፣ ሕይወት እንዳላት ለማመልከት ሲሆን፣ ለማይዳሰሰውና

ለማይጨበጠው፣ ከግንዛቤ አድማስ ውጭ ለሆነው አንድ አምላክና፥ ሁሉን አቀፍ፣ አዎ ! ከሃይማኖት በላይ ለሆነ

ዕምነት፣ ለዚህ ወይንም ለዚያ ቀኖናዊ ሃይማኖታዊነት ሳይሆን፤ ለምንጩ ብቻ ወገናዊነት የሚሰማው፣ የአንድነት

መልዕክት መሆኑን ለማሳየት ነው።

ወዴት ?

ከየት ና ወዴት ዓቢይ የሰው ልጅ ጥያቄዎች ናቸው። በነዚህ መሃከል በሳይንስም ተመረመረ፣ በዕምነትም ታሰበ፣ የሰው ልጅ ዝንተ ዓለም እስቆጥሯል። እዚያ ማዶ ሳንሄድ፣ እዚህኛው ጠረፍ እስከቆየንና፣ ሰው እስከሆን ድረስ ደግሞ፣ ፍጹም የሆነ የመደምደሚያ መልሳቸውን አናገኝላቸውም። ተገኝቷል፣ የለም አውቃለሁ የሚለን ካለ፣ ትላንትም አባይ ነበር፣ ዛሬም አላዋቂ ነው። ጉዞው በነዚህ ማሀከል (ከየትና ወዴት) ግን ከፋም ለማም ሁሌ ወደ

ሕብረ፥ቅላጼ እንደነበር እናውቃለን፤ ነውም!

Page 8: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

7

ሕብረ፥ቅላጼ ምን ማለት ነው?

ሕይወት ማለትም ሕልውና በአራት ዋና ዋና መስኮች ትገለጻለች፣ ትስተጋበራለች።

1ኛ/ በማህበራዊ መስክ፣ 2ኛ/ በባህላዊ መስክ፣ 3ኛ/ በቁስ፥አካላዊ መስክና፣ 4ኛ/ በመንፈሳዊ መስክ።

እነዚህ መስኮች የየራሳቸው ዓቢይ መድረሻ ግብ፣ የሚጓጉላቸውና የሚስቧቸው ቁም፥ነገሮች አሏቸው።

1ኛ/ ማህበራዊ መስክ ለሰላም፣ 2ኛ/ ባህላዊ መስክ ለሰብዓዊ ባህል ፣ 3ኛ/ ቁስ፥አካላዊ መስክ ለብልጽግና፣ እንዲሁም 4ኛ/

መንፈሳዊ መስክ ለዕምነት፣ ለረቀቀ ዕምነት።

ለእነዚህ መድረሻ ግቦች የሰው፥ልጅ የሚደክመው፣ ለየራስ ቁም ነገርነታቸው ብቻ ሳይሆን፣ የኋላ ኋላ ትውልድ ትውልድን

ሲተካ በሚያስመዘግበው የዕድገትና የርቀት ጉዞው፣ 1ኛ/ ቤተ፥ሰላሙን ለማግኘት፣ 2ኛ/ ሙሉ ሰብዓዊ ነጻነት ለመቀናጀት፣

3ኛ/ ወደ ፍጹማዊነት የሚያመራ ሳይንሳዊ ዕውቀት ላይ ለመድረስ፣ እና እንዲሁም 4ኛ/ በመሎኮታዊ ጥበብ ለመካን

ይችል ዘንድ ነው። ሕብረ፥ቅላጼ፣ እነዚህን በሙሉ ይመለከታል።

ሕብረ፥ቅላጼ፣ እነዚህን ቁም፥ነገሮችንና መድረሻ፥ግቦችን በየገጽታቸውና በህብራዊነታቸው ሊስተጋበሩና ሊቀናጁ የሚችሉበትን ሕይወት፣ በረቀቀ አእምሮ ማስተናገድ፣ ማሳናድትና መፍጠር ማለት ነው።

ይህ ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር ምንድን ነው?

Page 9: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

8

አንዱ ምንጭ

ሰላምና ፍጹማዊነትን በሰፊው ያቀርባል፤ የማይጨበጠውና የማይገረሰሰው የወድያኛው ዓለም በእርግጠኝነት በነዚህ የተሞላ መሆን ሰለአለበት።

ሰላምና ፍጹማዊነት ግን የሰማይ መና ሳይሆኑ በታሪክና በምርምር የሚኮተኮቱ መድረሻ ግቦች ናቸው። የሰው ልጅ ከፍ ያለው መድረሻ፥ዓላማውን ተክኖ ከምንጩ ጋር ይገናኝ ዘንድ።

የሰው ልጅ የአራቱን ሕብረ፥ዜማ /ሰላምና ፍጹማዊነት፤ ባህልና ዕምነትን/ የሚቀላቀለው የባህልና የዕምነት ግቦች ባለቤትና ባለጉዳይ በመሆን፣ እነዚህን ወደ ፍጹማዊነት ለማድረስ በጊዜናቦታ እየገሰገሰና

ባህላዊ እድገትን ሲያስመዘግብ ነው።

Page 10: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

9

„መልካም ነገሮች ሁሌ ሶስት ሶስት እየሆኑ ነው የሚመጡት“ ይባላል

ማህበራዊ መስክ ሰላም ለሰው ልጅ፣ እንደ ማሳረጊያ ብርቅ ጉዳይ ተዋቅራ የምትከበበው

በ ስነ፥መንግሥት፣ በማህበረ፥ሰብ ና በቤተ፥ሰብ ማእከል ውስጥ ነው።

ማህበራዊ መስክ

የሰነ፥መንግሥት፣ የማህበረ፥ሰብና የቤተ፥ሰብ መስተጋብር ሰላምን ከፍ ባለው ቤተ፥ሰላም አያዋቀረ

የሚየቀርብልን የታሪክ እርምጃ ነው።

*

Page 11: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

10

ሰብዓዊ መስክና ሁለንተናዊ መስክ ቤተ፥ሰላም ተብሎ የተሰየመው ፍሬ ነገር፣ የሕብረ፥ቅላጼው ማዕከል፣ ወይንም የፈጣሪነት አስኳሉ

የመጀመሪያው የሚቀያየር መለያው (variable) ሲሆን፤ ይህም፣ የሰው ልጅ የተስፋ ፍንጣቂ ነጸብራቅ

በሆነው፣ በመንፈሳዊ የምሕረት ግንኙነት ተወሳሰቦ የተዘረጋ ነው።

ቤተ፥ሰላም ማለት ዕውቀትና ርቀት፣ጥበብና ነጻነት ገንኖ የሚገኝበት፣ በሀሳብ የሚታለም፣ ከፍ ያለ የሰው

ልጅ ማህበራዊ የሰላም ሰፈር ነው።

- ከፍ ብሎ የሚታሰብ፣ መንፈሳዊ ተፈጥሮ ያለው ማህበራዊ ና ነጻ ክልል !

መንፈሳዊ ምሕረት

ሰብዓዊ ተስፋ *

•ዕምነት

•የመንፈሳዊ

መስክ ግብ

•ባህል

•የባህላዊ

መስክ ግብ

• ፍጹማዊነት

•የቁስ፥አካላዊ

መስክ ግብ

•ሰላም

•የማህበራዊው

መስክ ግብ

ቤተ፥ሰላም ዕውቀት

ጥበብ ነጻነት

Page 12: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

11

ቁስ፥አካላዊ መስክ መድረሻው ሀብት የሚሆነው ፍጹማዊነት እየረቀቀ፣ የፈጣሪነት ችሎታ የሚዳብረው፣ ምንጩ በሰው ልጅ

እራሱን ሲከስት ነው። ምርምርና ሳይንስ እየገሰገሰ ሲራመድ፣ በሰው፣ በፍጥረትና በሰማያት ጉዳዮች ላይ

የሚከናወነው የረቀቀ ጥናት ወደ ማሳረጊያው የዕውቀት ማዕከል እያደረሰ ይመጣል። ዕውቀትም

የፈጣሪነት ማዕከሉ ሁለተኛው የሚቀያየር መለያው ነው።

ቁስ፥አካላዊ መስክ

*

Page 13: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

12

ባህላዊው መስክ

ባህል የሰው ልጅ የሰላማዊ ሕብረ ግንኙነት መሰረት ሲሆን፣ ይህም የሚከሰተው በስነ መንግሥት ህግና ደንቦች፣ በማህበረሰቡ ስነ ምግባርና በቤተ፥ሰባዊ የፍቅር መሰረት ነው። በሰው ልጅ ሰብዓዊ ባህል ዕድገት አማካይነት፣ ነጻነት ላይ ይደረሳል፣

ነጻነትም ፣ የፈጣሪነት ማዕከሉ ውስጥ ሶስተኛው የሚቀያየር መለያው ነው።

ባህላዊው መስክ

*

Page 14: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

13

መንፈሳዊ መስክ ዕምነት ከፍጹማዊነት ሀብት ጋር እጅ ለእጅ የሚደጋገፍ፣ የፈጣሪነት ቀስቃሽ ክስተት ነው።

እምነት፣ ሃይማኖትና ህሊና በቤተ፥ሰላም ክልል ውስጥ እርስ በርሳቸው ሲስተጋበሩ፣ ለሰው ልጅ የዕምነት ግቡን ያበጁለታል። ይህ ግብ ጥበባዊነት ሲሆን፤

ጥበብም የፈጣሪነቱ ማዕከል ውስጥ፣ አራተኛው የሚቀያየር መለያ ው ይሆናል።

መንፈሳዊው መስክ *

Page 15: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

14

ተስፋ ለሰው ልጅ፣ የሕይወቱ መርህ የሚሆነውን ያህል፣ ለፈጣሪነት ማዕከሉም አምስተኛው ተቀያያሪ መለያው ነው። ይህም ምንጩ ለሰው ልጅ የሚያስመለክተው መድረሻ፥ግቡ፤ ማለትም፣

የሕይወት ስረ፥መንስኤው እንዳለ ሆኖ ነው።

በሕይወት ውስጥ አንዳችም ጉዳይና ነገር፤

በሕብረ ቅላጼ(1

ውስጥ የማይጠቃለል የለም።

ባጭሩ፥

I. – ሰላም እንደ ሚደረስ ግብና ድንበር፤ ወይንም፣ ቤተ፥ሰላም ማዕከሉ ውስጥ የሚታለም ጉዳይ ሆኖ ሳለ፣ ስነ መንግሥት፣ ማህበረ ሰብ፣እና ቤተ፥ሰብ የማህበራዊ መስኩን መዋቅራዊ ተፈጥሮ ያበጃሉ።

II. – ባህል እየተኮተኮተ የሚያድግ ዳር ድንበር፤ ወይንም ነጻነት ማዕከሉ ዘንድ ሊደረስበት የሚቻል ክስተት ሲሆን፤ ሕገመንግሥት፣ ግብረ ፥ገብ እና ፍቅር የሰው ልጅ ንቁ የባህል መስኩን ይገልጻሉ። እነዚህ ማህበራዊ ና ባህላዊ መስኮች ስነ፥ አእምሮን (intelligence) የሰው ልጅ ለሆነው ከፊል፥ዓለም፣ እንደ ዋነኛው የማዕከሉ ምሰሶና ተፈላጊ (attractor) ቁም ነገር አድርገው ያቀርቡለታል።

III. – ሀብት፣ ፈጠሪነትን ፍጹም ለማድረግ ሊደረስበት የሚቻል ዳርድንበር ሲሆን፤ ወይንም ዕውቀት፣ ማዕከሉ ዘንድ ፍጹማዊነት እንዲያገኝ፣ ሰማያት (universe)፣ተፈጥሮና የሰው፥ዘር የቁስ፥ አካላዊው መስክ ዋነኛ የጥናት ሰረ መሰረት ይሆናሉ።

IV. – ዕምነት እንደ ሰው ልጅ መድረሻ ግብ / ዳር ድንበር፤ ወይንም ጥበብ በማዕከሉ ዘንድ ታልሞ ተመርምሮ ሊደረስበት የሚቻል ሲሆን፤ እምነት ሃይማኖትና ሕሊና ሲዛመድ፣ የሰው ልጅ የንቃት ሀያልነት በመንፈሳዊ መስክ ተጠቅልሎ ይታያል። ቁስ፥አካላዊ ና መንፈሳዊ መስኮቹ ስነ፥ሀይልን (energy) እንደ መሠረታዊ ተፈላጊ ቁም ነገርና ለአምላካዊው /ከሰውልጅ ለተለየው/ ከፊል ዓለም፣ እንደ ዋነኛው ምስሶ አድርገው ያዛምዱታል።

V. – አምስተኛው፣ የሰው ልጅ መለኮታዊው (transcendental) መስክ መድረሻ፥ግቡ ና አንድ ምንጩ ላይ ለመድረስ፣ ተሰፋ፥ብርሃንን የሕይወቱ መርህ አድርጎ ሲደክም፣ በሁሉም ረድፍ ከአራቱም መስኮች ጋር እየተዋሃደ ይስተጋበራል። ማለትም፣የሰው ልጅ፣ በማህበራዊው፣ በቁስ፥አካላዊው፣ በባህላዊው እና እንዲሁም በመንፈሳዊው መስኮች ውስጥ ሁሉ ይስተጋበራል፣ ይስተናገዳል ማለት ነው።

VI. - ስድስተኛው፣ መለኮታዊው የሁለንተናዊነት /የእግዚአ፥ብሄር/ መስክ፣ አንዱ ምንጭ የመጨረሻውን የመሃሪነት መርሁን የሰውን ልጅ ለማዳን አንግቦ፣ ባሉት ረድፎች በሙሉ፣ ከሁሉም፣ከአምስቱም መስኮች ጋር፣ በሰው ልጅ መለኮታዊው መስክ አማካይነት ይስተጋበራል። ማለትም፣ የሁለንተናዊነት /የእግዚአ፥ብሄር/ መስኩ፣ ከሰውልጅ መለኮታዊው መስክ ጋር እየተስተጋበረ በውስጣው ግንኙነት ይዘማመደዋል ማለት ነው።

Page 16: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

15

የሚፈለጉት ቁም፥ነገሮች(ግብ) (Attractors of Meanings)

በሕብረ፥ቅላጼው መድረኮች ውስጥ ያሉት እያንዳንዳቸው፣ ንዑስ፥ክፍሎች የየራሳቸው

ተፈላጊ ቁም፥ነገር አለቸው። እነዚህም የሰው ልጅ የሚከተላቸው ክፍ ያሉ ግቦቹ (ግብ) ናቸው።

I. ማህበራዊው መስክ የህዝብ አገዛዝ

ብልጽግና ማህበራዊ ሀብት

II. ባህላዊው መስክ ለህግ መገዛት (የህግ በላይነት) ማህበራዊ ፍትህ ልቦና

III. ቁስ፥አካላዊው መስክ ሰው መሆን፤ ሰብዓዊ ነት

ንቃተ ፥ሕይወት የፍጥረት ምንጭና ምስጢረ፥ፍጥረት

IV. መንፈሳዊው መስክ ንቃተ፥ህሊና

የዕውነት ፍለጋ/ምስጢረ፥ስላሴ

ራዕይ ና የሕይወት ፍሬ፥ነገር

Page 17: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

16

I. የማህበራዊው መስክ ነዑስ ክፍሎች(ግብ)

1. ስነ፥መንግሥት

1. ሕግ ፥አውጪ ጉባኤ

2. ሕግ፥አስፈጻሚ አካል

3. ሕግ፥መወሰኛ አካል

4. የህዝብ አገዛዝ

*

2. ማህበረ፥ሰብ

1. ትምህርት

2. ምርት

3. ስርጭትና ማህበራዊ ገቢያ

4. ብልጽግና

*

Page 18: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

17

3. ቤተ፥ሰብ

1. ሰብአዊ ስነ፥አእምሮ

2. የሥራ ሀይልና አገልግሎት

3. ገቢ ና ፍላጎት

4. ማህበራዊ ሀብት

***

II. የባህላዊው መስክ ንዑስ ክፍሎች(ግብ)

1. ሕግ

1. ሰብዓዊ መሠረታዊ ህግ

2. ፍትሃ፥ብሄርና የተዛመዱ ህጎሽ

3. ወንጀለኝ መቅጫና የተዛመዱ ህጎች

4. ለህግ መገዛት (የህግ በላይነት)

*

Page 19: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

18

2. ስነ፥ምግባር

1. ማህበራዊ

2. ባህላዊ

3. ተለምዶ፥ታሪካዊ

4. ማህበራዊ ፍትህ

*

3. ሰብዓዊ ፍቅር

1. መንፈሳዊ

2. አካላዊ

3. ባህላዊ

4. ልቦና

***

Page 20: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

19

III. የቁስ፥አካላዊው መስክ ንዑስ ክፍሎች (ግብ) 1. የሰው፥ዘር

1. ሰብዓዊ ስነ፥አፈጣጠር ና የተዛመደ ዕውቀት

2. ስነ ሰብዓዊ ዘር ማንዘር ና የተዛመደ ዕውቀት

3. ስነ ሰብዓዊ ሕይወት ና የተዛመደ ዕውቀት

4. ሰው መሆን፤ ሰብዓዊነት *

2. ስነ፥ፍ ጥ ረ ት

1. ስነ ክልለ፥ተፈጥሮ ና የተዛመደ ዕውቀት

2. መልክዓ ምድር ና የተዛመደ ዕውቀት

3. መልክዓ ማድን ና የተዛመደ ዕውቀት

4. ንቃተ፥ሕይወት *

Page 21: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

20

3. ሰ ማ ያ ት

1. ሰና መሠረታዊ አፈጣጠር ና የተዛመደ ዕውቀት

2. ኮከበ፥ ምርመራ ና የተዛመደ ዕውቀት

3. የስነ፥ሰማያት ምርምር ና የተዛመደ ዕውቀት

4. የፍጥረት ምንጭና ምስጢረ፥ፍጥረት

***

IV. የመንፈሳዊው መስክ ንዑስ ክፍሎች(ግብ)

1. ህ ሊ ና

1. ሰብዓዊ

2. ግላዊ

3. ማህበራዊ

4. ንቃተ፥ህሊና

*

Page 22: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

21

2. ሃይማኖት

1. ስነ፥ፍልስፍናዊ

2. ሃይማኖታዊ

3. ባህላዊ

4. ዕውነት ፍለጋ/ምስጢረ፥ፍጥረት

*

3. ዕ ም ነ ት

1. ብርሃነ፥ዕውቀት

2. ሰነ ፍልስፍናዊ ዕምነት

3. ምሁራዊ ዕምነት

4. ራዕይ ና የሕይወት ፍሬ፥ነገር

***

Page 23: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

22

ሁሉም ቁም ነገር ሲሰበሰብ

በህዝብ አንደበት፣ „መልካም ነገሮች ሁሌ ሶስት ሶስት እየሆኑ ነው የሚመጡት“ ይባላል። በየመስኩ

ያሉት ሶስት ሶስት ግቦች ደግም ባንድነት እየተቀላጠፉና እየተቀማመሩ ከፍ ያለ መልካም ነገር

ይወጣቸዋል። (የሕይወት „ምስጢረ፥ስላሴው“ ሲገለጥ!)

አንደኛ፣ ለሰላም

1. የህዝብ አገዛዝ

2. ብልጽግና 3. ማህበራዊ ሀብት

ሁለተኛ፣ ለሰብዓዊ ባህል

1. ለህግ መገዛት (የህግ በላይነት) 2. ማህበራው ፍትህ

3. ልቦና

ሶስተኛ፣ ለፍጹማዊነት/ ሀብት

1. ሰው መሆን፤ ሰብዓዊነት

2. ንቃተ፥ሕይወት 3. የፍጥረት ምንጭና ምስጢረ፥ፍጥረት

አራተኛ፣ ለዕምነት

1. ንቃተ፥ህሊና

2. የዕውነት ፍለጋ/ምስጢረ፥ፍጥረት 3. ራዕይና የሕይወት ፍሬ ነገር

Page 24: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

23

አዎ! እነዚህ ሁሉንም ሰው የሚያምሩና የሚስቡ ዝርዝር ቁም ነገሮች፣ ማለትም ከፍ ያሉ ግቦች ፣

በመላው የሰው ልጅ የሚታለሙ ትላልቅ ዓላማዎች፣ በህብረ፥ቅላጼው አራት ከፍተኛ ግቦች፣ ተጠቃለውና ተጠራቅመው የሚገኙት ናቸው።

አንደኛ፣

ሰ ላ ም

ሁለተኛ፣

ሰ ብ ዓ ዊ ባ ህ ል

ሶስተኛ፣

ፍ ጹ ማ ዊ ነ ት

አራተኛ፣

ዕ ም ነ ት *

የሰው፥ልጅ ተስፋ፥ብርሃኑ ከቀረበውና የሁለንተናዊው ፈቃደ፥ምሕረት ከተጨመረበት ደግሞ ሕይወት

ዞራ ከምንጩ ዘንድ እየገጠመች ነው፣ ለማለት ይቻላል።

የሰው፥ልጅ ራዕዩ፣ መድረሻ ግቡ ነው።

Page 25: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

24

VI.

ሁለንተናዊ

ቤተ፥ሰላም

ዕውቀት

II. ባህላዊ

ሰብዓዊ

ባህል

I.

ማህበራዊ

ሰላም

ተስፋ፥ብርሃን

V.

የሰው ልጅ

III.

ቁስ፥ አካላዊ

ፍጹማዊነት

IV. መንፈሳዊ

ዕምነት

ነጻነት

ምሕረት

ጥበብ

Page 26: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

25

ሕብረ፥ቅላጼ የሕይወት ትርጉሙ / ፍሬ፥ነገሩ

ሕይወት ማለት፣ የእግዚአብሄርን፣ ማለትም የፈጣሪነትን ብቃት፣ በሁሉም የተፈጥሮ ጉዳይ ውስጥ እየቀሰቀስ፣ሰብዓዊ፣ ሁለንተናዊ ና የሰው፥ዘር ኪነ፥ውበታዊ ተፈጥሮን የሚያድስ፣ አያሌ ዘርፍ ያለው የተወሳሰበ የተፈጥሮ ሂደት ነው። የዚህም ማሳረጊያ ግቡ፣ብዙ

ትውልድን እያሸጋገረ በህብራዊነት የሚካነውን የሰው ልጅ መፍጠር ነው።/1

የሕይወት ፍሬ ነገር የሚገኘው፣

1ኛ፣ በማህበራዊ መስክ 2ኛ፣ በባህላዊ መስክ 3ኛ፣ በቁስ፥አካላዊ መስክ 4ኛ፣ በመንፈሳዊ መስክ

ውስጥ ሲሆን፤ እነዚህን የሚያዋስኑ መለኮታዊ ድንበሮች ደግም አሉ፥

ክእነዚህ መስኮች አብራክ ወጥቶ የሚከሰተው፣

5ኛ፣ የሰው፣ ልጅ መስክ እና

ከሁሉም መስኮች ጋር ተዛምዶ የሚስተጋበረው፣ 6ኛ፣ ሁለንተናዊ መስክ።

(መስኮች፣ በሚያያዙ ማስተሳሰሪያዎች ይቀላጠፋሉ (Planes: “the conjunctive syntheses”/2))

ለእነዚህ መስኮች፣ እንደ ጀርባ ምሶሶ ሆነው የሚቆሙና የሚያገለግሉ ስምንት አድማሶች ወይንም መለኪያውች አሉ።

( አድማሶች፣ በሚያያይዙ ማስተሳሰሪያዎች ይቀላጠፋሉ፣(Dimensions: “the connective syntheses”/2))

1ኛ፣ ስነ፥መንግሥትና ሕግ 2ኛ፣ ማህበረሰብ ና ስነ፣ምግባር 3 ኛ፣ ቤተሰብና ፍቅር 4ኛ፣ የሰው፥ልጅ ና ተስፋ፥ብርሃኑ 5ኛ፣ የሰው፥ዘርና ሕሊና 6ኛ፣ ስነ፥ፍጥረትና ሃይማኖት 7ኛ፣ ሰማያታትና ዕምነት 8ኛ፣ እግዚአብሄር/ ሁለንተናዊነት ና ምሕረት

በነዚህ አድማሳት መሃከል አያሌ የሚያወራረሱና የሚያጠላለፉ አገናኝ ከፍሎች ሲኖሩ፣ እየተቀባበሉ እርስበርስ

የሚያነቃቁ መስተጋብሮችም አሉ። (ተወራራሽ ፥ ክፍሎች፣ በሚስተያዩ/ በሚመዛዘኑ ማስተሳሰሪያዎች ይቀላጠፋሉ፣(Cross‐sections: reflective syntheses))

Page 27: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

26

እነዚህ አድማሶች የየራሳቸው ማዕከላዊ ምሶሶ / የሚስቡ፣ የሚወደዱ ልዩ ቁም ነገሮች/ አሏቸው። (ማዕካላዊ ምሶሶዎች፣ በሚያለያዩ ማሰተሳሰሪያዎች ይቀላጠፋሉ፣(Axes: “the disjunctive Syntheses” /2))

1ኛ፣ ሰብዓዊነት (ሰ) 2ኛ፣ ስነ፥አእምሮ/ ንቃተ፥ሕሊና (ሕ) 3ኛ፣ ኪነት (ኪ) 4ኛ፣ መድረሻ፥ግብ (ግ) 5ኛ፣ ቁሳቁስ (ቁ/m) 6ኛ፣ ስነ፥ሀይል (ሃ/E) 7ኛ፣ ብርሃን (ብ/c) 8ኛ፣ ምንጩ (ም)

ተመራማሪው አይንስታይን ስለ ስነ፥ሀይል፣ብርሃንና ቁሳቁስ ያገኘውን ማመዛዛኛ/ ፎርሙላ/፣

ባንድ በኩል፣ (በእግዚአብሄሩ ከፊለ፥ዓለም ውስጥ ብለን ለምንሰይመው) ለቁስ፥አካላዊውና ለመንፈሳዊው መስኮች ማመላከቻ አድርገን ብንወስደው፤

E=mc2 ; Energy = Mass x (Speed of Light)2

ቁሳቁስ፣በብርሃን ፍጥነት እጥፍ ጊዜ ቢባዛ፤ ስነ፥ሀይል ን ያክላል ብሎ መመዘን ይቻላል ማለት ነው። ሀ = ቁ *ብ *ብ

በሌላ በኩል ደግሞ ፣ ለማህበራዊው ስነ፥ፍጥረ ት መገንዘቢያ ይሆን ዘንድ ፣ (የሰው፥ልጅ ሌላው ከፊለ፥ ዓለም ብለን

በምንጠራው) ለማህበራዊውና ለባህላዊው መስኮች፣ ተመሳሳይ ማመዛዘኛ ማስቀመጥ ይቻል ይሆናል።

I= hq2 ; Intelligence = Humanity x (Quality of Music)2 አንድ የሆነ፣ ሰብዓዊ የህሊና፥መመዘኛ (ሰ)፣ በስነ፥ ኪነት ረቂቅነት(ኪ) እጥፍ ጊዜ ቢባዛ ወይንም ቢገናኝ፤

ለስነ፥አእምሮ (ሕ) ከብርና ክብደት ማለካኪያ ይሆን ይሆናል ለማለት ነው። ሕ = ሰ* ኪ* ኪ

በዚህ የአመለካከት ዘይቤ/ (model/ሞዴል)፣ የሕይወት ትርጉሙ፣

በአራቱ መስኮች መሃከልና በየራሳቸው በየመስኮዎቹ ውስጥ ሕብራዊነትን/ ሕብረ፥ቅላጼን እያስተናገዱ፣ በየመስክ፥ዘርፉ ያሉት ከፍተኛ የሰው ልጅ ዓላማዎች ላይ መድረስ ነው።

እነዚህም፥

ሰላም፣ ሰብዓዊ ባህል፣ ፍጹማዊነት/ሀብት እና፣ ዕምነት

ናቸው። እነዚህ ዓላማዎች የሚሳኩትን ያህል፣ ሕብረ፥ቅላጼውም፣ መለኮታዊው የሰው ልጅ ላይ፥ ማለትም መድረሻ፥ግቡ ላይ

ደርሶ፣ ከምንጩ ጋር ለመግጠም ዝግጁ እንዲሆን ያደርገዋል። ዛሬ ያለንበት ዘመን ግን፣ አሳዛኝና እንዳውም፣ ጭራሹኑ፣ በፀረ፣ሕብራዊነቱ የተሞላ ነው። ይህ የዛሬው ዘመን የሚያሳዝን የሆነው፣ ፀረ፣ሕብራዊነቱ፣ በሕይወት መስኮቹ መሃከልም

ሆነ በራሳቸው በየመስኮዎቹ ውስጥም ስለገነነ ነው።

**** 1).Reformulated after an encounter with .complexity theory...and further philosophical survey

(cf. Original intuition, 1/2006).2) .Connective, conjunctive and disjunctive syntheses. Concepts from Kant, whitehead and

Deleuze, as interpreted by Steven Shaviro, http://www.shaviro.com; and my fourth one, what I call reflective syntheses...

Page 28: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

27

ይሰምርለት ይሆን ሳይንስ ፍጹምነት በአዲሱ አድማስ፣ ባየር፥ቦታ ሰዓት ባህል እየሆነ ንፁህ ሰብዓዊነት፤

ታሪክ ሲገሰግስ፣ ላንድ አፍታ ቆም ሲል? ለሰላም ነፃነት፣ ለአዲሱ ባህል!

ሕይወት እኮ ዕምነት ነው፣ ዕምነትም በሕይወት

ዝንተ፥ዘላለሙን፣ ከሰማይ፥ሰማያት፥ በሕብረ፥ቅላጼ ወደ ድለ፥ፋንታ፣ ዕፁብን ለማግኘት።

ዕ ል ል! ዕልልታ ነው የእርሱ ማሳረጊያው

በታላቁ ተስፋ፣ ምሕረቱ ነው ሕያው፤ ዕውነት ዕውነት በሉ፣ ምንጭ ይሰማዋል ሰው።

መልክተ፥ቅላጼ HARMONY

ስነ፥ፍጥረት ሆነ ሰማየ፥ሰማያት ሰው፥ልጅ ሲጥለቀለቅ በጥበቡ ሙላት መንግሥት ታሪክ ሆኖ፣ ህጎቹ ነፃነት፣

ከዕምነት ከሃይማኖት ንፁህ የሆነ ዕውቀት ለሚከሰትበት፣

ለመንግሥተ፥ሰማይ፣ ፍልሚያ እኮ ነው ሕይወት።

ለሰላም ለባሕል፣ ለፍጹማዊነት ዕልል ዕልል እንበል፥ ለታላቁ ድርጊት!

በሕብረ፥ቅላጼ ለቅዱሱ ግብዓት ምንጩን ይዳብሳል፣ ሰብዕ በመለኮት!

Page 29: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

28

Page 30: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

29

Page 31: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

30

Page 32: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

31

Page 33: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

32

VI.

Absolute

Heaven Knowledge

II.

Cultural

I.

Social

Hope

V.

Human

III.

Material

IV.

Spiritual

Freedom

Deliverance

Wisdom

Page 34: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

33

ማሳሰቢያ

1 . የአማርኛ የቋንቋ ሊቃውንት ይቅርታ ያድርጉልኝና፣ ሕብረ ቅላጼ የሚለውንም ሆነ አንዳንድ እዚህ ለትርጉም የተገለገልኩባቸው ቃለቶች የተወሰዱትና እየተጣመሩ ለእንግሊዝኛው የተተኩት፣ መንፈሱን የታሻለ ያንጸባርቃሉ ብሎ በማሰብ ነው። ለምሳሌ፣ ሕብረ፥ቅላጼ የተወሰደው መቀለስ ከሚለው ግስ ወደ ቅላጼ፣ ከዚያም ቅላጼ ተብሎ፤ ብዙ ነገሮች በህብረት

ሲቀላልሱ ወደ አንድ ህብራዊ ውጤት ማምራቱ ና ሕብረ ቅላጼ መባሉ፣ HARMONY የሚባለውን የተሻለ አሟልቶ ይተካዋል በማለት ነው።

2. ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር በእንግሊዝኛ/English/ ይቀጥላል!

Page 35: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

34

ለኢትዮጵያ ሀገራችን ደህንነት

Page 36: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

35

Page 37: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

36

Page 38: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

37

S I D E

The SOURCE

Page 39: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

38

Page 40: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

39

Interpreting the Harmony Model:

The Word. The Idea, I.e. the Source provides Peace and Perfection in abundance, since it is necessarily full of them in

THAT BEYOND!

Page 41: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

40

VI.

Absolute

Heaven Knowledge

II.

Cultural

I.

Social

Hope

V.

Human

III.

Material

IV.

Spiritual

Freedom

Deliverance

Wisdom

Page 42: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

41

S- Source & I- Intelligence + D- Destiny & E- Energy

S I D E the SOURCE

Page 43: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

42

S I D E the SOURCE

THE SOURCE provides Peace and Perfection in abundance, since it is necessarily full of them in

That Beyond, The Inconceivable and The Infallible Beyond.

These are however objectives to be cultivated and attained through Science and History; for the Human Agency with its higher Destiny to join the Source. The Human joins the symphony of the four with Culture and Faith as the objectives at hand and at home to be perfected in due course of Spacetime and developing Culture…

Page 44: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

43

The Social Plane Peace is circumscribed by the state, community and family as the final structural state of affairs for the human.

The Social Plane

The interaction of the state, community and family is the march of history which brings about peace in the heavenly structure.

Page 45: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

44

The Human & The Absolute Planes

Heaven is the first variable of the center, the nucleus of creativity, stretching through strings of spiritual deliverance, the mirror of human hope. Heaven is an abstraction of a human peaceful social space, where knowledge and insight, wisdom and freedom prevail.

-A sublime free social space of spiritual nature.

Spiritual Deliverance

Human Hope

• Faith,

objective of

•The Spiritual

plane

•Culture,

objective of

•The Cultural

Plane

•Perfection,

objective of

•The Material

Plane

•Peace,

objective of

•The Social

Plane

Heaven Knowledge

Wisdom Feedom

Page 46: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

45

The Material Plane The Perfection of creativity, which ends up in Wealth, is how the source manifests itself in the human. Through the process of science; mankind, nature and the universe become objects of investigation to come to the final center of knowledge. - Knowledge the second variable of the nucleus of creativity.

The Material Plane

Page 47: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

46

The Cultural Plane Culture is the fundament of peaceful intercommunication of the human by means of rules and laws of the state, ethics of the community and love pertaining to the family. Through the development of human culture, freedom, the third variable of the center would be achieved.

The Cultural Plane

Page 48: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

47

The Spiritual Plane Faith is the initiator of creativity, in tandem with the wealth of perfection. Faith, religion and conscience interact in a heavenly space to determine the objective of faith for the human, which makes wisdom, the fourth variable of the nucleus, the center of creativity.

The Spiritual Plane

Page 49: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

48

The Human with hope as the principle of life, the fifth variable of the center, has a destiny envisaged by the source, the origin of life.

There is nothing in life which cannot be subsumed in the

Harmony Model. In short:

I. Peace as the edge to be achieved, or Heaven to be envisaged at the Center; the state, community and family make the structural being of the social plane.

II. Culture as the edge to be cultivated and developed, or Freedom to be achieved at the Center; rule of laws, ethics and love define the subjective aspects of the cultural plane. -The social and the cultural planes providing intelligence as the primary Axis and attractor of meaning to the human hemisphere.

III. Wealth, the Perfection of creativity as the edge to be achieved, or Knowledge to be perfected at the Center; the universe, nature and mankind make the fundamental substance of the material plane.

IV. Faith as the edge of the human objective or Wisdom to be contemplatively achieved at the Center; faith, religion and conscience of the human circumscribe the conscious magnitude of the spiritual plane. -The material and the spiritual planes encorporate energy as the fundamental attractor of meaning and the primary axis of the godly hemisphere.

V. The fifth, the transcendental plane of the human working on its Destiny with Hope (LIGHT) as the principle of life, to touch the source synthetically interacts at all levels with all the four planes. - The human in the social, the material, the cultural and the spiritual planes.

VI. The sixth, the transcendental plane of the absolute, GOD, the Source with the ultimate principle of Deliverance to save the human, interacts at all levels with all the five planes through the agency of the human plane. – The absolute plane under mutational interrelation with the human plane.

THAT BEYOND!

Page 50: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

49

VI.

Absolute

Heaven Knowledge

II.

Cultural

I.

Social

Hope

V.

Human

III.

Material

IV.

Spiritual

Freedom

Deliverance

Wisdom

Page 51: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

50

S- Source & I- Intelligence + D- Destiny & E- Energy

Page 52: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

51

Attractors of Meanings Every section in the Planes of the Harmony Model has its own

attractor of meaning (AM).

I.e. High objectives to be followed by the human agency:

I. The Social Plane Democracy –

Prosperity

Common Wealth

II. The Cultural Plane Rule of Law

Social Justice

Empathy

III. The material Plane Human Being

LIFE (Awareness)

Initial Conditions & Creation

IV . The Spiritual Plane Consciousness

Search for Truth

Vision/ Meaning

Page 53: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

52

I. The Social Plane

1. The State in the Social Plane

1. Legislative

2. Executive

3. Judiciary

4. Democracy – The Attractor of Meaning (AM)

*

2. Community in the Social Plane

1. Education

2. Production

3. Distribution/social market

4. Prosperity – The Attractor of Meaning (AM)

*

Page 54: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

53

3. Family in the Social Plane

1. Intelligence

2. Labour/Service

3. Income/necessity

4. Common Wealth – The Attractor of Meaning (AM)

***

II. The Cultural Plane

1. Laws in the Cultural Plane

1. Basic humanitarian laws

2. Civil & related laws

3. Penal & related laws

4. Rule of Law – The Attractor of Meaning (AM)

*

Page 55: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

54

2. Ethics in the Cultural Plane

1. Social

2. Cultural

3. Traditional

4. Social Justice – The Attractor of Meaning (AM)

*

3. Love in the Cultural Plane

1. Spiritual

2. Biological

3. Cultural

4. Empathy – The Attractor of Meaning (AM)

***

Page 56: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

55

III. The Material Plane

1. Mankind in the Material Plane

1. Ontology & related

2. Geneology & related

3. Anthropology & related

4. Human Being – The Attractor of Meaning (AM)

*

2. Nature in the Material Plane

1. Ecology & related

2. Geography & related

3. Geology & related

4. LIFE (Awareness) – The Attractor of Meaning (AM)

*

Page 57: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

56

3. The Universe in the Material Plane

1. Cosmology & related

2. Astrology & related

3. Astronomy & related

4. Initial Conditions & Creation – The Attractor of Meaning (AM)

***

IV. The Spiritual Plane

1. Conscience in the Spiritual Plane

1. Humanitarian

2. Individual

3. Social

4. Consciousness – The Attractor of Meaning (AM)

*

Page 58: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

57

2. Religion in the Spiritual Plane

1. Philosophical

2. Theological

3. Cultural

4. Search for Truth – The Attractor of Meaning (AM)

*

3. Faith in the Spiritual Plane

1. Enlightenment

2. Philosophical

3. Intellectual

4. Vision/ Meaning – The Attractor of Meaning (AM)

***

Page 59: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

58

Democracy, Prosperity & Common Wealth

Rule of Law, Social Justice & Empathy

Human Being, Life & Initial Conditions/Creation

Consciousness, Search for Truth

&

Vision /Meaning

These are Attractors of Meaning,

which will make up the cumulated

Higher Objectives of the Human agency:

PEACE

HUMAN CULTURE

PERFECTION

FAITH

***

Page 60: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

59

Page 61: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

60

Page 62: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

61

Page 63: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

62

Page 64: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

63

VI.

Absolute

Heaven Knowledge

II.

Cultural

I.

Social

Hope

V.

Human

III.

Material

IV.

Spiritual

Freedom

Deliverance

Wisdom

Page 65: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

64

Page 66: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

65

Page 67: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

66

Page 68: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

67

Page 69: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

68

Page 70: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

69

Page 71: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

70

Page 72: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

71

Page 73: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

72

Page 74: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

73

Page 75: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

74

Page 76: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

75

Page 77: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

76

Page 78: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

77

Page 79: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

78

Page 80: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

79

Page 81: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

80

Page 82: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

81

Page 83: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

82

Page 84: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

83

Page 85: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

84

Page 86: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

85

Page 87: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

86

Page 88: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

87

Page 89: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

88

Page 90: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

89

Page 91: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

90

Page 92: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

91

Page 93: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

92

Page 94: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

93

Page 95: ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር - the Journey · 2 ሕብረ፥ቅላጼ ሕሊና ብርሃኑ 12.07.2013 ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር 1) ቃ ል፤ ሀሳቡ፣ ማለትም

94


Recommended