+ All Categories
Home > Documents > Final- HIV Book #3

Final- HIV Book #3

Date post: 10-Apr-2017
Category:
Upload: mary-morse
View: 42 times
Download: 0 times
Share this document with a friend
33
Accepting Others Written by: Mary Abraham Translations by: Muluemebet Alula Illustrations by: Tyler Stiene
Transcript
Page 1: Final- HIV Book #3

Accepting Others

Written by: Mary AbrahamTranslations by: Muluemebet AlulaIllustrations by: Tyler Stiene

Page 2: Final- HIV Book #3
Page 3: Final- HIV Book #3

Mary, a health officer from America, came to live in Ethiopia to work at the health center.

አሜሪካዊቷ የጤና መኮንን ሜሪ በጤና ጣብያ ዉስጥ ለመስራት ወደ ኢትዮጵያ መጣች፡፡

Page 4: Final- HIV Book #3

Most mornings Mary takes a Bajaj from her house to the health center. But on market day it is too busy, so Mary often walks.

ብዙ ጊዜ ጠዋት ጠዋት ከቤት ወደ ጤና ጣብያ ለመሄድ ሜሪ ባጃጅ ትጠቀማለች ነገር ግን በገበያ ቀን መንገዱ ስለሚጨናነቅ ሜሪ በእግሯ ትጓዛለች፡፡

Page 5: Final- HIV Book #3
Page 6: Final- HIV Book #3
Page 7: Final- HIV Book #3

One market day Mary was walking to the health center and a young girl, about ten years old, introduced herself to Mary.

አንድ የገበያ ቀን ሜሪ ወደ ጤና ጣብያ እየሄደች እያለ አንድ ዕድሜዋ አስር ዓመት የሚሆን ልጅ ሜሪንተዋወቀቻት::

Page 8: Final- HIV Book #3

“Hello, my name is Tigist,” she said while reaching out her right hand. Mary replied, “Hello Tigist, my name is Mary,” and shook Tigist’s hand.

“ ” “ ጤና ይስጥልኝ ትዕግስት እባላለሁ በማለት ቀኝ እጇን ዘርግታ ራሷን አስተዋወቀች፡፡ሜሪም ጤና ” ይስጥልኝ ትዕግስት ሜሪ እባላለሁ በማለት ተዋወቀቻት፡፡

Page 9: Final- HIV Book #3

Tigist told Mary that she was walking to her school which was near the health center, she then asked Mary if they could walk together.

Mary liked Tigist, so she said yes.

ትግስት ወደ ትምህርት ቤት እየሄደች እንደሆነ ለሜሪ ነገረቻት። ፤ትምህርት ቤቱ የሚገኘው ከጤና ጣቢያው አጠገብ ስለሆነ አብረዉ መሄድ ይችሉ እንደሆነም ሜሪን ጠየቀቻት፡፡ ሜሪ ትዕግስትን

ስለወደደቻት እሺ አለቻት፡

Page 10: Final- HIV Book #3

During their walk, Mary and Tigist enjoyed conversations about school, family and the weather.

Mary said to Tigist, “You are a nice girl, you must have many friends.”

እየተጓዙ ሜሪና ትዕግስት ስለ ትምህርት፣ ቤተሰብ እንዲሁም የአየር ሁኔታ ደስ የሚል ውይይትአደረጉ፡፡

“ ” ሜሪም ለትዕግስትን አንቺ በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ፤ መቼም ብዙ ጓደኞች አሉሽ አለቻት

Page 11: Final- HIV Book #3
Page 12: Final- HIV Book #3
Page 13: Final- HIV Book #3

Tigist explained, “Mary, I do not have friends. I have HIV and the kids at school are afraid of HIV, so they do not play with me.”

Since Mary is a health officer she knows that HIV stands for Human Immunodeficiency Virus. These three big words mean that Tigist has an infection in her body that sometimes makes her weak. Mary also knows that children should not be afraid of Tigist.

“ ትዕግስትም ሜሪ እኔ ምንም ጓደኞች የለኝም፤ ኤች አይ ቪ በደሜ ዉስጥ ስላለ እና ” በትምህርት ቤቴ ያሉ ልጆች ደግሞ ኤች አይ ቪ በጣም ስለሚፈሩ ከእኔ ጋር አይጫወቱም

ብላ አስረዳቻት፡፡

ሜሪ የጤና መኮንን ስለሆነች ኤች አይ ቪ ማለት የሰዉን የመከላከል አቅም የሚያዳክም ቫይረስ መሆኑን ታዉቃለች፡፡ይሄ ማለት ትዕግስት በሰዉነቷ ዉስጥ እሷን የሚያዳክም ቫይረስ

አለ ማለት ነዉ፤ በተጨማሪም ሜሪ ልጆች ትዕግስትን በዚህ ምክንያት መፍራት እንደሌለባቸዉታዉቃለች፡፡

Page 14: Final- HIV Book #3

Mary said, “Tigist, I am sorry you do not friends. How does that make you feel?”

“It makes me sad. I take my HIV medicine every day to stay strong so I can play, but no one will play with me,” Tigist explained.

“ ሜሪም ትዕግስት ጓደኞች ስለሌሉሽ በጣም አዝናለሁ፤ ታድያ በዚህ ምክንያት ምንምአይሰማሽም?” በማለት ጠየቀቻት

“ በጣም ይከፋኛል፤ ጠንካራ ሆኜ እንድቆይ ብሎም በደንብ መጫወት እንድችል በየቀኑ የኤች አይ ቪ መድሃኒት እወስዳለሁ ነገር ግን አንድም ሰው ከእኔ ጋር ለመጫወት ፈቃደኛ

አይደለም:: ” ለመጫወት በማለት ትዕግስት አስረዳቻት፡፡

Page 15: Final- HIV Book #3
Page 16: Final- HIV Book #3
Page 17: Final- HIV Book #3

“I have an idea,” Mary said. “How about I come to your school and teach your class about HIV so they are not afraid of you?”

Tigist smiled and nodded. So Mary and Tigist walked to Tigist’s school together.

“ ” “ አንድ ሀሳብ አለኝ፡፡ አለች ሜሪ ፤ ወደ ትምህርት ቤትሽ ብመጣና ለክፍልሽ ልጀች ስለኤች አይ ቪ ባስተምር ምን ይመስልሻል? ከዚያ በኋላ ልጆች

አይፈሩሽም? “ በማለት ጠየቀቻት፡፡

ትዕግስትም ፈገግ ብላ አንጉቷን በእሺታ ነቀነቀች፤ ስለዚህም ሜሪና ትዕግስት ወደ ትዕግስት ትምህርት ቤት አንድላይ ሄዱ፡፡

Page 18: Final- HIV Book #3

When Mary and Tigist arrived at her school, the teacher had all the students in Tigist’s class sit in a circle and listen to Mary speak.

ሜሪና ትዕግስት ትምህርት ቤት ሲደርሱ አስተማሪዉ ሁሉንም የትግስት ክፍል ተማሪዎች በክብ ቁጭ እንዲሉ አድርጎ ሜሪ ስትናገር እንዲሰሟት አዘጋጃቸዉ፡፡

Page 19: Final- HIV Book #3
Page 20: Final- HIV Book #3
Page 21: Final- HIV Book #3

Mary explained to the class . . .

“HIV is an infection in Tigist’s body that could make her weak, but since Tigist takes her medicine, she is strong.

Do not be afraid of playing with Tigist, HIV is NOT spread by holding hands, playing games or sharing food.”

Mary continued, “Tigist is a sweet girl who should not be judged; we should support Tigist and make her feel welcome.”

ሜሪም ለክፍል ተማሪዎቹ እንዲህ በማለት አብራራችላቸዉ፡

“ ኤች አይ ቪ በትዕግስት ሰዉነት ዉስጥ የሚገኝ ደካማ ሊያደርጋት የሚችል ቫይረስ ነዉ፤ ነገር ግን ትዕግስት መድሃኒቷን በአግባቡ እየተጠቀመች ስለሆነ ጠንካራ ናት፡፡

ከትዕግስት ጋር ለመጫወት አትፍሩ፤ ኤች አይ ቪ በመነካካትና አብሮ በመጫወት”አይተላለፍም፡፡

“ ሜሪም በመቀጠል ትዕግስት መገለል የሌለባት ጥሩ ልጅ ናት፤ ትዕግስትን መደገፍ እንዲሁም ” ተወዳጅነት እንዲሰማት ማድረግ ነዉ የሚገባን በማለት አስረዳቻቸዉ፡፡

Page 22: Final- HIV Book #3
Page 23: Final- HIV Book #3

A young boy named Samuel stood up and said, “Ms. Mary, we should support Tigist and all people with HIV. We should not judge anyone.”

“ሳሙኤል የሚባል ልጅ ተነስቶ ወ/ ሪት ሜሪ ትዕግስትን እንዲሁም ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩ ሌሎች ሰዎችን በአጠቃላይ መደገፍ አለብን፤ ማንንም ሰዉ ላይ መፍረድና ማግለል” የለብንም ብሎ ተናገረ፡፡

Page 24: Final- HIV Book #3

“ ሁሉም ተማሪዎች በሳሙዔል ሀሳብ ተስማሙ፤ የክፍሉም መምህር በኤች አይ ቪ ዙርያ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን ለመስራት ወረቀቶችና ማርከሮች አሉኝ፤ ይህ ክፍል ከኤች አይ ቪ ኤድስ ጋር የሚኖሩ

” ወገኖቻችንን እንደሚደግፍ ለማህበረሰባችን ማሳወቅ አለብን ብሎ አስረዳ፡፡

The class liked Samuel’s idea. The teacher told the class, “I have paper and markers for us to make signs about HIV. We should tell our community that our class does not judge people living with HIV.”

Page 25: Final- HIV Book #3

The class made signs showing their support.

ሁሉም ተማሪዎች የተለያዩ ማስታወቂያዎችን በማዘጋጀት ድጋፋቸዉን አሳዩ፡፡

Page 26: Final- HIV Book #3

The next day, Mary was taking a Bajaj from her house to the health center. While Mary was in the Bajaj she looked out the window and saw Tigist laughing and playing with a group of children from her school class. Mary smiled because she was happy Tigist now had friends.

በሚቀጥለዉም ቀን ሜሪ ከቤቷ ወደ ጤና ጣብያዉ እንደተለመደዉ በባጃጅ እየሄደች ትዕግስት ከብዙ የክፍሏተማሪዎች ጋር ስትስቅና ስትጫወት በመስኮት አሻግራ አየቻት፡፡

ሜሪም በጣም ደስ አላት ምክንያቱም አሁን ትግስት ጓደኞች አሏት።

Page 27: Final- HIV Book #3
Page 28: Final- HIV Book #3

Review Questions: የክለሳ ጥያቄዎች

1.When Tigist saw Mary walking to the health center, what did Tigist do to get Mary’s attention?

ሜሪ ወደ ጤና ጣብያዉ ስትገባ ስትመለከት ትግስት የሜሪን ትኩረት ለመሳብ ምን አደረገች?

2. Why are the kids at Tigist’s school afraid of her? ለምንድን ነዉ የትግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ትግስትን የሚፈሯት?

3. Tigist has HIV, Mary told us what HIV stood for and what HIV meant, what did she say? ትግስት በደሟ ዉስጥ የኤች አይ ቪ ቫይረስ አለባት፤ ሜሪ ስለ ኤች አይ ቪ ትርጉምና ምንነት ምን በማለት

አስረዳች?

4. How does it make Tigist feel to not have friends? How would you feel if you did not have any friends?

ትግስት ጓደኞች ስለሌሏት እንዴት ዓይነት ስሜት ተሰማት? አንተ/ ቺ ጓደኛ ባይኖርህ/ ሽ ምን ይሰማሀል/ሻል?

Page 29: Final- HIV Book #3

5. Why does Tigist take her medicine? ለምንድን ነዉ ትግስት መድሃኒት የምትወስደዉ?

6. Mary taught Tigist’s class that HIV is not spread by holding hands, playing games or sharing food, is this true?

ኤች አይ ቪ ኤድስ በእጅ በመጨባበጥ፣ አብሮ ጨዋታ በመጫወት ወይም ምግብ አብሮ በመመገብ እንደማይተላለፍ ሜሪ ለትግስት ክፍል ተማሪዎች አስረዳቻቸዉ፤ ይሄ እዉነት ነዉ?

7. Samuel said, “we should support Tigist and all people living with HIV, we should not judge anyone.” Why was this a good idea?

ሳሙኤል ትግስትን እንዲሁም ከኤች አይ ቪ ኤድስ ጋር የሚኖሩ ወገኖቸችንን መደገፍ አለብን፤ማንንም ላይ መፍረድ አይገባንም ብሎ ተናገረ፤ ይሄ የሳሙኤል ሃሳብ ጥሩ ነዉ?

8. Tigist’s class made signs to show that they do not judge people living with HIV, if you made a sign what would you say?

የትግስት ክፍል ከኤች አይ ቪ ኤድስ ጋር የሚኖሩ ሰዎችን ላለማግለልና በእነርሱ ላይ ላለመፍረድ ተስማምተዉ ምልክት ሰሩ፤ እናንተ ምልክት ብታሰሩ ምን ትላላችሁ?

Page 30: Final- HIV Book #3

Answer to review questions: ለክለሳ ጥያቄዎቹ መልስ

1. When Mary was walking down the road, Tigist reached out her hand and introduced herself.

ሜሪ በመንገድ ላይ እየተጓዘች እያለ ትግስት እጇን ዘርግታ ራሷን አስተዋወቀች፡፡

2. The kids at Tigist’s school are afraid of her because she has HIV. በትግስት ትምህርት ቤት ያሉ ልጆች ትግስት ኤች አይ ቪ ኤድስ በደà …ዉስጥ ስላለ ይፈ ታል፡፡

3. Mary said that HIV means human immunodeficiency virus, which is an infection that sometimes makes Tigist’s body weak.

ሜሪ ኤች አይ ቪ ቫይረስ ማለት የሰዉን ልጅ በሽታ የመከላከል አቅም የሚያዳክም ቫይረስ ሲሆን ይህም የትግስት የሰዉነት በሽታ የመከላከል አቅምን ያዳክማል፡፡

4. It made Tigist sad to have no friends. Most people want friends so they can play and have fun.

ምንም ጓደኛ ስላልነበራት ትግስትን አስከፋት፤ ብዙ ሰዎች ጓደኛ የሚፈልጉት አብሮ ለመጫወትና ለመዝናናት ነዉ፡፡

Page 31: Final- HIV Book #3

5. Tigist takes her medicine so her body is strong. ትግስት መድሃኒት የምትወስደዉ የሰዉነቷን የበሽታ የመከላከል አቅም ለማጠናከር ነዉ፡፡

6. This is true; HIV is NOT spread by playing games, holding hands or sharing food. ይሄ እዉነት ነዉ፡፡ ኤች አይ ቪ ኤድስ አብሮ በመጫወት፣ እጅ ለ እጅ በመያያዝ ወይም አብሮ ምግብ

በመመገብ አይተላለፍም፡፡

7. Samuel’s idea is a good because if we support Tigist, she does not feel sad. People with HIV do not need to be judged. We want to encourage them to take their medicine and to stay strong.

የሳሙዔል ሃሳብ ጥሩ ነዉ ምክንያቱም ትግስትን ከደገፍናት ሃዘን አይሰማትም፤ ኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በደማቸዉ ዉስጥ ያለባቸዉ ሰዎች መገለል የለባቸዉም፤ መድሃኒት በአግባቡ እንዲወስዱና ጠንካራ ሆነዉ

እንዲቆዩ ማበረታታት አለብን፡፡

8. Good examples of signs to make: ማድረግ የሚቻሉ ጥሩ ጥሩ ምልክቶች ወይንም ጥቅሶች-Do not judge! አታግልል!-Stay strong! ጠንካራ ሁን! -Take your medicine! መድሃኒትህን በአግባቡ ዉሰድ!-We are all friends! ሁላችንም ጓደኛሞች ነን!

Page 32: Final- HIV Book #3

Discussions: ዉይይት

In Ethiopia, there is often a stigma to tell family and friends if one is HIV positive. It is important to decrease this stigma, encourage people at risk for HIV to get tested, and encourage people living with HIV to take their medicine. If we do this, people living with HIV could live longer, healthier and happier lives.

በሀገራችን ኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በደማቸዉ ዉስጥ ያለ ቤተሰቦቻችንንና ጓደኞቻችንን ማግለል የተለመደ ነዉ፡፡ ይሄንን ማግለል መቀነስ፤ ሰዎች እንዲመረመሩ ማበረታታት እንዲሁም ቫይረሱ

በደማቸዉ ዉስጥ ያለባቸዉ ወገኖቻችን መድሃኒቱን በአግባቡ እንዲወስዱ ማበረታታት በጣም ጠቃሚ ነዉ፡፡ ምክንያቱም ይህንን ካደረግን ከቫይረሱ ጋር የሚኖሩ ወገኖቻችን ጤናማና ደስተኛ ህይወት መኖር

ይችላሉ፡፡

Page 33: Final- HIV Book #3

English edited by: Benjamin MorseAmharic edited by: Zebib Melkie

And a special thanks to Daniel Baker and the entire Peace Corps Ethiopia Staff for their continuous support throughout the production this book series.


Recommended