+ All Categories
Home > Documents > እስላም ክርስትናbooks.good-amharic-books.com/EzMag028.pdf · ስለ ወንጌሉ...

እስላም ክርስትናbooks.good-amharic-books.com/EzMag028.pdf · ስለ ወንጌሉ...

Date post: 14-Feb-2018
Category:
Upload: doankhanh
View: 444 times
Download: 24 times
Share this document with a friend
13
1 ቁጥር - ጥር ፪ሺህ ዓመተ 2015 ሰላምና ብዙ ጤና ይህን ለምታነብቡ ሁሉ ይሁን። መልካም 2015ባለፈው የዕዝራ ስርጭት የጥያቄዎች መልሶች ተዘጋጅተው በጎን የገባው ለምን እንደማሔስ ጠቅላላውን መጣጥፍ ሆኖ መቅረቡን በመናገር ነበር ያቀረብኩት። ስለተላኩልኝ ማበረታቻዎች ሁሉ እጅጉን አመሰግናለሁ። እመኛለሁ፥ እፈጥናለሁ፥ እዘረጋለሁ ወደ ፊልጵስዩስ የተላከችውን የጳውሎስን መልእክት ማጥናት የምንቀጥልበት ነው። ከምዕ. 3 ጥቂት ጥቅሶችን እናጠናለን። እስላምና ክርስትና ከዚህ በፊት የተጀመረው ክርስትናን እና መጽሐፍ ቅዱስን ነቅፎና አንቋሽሾ የጻፈበት የዶ/ዓሊ አልኹሊ መጽሐፍ ምላሽ ነው። ይህ ክፍል ስድስት ሥላሴን የሚመለከተው ነው። ቁርኣን የክርስቲያኖች ሥላሴ የሚመስለው ሦስት አማልክት እና እነርሱም አላህ፥ ኢሳ እና ማርያም እንደሆኑ የምናውቅ ጥቂቶች ነን። ባለፈው ከታሰቡት ጥያቄዎችና መልሶች ጥቂቱ አሁን ቀርበዋል። ጥያቄዎቹን ለጠየቁት ወዲያውና አንዳንዴም እንደተቻለኝ ፍጥነት መልስ ሰጥቻለሁ። አንዳንዱ በእንግሊዝኛ የተጠየቁ ሆነው በዚያው የመለስኩትን ወደ አማርኛ ተርጉሜ ጽፌዋለሁ። ተደጋጋሚ የሆኑትንና ለሌሎቹም ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኳቸውን ነው ያቀረብኩት። ስለ ማርያም እና ተአምረ ማርያም ከጻፍኩ በኋላ (ዕዝራ . 14-16) ከሁለት ዓመት በኋላም እስካሁን ስለ ጥያቄዎች ይላካሉ፤ መልስም ይመለሳል። ስለ እስልምናም እንዲሁ። ስለ እስልምና ገና በመማር ላይም ነኝ። በተለይ ስሕተትን የመጋፈጥና አስተምህሮታዊ ጥያቄዎቹ በደስታ የማስተናግዳቸው ናቸው። እነዚህንም ሆነ ማናቸውንም በዕዝራ ላይ የምጽፋቸውን ጽሑፎች ባለቤትነቱን ሳትወስዱ በነፃ ማባዛትም ሆነ ማደል ትችላላችሁ። ባለቤትነቱን ሳትወስዱ ያልኩት ለጽሑፎቹ ተጠያቂና ተወቃሽ እንዳትሆኑ ነው። ጌታ ጸጋውን ሰላሙንም ያብዛላችሁ። እስላም እና ክርስትና (ንጽጽራዊ አቀራረብ) የዕዝራ ስነ ጽሑፍ አገልግሎት ግብና ዓላማ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረትና ይዘት ያላቸውን ቅዱሳንን የሚመግቡስሕተትን ለመከላከል የሚያስታጥቁ ከአጫጭር መጣጥፎች እስከ መጻሕፍትና የማስተማሪያ መርጃዎች በማዘጋጀት ቤተ ክርስቲያንን መደገፍና በዚህም እግዚአብሔርን ማክበር ነው። ጥር ፪ሺህ ዓመተ ምሕረት JANUARY 2015 [email protected] ቁጥር
Transcript
  • 1

    - JANUARY 2015

    2015

    . 3

    /

    ( . 14-16)

    ( )

    JANUARY 2015 [email protected]

    mailto:[email protected]

  • 2

    - JANUARY 2015

    . 310-14

    1. 926 ()

    () /

    13-4

    . 120-21 1. 1543 811 2. 134

    ? ?

    829

  • 3

    - JANUARY 2015

    1. 111

    829 ?

    12 ''

    ''

    ?

    (. 71-9 8)

    13

    . 1917 1926 . 1730-32

    ' . . . ' 1954 ()

    1879 . . . 11 (-)

    121-2 ?

    2015 ()

  • 4

    - JANUARY 2015

    1 ? . /

    . 3410 (10-17) . 52 . 3428 . 2644 . 413 . 3116 . 213 248 . 1444 . 2512-13 . . 423 2912-13 . 2316 2. 1735-38 . 15 . 325 78 94

    ' ' 39 ( 2 ) ' ' ' ' 2 314 . 86-10 915-18 1. 1910-14 2. 1715 . 7810 . 245 . 1110 . 3131-33 1127 . 86-10 1015-16

    . 2628 . 1424 . 2220 1. 1125 ' ' ' ' 2. 36 . 722 12

    24

    ' '

    2235-40 . 62 104

    * * * * *

    2 ? ? ? .

    . 11-2 14

  • 5

    - JANUARY 2015

    ' ' ' ' ' ' . 859 (. 8 ! ) ( 58)

    . 1033 ' '

    . 2028

    (. 92-5 . 748) (. 1433 . 2452 . 2028 . 1910) ' ' ! ' ' 213 . 18 2. 11

    ' ' ' ' ' ' C.S. Lewis Mere Christianity

    ' ' ' ' ' ' 1

    * * * * *

    3 2 ? [ ] . . . ? ? ? (Theotokos ) !

    2 ?

    ' '

    1 Lewis, C.S., Mere Christianity, Collins, London , 1952, p54-56.

  • 6

    - JANUARY 2015

    '' . 114 2 '' '' ( ) ''

    . 412

    1. 224

    . . / ( ) Theotokos (431 . .) . 214-15

    (Mariology) 99 ( ) . 14 15) ? ? (theophany) . 23 . 114

    ( 15 4-9) . 15

    * * * * *

    4 ? ? ( )

    3) 2012 1.01 1 1.03 1 4 4 2

  • 7

    - JANUARY 2015

    2) ( ) ( ) ( )

    3) . 218-25 . 20 17

    ( ) . 419-23 - . 2634-35 . 830 8 1. 31-5 13-16 9 2. 2425 18 2. 1121 14 1321 1. 113 700 300

    . 1716-18

    . 2110-11 . 2115-17 1-4 . 25

    . 1283 . 518 1822 1914 . 99 . 2416-21 . 546 . 31 . 2

    . 101-12 . 191-12 ( ) 1. 7 . 5 . 197 219-27

    1. 32 16 1. 78 1. 53-16 . 127

    * * * * *

    5 61-4 ? ? (. .)

  • 8

    - JANUARY 2015

    . 61-4

    5 . 6 ( ) ( ) ( )

    1

    2 . 2230 . 1225 . 2034 . 1714

    3 . 61-4 . 191-5 5 ? 8 ? ?

    4 . 16 21 387 ( ) . 6

    5 . 63 ( ) . 3

    6 () . 1333

    . 61-4

    * * * * *

    6 Joel Osteen '' ? Y. T.

    '' '' YouTube http://www.youtube.com/watch?v=pKF_QgNezBY

    ? 1. 512 (. 146) ?

    1. 315

    2015 ()

    http://www.youtube.com/watch?v=pKF_QgNezBY

  • 9

    - JANUARY 2015

    -

    ? (50 ) / ( )

    21-30

    / ''

    ''

    ' ' '

    10916

    . . .

    573 (1) [ 1 ] [ ]

    5116 ? () ()

  • 10

    - JANUARY 2015

    4171 ! () () ' ' () ()

    ? /

    ()

    ? ( '' ) )

    irrational ? ?

    /

    ' '

    ' ' ? (Oneness Pentecostals)

    160-225 . . (trinitas) tres personae, una substantia ( )

    1+1+1=3 1x1x1=3 3/3=1

  • 11

    - JANUARY 2015

    . 1229 . 64 . 4310-11

    . 1030 . 1711 1722

    / 21

    ' ?' ? . 316-17 . 110-11 . 321-22

    . 2819-20

    . 11 ( - ) () 26 [] . 115-7 - ( ) ( ) '' . 322 [ ] ''

    . 64 (divinity) (Being) () . 64 . 1323 . 224 . 64

    . 4816 ' ' 12 . 127 2213

    . 110 1 . 2243-44 . 1236 . 2042-43 . 234-35

  • 12

    - JANUARY 2015

    /

    1 2 . 11 14 . 2 /

    () ( )

    () . 729 . 417-19 '' / '' ( )

    ( )

    3 /

    ! !

    . 323

    ? ? ? ? (Person) ? ? ( )

    / ' 3'

  • 13

    - JANUARY 2015

    . 914 ? () ()

    . 1397-10 7 ? ?

    ? 1. 210-11

    811

    . 53-4 ? ? ? ?

    '' . 14-16-17 167-15 . 751 1. 1211 2. 121 826-27 1. 211 . 517 . 45 . 430

    / () 2

    2 Strong's Exhaustive Concordance 422423427

    / -

    / ()

    ( )

    /

    1 (Being)

    2 ()

    3

    2015 ()


Recommended